Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@mesayenergetic: የዉሀ ፓንፓ
engineeringsolve
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 13 December 2023 10:36:47 GMT
61809
1822
65
520
Music
Download
No Watermark .mp4 (
17.57MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
17.57MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
. :
ግማሽ የፈረስ ጉልበት ፓምፕ ኮይል ለማስጠቅለል ስንት ይፈጅብኛል
2023-12-13 14:07:41
1
Dave @ J :
0.75 hp alalkem manbeb atchym enda bero
2023-12-13 16:24:24
0
ማትያስ ግርማ :
ከዋተር ፓፑ በላይ ያለችው አውቶማቲኩ ለብቻው ይሸጣል ከተሸጠ ዋጋው ስት ነው ይቅርታ ወንድሜ
2023-12-13 13:34:40
0
አሉላ አክሱማዊ 🇨🇭 :
እኔ ጋር ሁለት ፓፕ ነው ምጠቀመው አንዱ ከታች ወደላይ ሮቶላይ የሚሞላልኝ ነው ግን ካላጠፋውት አቶማቲክ አያቆመውም ውሃው ይፈሳል ሁለተኛው ደሞ ከላይ ወደታችለቤቶቹ ውሃውን ፓፕ የሚያረግስሆንግን24ነው የሚሰራውበጣምይጮሃል መፊትሄውምንድነው
2023-12-14 22:24:50
0
ENDEX ELECTRICAL PLC. :
@user3668156729179:ቡስተር ይባላል አገልግሎቱ ውሃ ቫልቮችን ከፍተን በምንጠቀም ሰዓት ውሃ በፕሬዠር እንድናገኝ ያደርግልናል ቫልቭ ስንዘጋ ፓምፑን ኦፍ ያደርጋል እንዲሁም ሞተሩን እንዳይቃጠል ያደርጋል
2023-12-16 18:39:55
0
teddy :
ግራውንድ ውስት ለቀበረ ሮቶ ምን አይነት ፖምፕ ብጠቀም ነው ከውጭ ሆኖ የሚስብልኝ Please
2023-12-13 18:08:49
0
ምንቴ ምንተስኖት :
ባለ አንድ ስንት ነዉ ኮይሉ የሚጠቀለለዉ
2023-12-16 03:47:48
0
Mikiyas Alehegn :
እስከ ስንተኛ ፎቅ ድረስ ይገፋል ?
2023-12-26 13:52:31
0
habtamumesfin50 :
በጣም እናመሰግናለን፤ እውቀትህን ያዳብርልህ ብለናል። ፈጣሪ ይባርክህ👏👏👏
2023-12-16 15:05:04
0
የአበይ ማዶ ልጅ ነኝ :
ለአትክልት የሚሆን በቻርጅየሚሠራ በሦስት እች ይኖራችኋል ወድሜ
2025-08-18 17:50:15
0
eazy :
ካፓሲተር ስንነቅል ኮረንቲ እንዳይዘን መጠንቀቅ አለብን?
2023-12-13 14:09:21
0
እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም። :
በጠም አሪፍ ነው
2024-01-01 12:15:57
0
𝗲𝘆𝘂𝟭𝟵🦾🇧🇭 :
Tastmralk Bro
2024-01-18 16:08:54
0
masrelove230 :
እባክህ የኔ ፓምፕ ትንሽ ይገፋና ሲግል እሪሱ ያጠፋል ምን ላደድርግ የሚስተካከል ከሆነ ብታስተካክልልኝ
2023-12-13 13:22:06
0
፩ አንዱ 1 :
pressure ለመጨመር ምን እንደሚደረግ ንገረን አሁን ዜሮ ላይ ነው
2023-12-13 11:21:34
0
Heni :
Booster new?
2023-12-13 13:45:34
0
Jayasteseryl :
አሁን ገበያ ላይ ስንት ነው
2023-12-14 06:10:12
0
ምንቴ ምንተስኖት :
ኮይሉ ከተቃጠለ መስተካከል ይችላል እንዴ
2023-12-16 03:48:29
0
2le :
ፖምፑ ብዙግዜ አይቃጠልም አውቶማቲክ እስዊች ካለው እስዊቿ ብቻዋን ነው የምትቃጠለው
2023-12-19 10:46:02
0
tinsaeamekuria :
አቶ ማቲኩ ብቻ ስንት ነው
2023-12-14 03:29:09
0
Abi :
yalgebagn nager ke tanker weda tanker new wys ke wuha mesmer weda roto new miyadergew pampu
2024-02-18 11:53:14
0
ፍሬው :
የመስኖ ፓምፕ አለ?
2026-02-13 19:26:03
0
shegerchemicals :
leo 1.5 sent new? 70meter. yegefal?
2023-12-16 20:47:08
0
ኮማች ፦652 :
🥰🥰🥰🥰 አመሰግናለሁ
2023-12-14 05:25:21
0
alex :
thanks
2023-12-13 11:54:34
0
To see more videos from user @mesayenergetic, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Eating world sourest candy funny 🤣🤣 #funnyvideos#funnymoments#sourestcandy#viral#pranks
Giá phơi đồ co giãn thông minh, giải pháp phơi chăn ga tiện lợi cho mọi nhà. #giadung #tienloi #dodunggiadinh #giaphoido #donnhaxinh
🏃🏃😜دلاسا 🔥
Pin Pin Pin Rodok Minggir Bolo Video by @caksido_ #fypシ゚viral🖤tiktok #fyppppppppppppppppppppppp
#verbaonline
que paso con el que dijo que te amaba #saturado
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy