@jamshaida054:

jani
jani
Open In TikTok:
Region: AE
Saturday 02 December 2023 14:05:54 GMT
506
33
2
2

Music

Download

Comments

luqmanali111
luqman ali 295 :
🥰🥰🥰
2023-12-02 14:10:22
1
isqhzada_
🥰Zidiiii Shahzada🥰 :
Ma shal allah🥰🥰🥰🥰
2023-12-02 14:17:23
0
To see more videos from user @jamshaida054, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

👉 አባታችን አባ ገብረ-ኪዳንንና መምህራችን ዲያቆን ዮርዳኖስን ያኑሩልን። ምክኒያቱም ቀዳሚት ሰንበትና ዕለተ እሁድ እንዲከበሩ በግልጽ ስላስተማራችሁ ነው። እናስተውል! ጠላታችን ሰይጣን ዲያቢሎስ ዋስ ጠበቃ እንዲሆኑን አምነን በስማቸው ዝክር የምንዘክርባቸው ቅዱሳን፣ጻድቃን ሰማዕታትና ቅዱሳን መላእክት በፈራጁ በክርስቶስ ፊት ቆመው
👉 አባታችን አባ ገብረ-ኪዳንንና መምህራችን ዲያቆን ዮርዳኖስን ያኑሩልን። ምክኒያቱም ቀዳሚት ሰንበትና ዕለተ እሁድ እንዲከበሩ በግልጽ ስላስተማራችሁ ነው። እናስተውል! ጠላታችን ሰይጣን ዲያቢሎስ ዋስ ጠበቃ እንዲሆኑን አምነን በስማቸው ዝክር የምንዘክርባቸው ቅዱሳን፣ጻድቃን ሰማዕታትና ቅዱሳን መላእክት በፈራጁ በክርስቶስ ፊት ቆመው " ይህች ነፍስ በስሜ ዘክራለች። አንተ ደግሞ በስምህ የዘከረውን፣የመጸወተውን፣የታረዘ ያለበሰውን፣የተጠማ ያጠጣውን፣ቤተክርስቲያንህን ያነጸውንና ያሳነጸውን እምርልሃለሁ ብለህኛልና በሰጠህኝ ቃል-ኪዳን አማካኝነት ማርልኝ ሲለው እንደሚምርለት ጠንቅቆ ያቃል። ነገር ግን ቀዳሚት ሰንበትንና እሁድን የሚሽረውንም ንስሓ እስካልገባ ድረስ ክርስቶስ እንደማይምረው ጠንቅቆ ያቃል። ለዚህ ነው ቅዳሜና እሁድን ችላ እንድንላቸውና ሥራ እንድንሠራባቸው የሚያደርገን። 👉 እኔ ያልኩትን የበለጠ ለመረዳት ከፈለጋችሁ እንድ ነገር ልንገራችሁ! መድሃኔዓለም ክርስቶስ ተዘርዝረው የማያልቁ ቃል-ኪዳኖችን ለቅዱሳን ሲሰጥ ለአንድም ቅዱስ ሰንበትን የሻረውን እምርልሃለሁ ብሎ በፍጹም ቃል-ኪዳን ሰጦ አያቅም። ይሄ ማረጋጋጫ ይሁናችሁ !!!

About