@malden_sec: Dr Abrham Ameha. Deep knowledge. in this session Dr Abreham briefly explained about tewahdo, age of religions and Nicolas tesla's quote, Frequency, vibration & energy. watch full video on MANYAZEWAL ESHETU's youtube channel. #manyazewaleshetu #meripodcast #የ21ኛው_ክፍለ_ዘመን_ጀግኖች #choicepodcast #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok
Malden 🌟
Region: ET
Wednesday 13 December 2023 17:32:49 GMT
Music
Download
Comments
መንገደኛው :
ባለፈው ስሰማቸዉ ትልቅ ሰው መስለውኝ ነበር
2023-12-13 17:49:08
112
The dreamer :
እነ ዶክተር ግን የተማሩ እየመሰላቸው ለመናገር እድሉን ሲያገኙ አለማወቃቸውን ይነግሩናል።
2023-12-13 23:05:43
60
ዲን. አብርሃም ከተማ :
ቃልም ሥጋ ሆነ... በእኛም አደረ (ዮሐ:1:14) የሚለው የእግዚአብሔር መለኮታዊ ቃል ባሕል ነው? ተዋሕዶ ማለት መለኮትና ሥጋ በተዋሕዶ አንድ ሆነ ማለት ነው።
2023-12-15 06:55:57
46
ኢትዮጵያዊው/Ethiopian :
መጠየቅ እኮ ነው አባባ አላውቅም ማለትም ውርደት አይደለም አዬ ብዙ አውቃለሁ ብለው ነበር ይህችን ቀላሉን ነገር ትልቅ ኤክስ እንደሆኑ አጋለጠችዎ
2023-12-14 23:03:24
12
miraf🦋 :
sew searej hetsan yehonal mebalew ewent new
2023-12-15 12:36:12
45
lidu@ :
ወይየተማረጅል
2026-06-05 19:33:22
1
jo yordiel :
ስለማቀው ነገር በዚልክ መተንተን ተገቢ አይደለም
2025-08-31 08:39:24
1
Miko :
Dr. Abreham Ameha. Deeply understands the universe.
2023-12-13 17:39:27
46
AZIO :
ጥያቄው ሰውዬ የቀባጠረው
2024-02-09 21:55:07
0
ni :
አለም ላይ የ ሰው ልጅ መኖር ከጀመረ 7516 አመት እንደሆነ Bible ይናገራል ከአዳም እስከ ክርስቶስ 5500 ከክርስቶስ ቀጥሎ እስካሁኗ ሰአት 2016 አመት
2023-12-15 02:40:54
3
2116 :
😳😳😳ጋሼ መቼ ነው ከአማኑኤል ሆስፒታል የወጡት ተመልሰው ይግቡ ገና ኖት በደንብ ይታከሙ ፈጣሪ ልቦና ይስጦት::ቆይ ይሄ ጠያቂው እራሱ ምንድን ነው ሀይማኖቱ
2025-01-29 19:54:14
1
Mordechai Yoseph :
የሚገርመው ዕውነት ዓለምን እየመራት ያለው ምሁር እንጅ የኃይማኖት አስተማሪ አለመሆኑ።ምሁራንን ያብዛልን🙏
2025-05-07 20:24:17
0
B Rock :
ሐይማኖት ነው! ያውም አንዲት ሐይማኖት!!!
2023-12-15 19:45:52
1
Genesha M. Official :
The unique and precious Dr.
2024-01-04 09:32:28
3
ያስቆሮጦስ :
Protestantism is Anti-Ethiopianism Project supported by the State.
2025-10-31 07:09:29
0
user7743974678402 :
his knowledge slipped and missed a curve. All what he says seem rational although if you climb up his words and see the destination, not solid ground.
2024-01-01 11:49:53
1
EvoAddis :
Energy can never created Nor Destroyed 👀 our soul is a form of Energy 🤔
2023-12-22 19:26:17
1
wogen :
ለካ ሰው ያወቀ እየመሰለው ግን ያማያውቀው ብዙ ነገር 🙄
2023-12-14 02:46:18
0
tame :
dr. ያሳፍራሉ ቴስላን አምነዉ ተዋህዶ በሀል ነዉ ይላሉ ። ዱዳ አድርግ ያስተምርሀል ቃጭሉ ያድንህ ከሆነ የዛኔ ታስተዉላለህ።
2025-04-14 08:56:18
0
ayele :
ተሳስተዋል ተዋህዶ ኀይማኖት ነው
2025-01-19 18:17:27
0
Abisten :
እኔ ይህን ከምስማ.?.... ምን ይሻለናል ምን አጭሰው ነው የሚመጡት
2025-10-26 07:53:17
0
መደሰት ብሩ :
ስጋና መንፈስ ሁለቱ መገናኘት ነው
2025-09-27 14:16:18
0
Basha Salo :
ስለ፡ሜታ ፍዝክስ፡ጥልቅ፡እውቃት፡ ያለቻው፡ለትውልድ፡ጠቃሚ፡እውቃት፡እያስተለለፍ፡ነው፡ባጣም፡ደስ፡ይለል፡ያምያውሩት፡ነገር፡ታማችቶኞል፡
2025-02-02 21:43:52
0
yalelete :
ኧረ
2025-03-14 19:38:12
0
Phan Endale ⚓ :
ehe sewuye doctor ayidelem tewahdo means geta eyesus segawuna melekotu tewahdual maletachew new👍
2023-12-15 09:42:53
0
To see more videos from user @malden_sec, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.