@shayan.akhtar6: Chal oy foryou tyI chal#Mian💝Sahb#40millionviews💞love#foryoupageofficiall

Shayan Akhtar
Shayan Akhtar
Open In TikTok:
Region: PK
Sunday 03 December 2023 04:35:51 GMT
141
11
2
1

Music

Download

Comments

tabiawan.01
™🍂 :
for you ta jani
2023-12-03 14:00:32
1
To see more videos from user @shayan.akhtar6, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ብዙ ሰው ብር ባንክ በማስቀመጥና በመቆጠብ ሃብታም የምሆን ወይም የሚያልፍልኝ ይመስለዋል፡፡ ነገር ግን አንተ እንደምታስበው አይደለም፡፡ ባንኮች ገንዘብህን  እንድትቆጥብ ያባብሉሃል፡፡ የሚያባብሉት ደግሞ ደሃውንና ተቀጥሮ የሚሰራውን እና ዝቅተኛ ኢኮኖሚ ያለውን ማህበረሰብ ነው፡፡ ላንተ አስበውልህ እንዳይመስልክ፤ ይልቁንስ ሲስተሙ የሚሰራው በዚህ መልኩ ስለሆነ ነው፡፡ ልብ በል አንተና መሰሎችህ በቀን ወይም በወር የምታገኙትን ትንሽ ገንዘብ ወስዳችሁ ባንክ ታስቀምጣላችሁ፡፡ ባንኮች በቢሊዮን የሚቆጠር  ብር ከብዙው ድሃ በቁጠባ ስም ይሰበስባሉ፡፡ከዚያስ አንተ ነገ ያልፍልኛል ቆጥቤ ህብታም እሆናለሁ ብለህ ያጠራቀምከውን ገንዘብ ሰብስበው ለሃብታሞች በከፍተኛ ወለድ ያበድሩታል፡፡ እዚህ ላይ ልብ በል ሃብታሞች  ኢንቨስት የሚያደርጉት በራሳቸው ገንዘብ እንዳይመስልህ፡፡ አንተና መሰሎችህ በቁጠባ መልኩ ያስቀመጣችሁትን ገንዘብ በብድር መልኩ ይጠቀማሉ እንጅ፡፡ በአንጻሩ ደግሞ ሃብታሞች ባንክ ላይ በጭራሽ ብር አያስቀምጡም ፤አሴቶችን ይገዙበታል እንጅ፡፡ሌላው የሚያስገርመው ደግሞ አንተ ደሞዝ ሲከፈልህ 20-35 % የሚደርስ ታክስ ትከፍላለህ/ይቆረጥብሃል፡፡ ሃብታሞች ግን ከታክስ ነጻ ናቸው ምክንያቱም በመንግስት በኩል ሚያልፍ ምንም ገንዘብ ስለሌላቸው፡፡ ሌላ ደግሞ ልንገርህ  አንተና መሰሎችህ ባንክ ሂዳችሁ ብድር ብትጠይቁ ባንኩ ብድር አይሰጣችሁም ፡፡ለምን ቢባል ማስያዣ መኪና ፤ቤት ወይም ትልቅ የንግድ ድርጅት ይጠይቁሃል፡፡ አየህ ሲስተሙ ሚሰራው እንደዚህ ነው፡፡ሲስተሙ ሃብታሞችን የበለጠ ሃብታም ደሃዎችን የበለጠ ደሃ የሚያደርግ ነው፡፡ ሃብታሞች አንተን የሚጠቀሙብህ በ3 መንገድ ነው፡፡ 1ኛ፡ ባንክ በቁጠባ መልኩ ያጠራቀምከውን ገንዘብ ወስደው ይጠቀሙታል፡፡  2ኛ፤የአንተን ገንዘብ ከባንክ በብድር መልክ ይወስዱና ኢንቨስት በማድረግ አንተን አዙረው በቅጠር ጉልበትህን ይጠቀሙታል 3ኛ፤ሃብታሞች ሲሰተም ስለሚዘረጉ ቢዝነሳቸው የሚንቀሳቀሰው በሰራተኞች ነው ስለዚህ እውቀትህን በደምብ ይጠቀሙታል፡፡ ሌላኛው ገንዘብህን ባንክ ወስደህ ስታጠራቅመው ኢንፍሌሽን/የዋጋ ንረት) አላምጦ ይበላዋል፡፡ዛሬ በ20,000 ብር የገዛኸው እቃ ከወር በኋላ 40,000 ብር ሆኖ ታገኘዋለህ ፡፡ ስለዚህ ከሰርክ ማላት ነው፡፡ ታዲያ ምን ላድርግ ካልከኝ ገንዘብህን ከሞቆጠብ ይልቅ ትንሽም ብትሆን ተጨማሪ ገቢ እንድታስገኝልህ ኢንቨስት አድርጋት፡፡ብርህ በጭራሽ ረፍት ሚባል ማግኘት የለበትም ::ላንተ 24 ሰዓት መስራት አለበት፡፡ ምናልባትም የቢዝነስ/የንግድ ልምዱ ከሌለህ ወደ ፊት ሊጨምር እንጅ ሊቀንስ የማይችል እቃ ገዝተህ አስቀምጥበት፡፡ ለምሳሌ ወርቅ፤ብር እና ሌሎችንም ገዝተህ በማስቀመጥ ሲጨምሩ መሸጥና ማትረፍ እንዲሁም ገንዘብህን ከዋጋ ንረት መከላከል ትችላለህ፡፡ ሲጠቃለል ገንዘብህን ባንክ ከማስቀመጥ ይልቅ ኢንቨስት አድርገው ወይም ለወደፊቱ ሊጨምር የሚችሉ እቃዎችን ገዝተህ አስቀምጥበት፡፡ ከወደዲት ሸረረረ  አድርጉ              // አመሰግናለሁ//

About