@yohannes.tsegaye: #ytg #general #gypsum #finishing #work #works #this #is #work #for #Home #in #rooms #partition #designs #and #buildings #mols #plaza #for #partition #this #is #block #best #materal

ጆኒ ጄንትልማን Johnny Gentleman YTG
ጆኒ ጄንትልማን Johnny Gentleman YTG
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 07 January 2024 01:23:24 GMT
277131
3443
160
585

Music

Download

Comments

birhane512
birhane :
አሰራሩ ግን ልክ አይ መስለኝም ምከንያቱም የቀዳዳው አላማ የኤሌክትሪክ መስመርን ለመጠቀም ስለሆነ ወደ ላይ አቅጣጫ መሆን ነበረበት
2024-02-05 15:52:52
7
user80700922157968
ma123456789 :
ልክ አደለም
2024-02-01 12:35:49
0
zade.fiker
እነሱ ያውሩ !!!???? :
መብራቱን ገመድ በየትስ ነው የሚተላለፈው ደግሞ ገልብጠው
2024-03-01 02:35:58
1
graphics2119
Mesfin A :
ለምን በጣም ቆንጆ የአልሙኒየም ፖርተሽን እያለ ይህን የማሰራው
2024-04-02 08:37:01
0
wondyhaile123
Wondy Haile :
ሴራሚክ ላይ መሰራቱ ችግር የለውም?
2024-01-08 21:40:08
0
mullertn37
muller tn :
አልሙኒየም ፓርትሽን አይሻልም ከዚ
2024-02-28 16:21:56
1
giyon.f
ሹንዲ :
ይሄ ነገር ለቤት ነዉ ወይስ ለአጥር ነዉ የሚሆነዉ bro?
2024-04-04 02:56:53
0
mulenatay10
Muler :
ወንድሜ እፈልጋለዉ ትንሽ የሚሰራ አለኝ አድራሻክ
2024-02-29 01:51:55
0
minayewaka
minaye :
ያንዱ ዋጋ ስንትነው?
2024-01-09 14:53:26
2
nahomegaeta
Nahomega :
ጀሶ ምን ላይ ነዉ የምትጠቀመዉ ነዉ ዝም ብሎ ነዉ እሚደረደረዉ?
2024-08-29 14:24:47
0
ashenafi294
ashu finshg :
ቃጫው ግን የለው እንዴ
2024-01-10 01:21:55
0
asfawkahessay
asfawkahessay :
አድራሻ የት ነው
2024-02-28 14:28:29
0
yohannesfekadu5
John :
ምንም አይችልም በድፍረት ነው የሚሰራው በዛላይ ጉራው ጉረኛ
2024-02-28 16:20:00
1
tereman18
አቤሜሌክ :
ቀዳዳው ወደላይነው በቀዳዳው አልፎአልፎ ቃጫ ትከትበትና ሁለቱን ታያይዝበታለህ
2024-02-28 18:44:05
1
user3193653347533
eli man :
አይለሠንም የሚባለው እንዴት ነው
2024-04-02 13:31:10
0
user8700973373847
henok D :
ይኤ ልጅ ሠዎችን ሊገላቸው ነው እንዴ ለምን ትክክለኛ ሙያ አያሳይም
2024-10-30 18:31:21
0
tekalign721
Tekalign 🕯 :
load mashakam yichilal gin akim alo
2024-02-28 17:30:50
0
zade.fiker
እነሱ ያውሩ !!!???? :
ብዙ ይቀርሀል በደንብ አስተካክል እላያቸው ላይ እንደአትጥልባቸው የሱቅ ካርቶን መሠለህ ያለ ማጣበቂያ ቃጫ ወይም ጅብሰም የምትደረድር ና እኔጋ በደንብ ላሳይህ እሽ
2024-03-01 02:34:11
1
beki_dancer12
Bereket Dereje :
arif nw gn be kedadawochi wusit letinkare encht asgba
2024-03-15 08:56:17
1
shmbel125
@shmbel12 :
👍👍👍 nice bro berchi des yemil sra nw
2024-02-01 10:16:13
1
user38806827561194
dani :
ብዙ ነገር ይቀርሀል ልመድ
2024-02-28 17:25:24
0
hayal.finishing.paint1
Hayal finishing&paint :
መግጠሚያው ላይ ሙላው
2024-01-25 17:13:28
0
fikerdefef
fikerdefef :
በርታ ብሮ🥰🥰🥰
2026-10-25 18:12:32
0
ethiocoffee4
mustofa abdul :
አሰራርህ ልክ አይደለም ብሎክ በቁመቱ ነው ሚቀመጠው በያ አስተካክለው
2025-11-11 21:08:08
0
abu.yusra.mohamme
ABU YUSRA mohammed :
የጅብሰም ግድግዳ በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን ። ቁ 1 ጀሞ 2 , ቁ 2 አንፎ ድልድይ
2025-05-25 14:04:31
0
To see more videos from user @yohannes.tsegaye, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About