@dr.desta_sb: ባህር ዛፍ እና የደም ግፊት#ethiopian_tik_tok #health #healthyliving #healthylifestyle #Ethiopian #oromotiktok #amharatiktok #diabetes #hypertension #fyp #

Dr.Desta seba
Dr.Desta seba
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 13 December 2023 09:49:29 GMT
460106
8884
442
1300

Music

Download

Comments

netera880
Netera@767 :
በትክክል ግፊትን ያስተካክላል 100% ልክናት ።
2023-12-13 13:40:22
68
kedir2024
ᴋᴇᴅɪʀ 🕷 :
ገንዘብ መበዝበዝ ለምዳችሁ ነው
2025-01-22 05:43:59
20
user8427576847922
sari sari :
ውሸት አይደለም እኔራሴ ከፍተኛ ደም ግፊት ነበረብኝ 150 በ 105 ይሆን ነበር መዳኒት አሎስድም ነበር አጋጣሚ ስለበሀርዛፍ ሰማሁ እሱን ስጠቀም አሁን በጣም ወርዷል አልሀምዱሊላህ
2024-01-20 06:50:59
24
kemerahmed
kemer ahmed :
Dr enamesegnalen metche mtakem eflegalew yet hospital new imtseraw
2023-12-14 07:36:31
8
user9125680056602
ሰብለ :
አዎ መዳኒት ነዉ ተጠቅሜ አይቻለው ነጭ ባርዛፍ ቀቅሎ መጠጣት
2023-12-17 10:09:30
9
johnny63977
ምቅናይ ◁💊 :
ዲኞለዉ የሚል ካለ ምን አሩጉ ነዉ የምትሉ 😂😂
2023-12-13 17:04:48
13
user4676177544494
Dan :
ያመኝ ነበር መዳኒት እጠቀም ነበር አሁላይ ግን ባህርዛ መጠጣት ከጀመርኩኝ ብዋላ መዳኒት አቁሜለው ጤናየም ተስተካክሏል
2024-02-09 12:29:53
10
deshet13
ዮሐንስ ሽፈራው :
በእጸዋት ህክምናው ላይ እኔም የምሰጣቸው ሀሳቦች ስላሉ ቪዲዮዎቸን በመመልከት ሀሳብ ብትሰጥበት ደስይለኛል ጤና ላይ የሚሰጥ መረጃ ትንሽየ እንኳን ስህተት ካለ አደጋው ብዙ ነውና!
2023-12-15 05:24:57
10
lwammina
user7918473808161 :
አንተ ከአብሳላት ጋር ያለህ ችርም ምንድነው በጣም ብዙ ነው
2023-12-13 10:41:29
9
natan234561
ዘ-ኦርቶዶክስ :
ቆይ ብዙዎች ከዳኑበት ምድነው ችግሩ
2023-12-13 16:49:29
16
oikodome_1
𝐎𝐢𝐤𝐨𝐝𝐨𝐦𝐞 :
የቱን አንስማ የርሰርች ጋጋታውን ወይስ በአካል የተፈወሱትን ቆይ ሰዎች በእውነት ከዳኑ ምን ክፋት አለው ባይሆን የጎንዮሽ ጉዳት ካላመጣ በስተቀረ ሰዎች ተፈወስኩ እያሉ በርሰርች በፍፁም የምያስብለውስ ምን ማለት ነው?
2023-12-13 23:33:22
7
shimelsgigi
shimelsgebre2 :
የፈለከውን ሳይንሳው ነው በለህ ብትልም እኔ በእርግጠኝነት የምነግርህ 180በ120 የነበረ ባህርዛፍን 😆ለአምስት ቀን ወስጄ 130በ90 ሆኗል ምን ስልት ነው ?እኔ ከዳንኩ የአንተ ገቢ ይቀንሳል ?በጣም ክፉ ናችሁ ።
2024-02-02 17:49:50
