@schoollife.2: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 sigma male

😎sigma😈
😎sigma😈
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 07 December 2023 14:07:59 GMT
123686
2206
1120
202

Music

Download

Comments

efrataelshaday
Efrata Elshaday 😝😝 :
1000 ሴት አያለዉ 1000 ሴት አዉቃለሁ 100 አወራለዉ 1 ሴት እወዳለሁ እሷም እናቴናት
2026-02-09 17:22:39
247
mog2327
@Mog2327 :
ስቴጅ እሄዳለሁ ቁሜ አልጠብቅሽም ሴት በብር ይመጣል እናቴ አደለሽም
2025-04-10 13:06:55
469
b65z3
ታሪከኛዉ ዘመን :
ለህፃን ልጅ ስልክህ ለሴት ልጅ ልብህን በጭራሽ አትስጥ ምክንያቱም ጨርሱት ሲግማዎች🥰🥰🥰🥰
2025-05-13 20:18:24
77
diyaspora1
ዲያስፖራ ሰፈር😎 :
ምን ያህል ቆንጆ ብትሆኚ ታርያለሽ😎😁🤨
2025-04-27 17:37:04
105
samisams15
gift editing :
ሴት ብትሄድ ሴት ትመጣለች ብር ከሄደ ግን ችግር ነው የሚመጣው😎😎😎
2025-11-20 09:51:28
40
solafaf
Sola :
ሴትና ጆተኒ በሳንቲም ነው የሚሰራው
2026-01-09 12:11:16
20
habtamuabebe7a
Seid👌H :
ድሀ ሲሰራ። እንጅ ሲያፈቅር አያምርበትም
2026-01-11 17:56:08
22
hulum_yalfal4
. :
Money is power bro 😂😂😂
2026-04-25 00:57:41
7
yabsra8211
yabsra :
መሄድ ከፈለክሽ አቲጂ አልልም መጥቼም አሎስድሽ ስልክም አልደውልም እኔ ህልምን እንጂ ሴት አልከተልም 😎😎
2025-10-18 17:05:53
28
robel163
@robel siraw 9 :
ስትገፋ ብረት ግፋ💪💪
2025-04-24 09:51:45
65
cheran1211
@Cheran12 :
single ሆኜ እሞታለሁ እንጂ ድሀ ሆኜ አልሞትም፡፡
2026-01-27 09:10:36
28
dare.male
🎭𝑤𝑖𝑧 ⛈ 𝑑𝑜𝑝🌚 :
እኔተውኩሽ እንጂ ማን አባቱቀማኝ ከኔ ለባሰበት ሰጠውሽ ለለማኝ 🤫🤫🤫
2025-04-18 17:40:45
44
user9236343774445segma
Bo Man 👻🤪 :
ከሴት በፊት አላማህን አሳካ 🤨🤨
2025-10-23 07:38:14
17
asnaku624
asnaku :
መቼም ቢሆን ሴት ልጅ ለማሳቅ ብለህ ጓደኛህ ለይ ሙድ እንዳቲዝ
2025-04-19 05:05:49
15
addison_lowry4
Addison lowry :
ንጉሥ ለመሆን ንግስት አያስፈልግም ግዛት እንጂ
2025-05-18 17:37:15
53
bibbbbbbbb12
biruk :
sigma የሆነ sigma ነኝ አይልም
2026-01-31 19:56:57
6
wengel648
wengel@ :
እኛ በአሁን ሰዓት ስኬት እንጂ ሴት አንፈልግም💀💀💀😎😎😎🤑🤑
2025-07-02 07:47:27
5
mubarekmohammed132
muba silent 🤫 :
la illaha ilelluah muhammedun resulelluah
2025-12-27 09:24:15
5
bereketbabaw810
የናቴ ምርኮኛ :
ወንድ ልጅ ታሞ እንጂ ፈርቶ አይሞትም
2026-02-15 12:19:07
9
abdurahman42amin
Man😉 :
ሴትና ጆተኒ ያለ ሳንቲም አይሰሩም
2026-02-01 21:14:20
7
joce.h67
GAZA :
ሲግማነኝ ብለህ ካሰብክ ስለ ቢዝነስእጂ ስለ ሴት አታስብ ሴት ብቴድ ሴት ይመጣል ገዘብ ቢሔድ ደሞ ድህነት አስብ😎😎😎
2025-04-10 17:31:19
20
ddjopa17
DD.jopa 💜 :
ማንጎ ና ሴት ይጥማሉ ሲበዛ ይጨማለቃሉ 😈👊
2025-06-24 20:00:26
24
mylovefh0
𝄞70❥ኪዉ᭄ :
አፈቅርሻለሁ ማለት አረሳሽም ማለት አደለም
2025-12-26 06:13:21
18
sigmaboyv
sigma boy :
ብረት የምገፋው ሴትን ለማማለል ሳይሆን ወንድ ስለሆንኩ ነው
2025-08-12 04:45:31
8
user51922478037424
muba@1231111111111111111111111 :
አንበሳ ምንም ያሀል ቢርበዉ ሳር አያግጥም
2025-04-19 00:03:51
11
To see more videos from user @schoollife.2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About