@melegnaprime: @Melegna መለኛ የዶሮ አሮስቶ ፪ @Melegna መለኛ @Melegna መለኛ @Melegna መለኛ ዶሮውን እንዲሁም አትክልቱን የምንለውሰው ደረቅ ቅመም አይነት እና መጠን በሾርባ ማንኪያ ልኬት (ግማሽ) - ቀረፋ ፣ ፓፕሪካ ፣ የጥብስ ቅጠል ዱቄት፣ ቁንዶ በርበሬ ፣ የቀይ ሽንኩርት ዱቄት፣ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት ፣ የዝንጅብል ዱቄት እና ቅመም ያልገባበት የበርበሬ ቅጠል ዱቄት ዶሮውን የምንለውሰው ስልስ ለማዘጋጀት - 1 ራስ ቀይ ሽንኩርት - 3 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት - 2 የሾርባ ማንኩያ ዘይተ - 1 የሾርባ ማንኪያ ወለላ ማር - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ቅመም ያልገባበት የበርበሬ ቅጠል ዱቄት አብሮት የሚጠበስ የአትክልት መጠን - ከኪሎ ትንሽ ያነሰ አነስተኛ ድንች - 3 ራስ ሽንኩርት - 3 ፍሬ ካሮት የአበሳሰል መመሪያ - ቅመሙ እና ስልሱ ዶሮውን ከለወስነው በሃላ ከ6-12 ሰዓት ያህል ፍሪጅ ውስጥ ማቆየት ይህም ቅመሙ ዶሮው ውስጥ ሰርፆ እንዲገባ እና በድንብ እንዲላወስ ይረዳዋል፡ ፡ ስናበስለውም ቆንጆ የሆነ ጠዓም እናገኛለን፡ ፡ የሙቀት መጠ - ለ 45 ደቂቃ በአልሙኒየም ፎይል ሸፍነን 180 ዲግሪ ምድጃ ውስጥ ማብሰል - ከ45 ደቂቃ በሃላ አልሙኒየሙን አንስተን ለተጨማሪ 45 ደቂቃ በ200 ዲግሪ መልሶ ማብሰል Roasted Chicken #foryou #ethiopianfood #habeshafood #ethiopian #roastedchicken #chicken #habesha #amharatiktok #doro

Melegna Prime መለኛ ፕራይም
Melegna Prime መለኛ ፕራይም
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 03 December 2023 06:29:25 GMT
450726
15887
349
2558

Music

Download

Comments

woini_orthodox3
ወይኒ ( ሰበን)_Orthodox :
paprika mindinew
2024-01-12 05:30:04
10
username....error
Y :
from u.s.a
2023-12-27 07:48:29
5
rahwakemal
Rahwa sweet :
From UK
2024-12-22 13:46:07
0
hiku4720
hiku :
from addissssss
2024-02-02 06:52:24
3
lidetborena
amerti :
from jemo 3
2024-01-31 12:04:01
2
blackalu1
OBEY. :
mindin new ye sew hod mktachohut wey gabzun 😭
2024-02-01 16:19:01
7
user7024820806256
user :
from Addis
2024-02-01 10:40:16
0
tggoshutggoshu1
tggoshutggoshu1 :
from Afar
2023-12-28 12:29:52
1
To see more videos from user @melegnaprime, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About