5
phylsenn
phylsen :
respect 🙏❤🙏 Dr
2023-12-14 08:27:23
6
makeup_by_lula
Makeup by LULA :
Thank you so much, 🙏respect
2023-12-13 10:14:40
8
samidemsis2
samidemsis :
እኔ በባህርዛፍ ከ 140/100 የነበረው ወደ 127/86 ወርዶል
2024-02-07 17:58:10
5
badhaadha1116
Badhadha1166 :
ለመቃወም ማን ብሎአቹህ ከምታወራ መፍትሄ አምጣ ኪኒን ማዘዝ ብቻ
2023-12-13 14:31:59
14
tewabul
tewabul :
አይ ዶክተር ታሳፍራለህ ብዙ ሰዎች ተጠቅመው ጤናቸው ተመልሶል እንደው ግን እናንተ ሀኪሞችም ሆናችሁ የፋርማሲ ባለሙያዎች የታመመው ሰው ከገበያ ገዝቶ ያመጣው ነው እሚመስላችሁ እናንተ ሲጀመር ከፍተኛ
2023-12-13 12:20:57
7
enatshegaw
sipara teyodros mMo :
ትክክል ነህ ውዴ አፌ ቁርጥ ይበልልህ ንገራቸው ምድረ ቀዳዳዳ
2023-12-13 15:58:35
7
user04892608endale
Mr Endex :
thanks 🙏🙏🙏🙏
2023-12-13 11:13:03
5
meklit.komshi
komshi wake tola :
እግዛብሔር ይስጥህ እድሜን እረጂም ያድርገው
2023-12-13 23:54:54
5
user4676177544494
Dan :
እውነት ለመናገረ እኔም ሞክሬዋለው እንደዚእ ነው የደምግፊት መዳኒት የሚሰረው ከእፅዋት ነው ባእርዛፍም እፅዋት ነው ምንን ችግር አያመጣም ግን አወሳስዱ ነው ችግሩ ምን ያህል እንደሚወሰድ አለማወቅ ነው እንጂ እኔ ለጥቂት አመት ግፊት ያመኝ
2024-02-09 12:22:48
3
tamrat016
Tamrat merga :
ዶክተር እኔ አንዳንዴ 140/90 መጥቶ ሎሚ ስመጥበት 120/80 ይመጣል እና ይሄን እንዴት ያዩታል
2023-12-13 15:24:47
4
benig337
24 :
ልክነው ደምግፊት እንደተባላችሁት ምክንያቱ ብዙ ነው ሲደመር ደም ግፊት የሚባለው በተደጋጋሚ ታይቶ ነው ቢያንስ 3, 4,5 ጊዜ በየጊዜው ከታየ በኋላ በቋሚነት ከሆነ ብቻ ነው አንድ ሰው መለካት ያለበት ምግብ ሳይበላ እና እረፍት ላይ ሁኖነው እና ምንም ጭንቀት እና ንዴት ከሌለበት 140/90 በላይ ከሆነ መዳኒት ሊጀመር ይችላል ባህር ዛፍ ጥቅሙ ጭንቀትን ይቀንሳል በተዘዋዋሪ በጭንቀት ጊዚያዊ የሚመጣውን ይቀንሳል
2025-12-11 05:21:15
2
abel.harar
Abel Mengesha :
I don't agree with you
2024-02-21 10:42:14
2
user8179426133016
ጥርጊያ :
አትቃዥ በሀርዛፍ በሻይ መልክ ፍቱን የግፊት መድሀኒት እንደሆነ እኔም በተግባር አይቻለሁ ይልቁንም side effect ካለው ንገረን ግን ማንኛውም መድሀኒት s/ effect እንዳለው ሳትረሳ! የኢትዮ ዶክተሮች እስኪ ከንግድ ውጡና ተመራመሩ
2023-12-23 20:34:27
4
To see more videos from user @dr.desta_sb, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About