@ustaz.alelah.mehdi: Replying to @lidumeko

ኡስታዝ አለላህ መህዲ
ኡስታዝ አለላህ መህዲ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 10 January 2024 09:25:20 GMT
324891
8178
448
1237

Music

Download

Comments

nurye.yimer.muhamm
NURYE YIMER MUHAMMED :
ክክክ በቃ ህልም ፈች ሁነህ ቀሪህ አይ አለመታደል
2024-01-10 10:36:06
12
user21374970571444
user21374970571444 :
የቤቴ ሽንት ቤት ሞልቶ አየሁ
2025-06-15 05:52:56
2
nebuti180
💕نبتي :
as wr wb ኡስታዝ በአላህ ሰላሜን አጣሁ ይዬን ህልም ካየሁ ብሀላ በአላህ አትለፈኝ በጣም ሚያምር ሰውን ያስገረመ ቀይ አበበ ተክይ ከዛ እየነቀልኩ ሰብስቤ እሰርኩት ከዛ ዳረ ዳሩ ላይ በጣም ሚያምር ነጭ አበባ አደረኩበት ጠቅልዬ እደጨረስኩ ከአባው ስር እንቁላል ወጣ በአላህ መልስልኝ😔
2025-05-28 21:24:41
6
yeberehaw1
Mohammed :
as al wr wb ኡስታዝ እባብ ሁለት ግዜ ከርቀት ሆኖ መርዙን ተፋብኝ ሳባርረው ልገድለው አልቻልኩም ይመልስሉኝ
2025-05-31 11:27:50
0
ayubeautycornerharar
Ayu Makeup and Hinna Harar💄 :
ኡስታዝ አሰላሙ አለይኩም በህልሜ በጣም በተደጋጋሚ ልጅ ሳጠባ አያለው ልጅ አልወለድኩም ባለትዳር ነኝ በ አላህ ምንደነው ኡስታዝ ንገረኝ
2025-04-20 17:44:30
0
sweets40852
hubi Cakes and sweets :
አሰላሙአለይኩም ኡስታዝ ተደጋጋሚ ሰዎች ሲያሳድዱኝ ሳመልጣቸው አያለሁኝ
2025-05-01 12:06:50
3
creatorsearseach18217179
ስቄ ተዉኳት :
እኔ ደሞ ወደ ቀብር ሲወሰድ አዬሁኝ መለውቀው ሰዉ ነው
2024-03-29 10:37:33
1
mossad567
1992 :
እናቴ ስትሞትብኝ ወደ2 ጊዜ አየው በጣም ተጨንቄያለው ለሰው ማማከርም ፈራው አትለፈኝ በ አላህ
2024-03-28 19:48:28
1
user3472268714511
ءب حنيف :
የሞተች አክስቴ ፀጉርሽ ቂቤ ልቀባሽ ብላ ስትለምነኝ አየሁ
2024-02-12 07:25:45
2
amin_g23
⚔️ Mehdi ⚔️ :
ያፈራ ተምር ዛፍ አየው ባክህ መልስልኝ
2024-04-01 18:15:55
0
jebawklo3
abdul rehman :
አሠላሙ አለይኩም አልፎ አልፎ በህልሜ በቀብር አጠገብ ስራመድ ተመልክቻለሁ በተደጋጋሚ አሁን ደሞ ለመጨረሻ ጊዜ ሠዎች ተሠብስበው እኔም ከነሡ መሀል ቆሜ የሆነሠው ወደ ቀብር ውስጥ ሲገባ ተመለከትኩ ስላስጨነቀኝ ነው ወንድ ነኝ
2024-01-10 09:38:15
5
sufiyaansadiq2
ብቼኛዋ :
ኡስታዚ በህልሜ የሆነው ኡስታዚ ነቃብ ሊበሽ እያአለህ ይቆጣኛል በአላህ ንገሬኝ
2024-01-30 13:09:33
1
roza33949
rozii🌸💖 :
As wr wb በህልሜየምወደውሰው እህቴ አይሆንሽምአ ለቺኝ ኡስታዝ ምድነውኘ
2024-03-29 18:04:39
3
seya.aresenal
seya aresenal :
የአላህን ቃል ለመነቀስ ስታገል አደርኩ ኡስታዝ ፍታልኝ
2025-02-16 02:54:30
2
user98193349670748
ዙba :
ኡስታዝ በህልሜ ሙአዝን ሆኜ እራሴን አየሁኝ በአላህ ፍታልኝ
2025-07-09 23:02:18
2
alamudin.abu.huze
alamudin abu huzefa (ali) :
as.wrwb ኡስታዝ በህልሜ ፂሜን ላጨሁት ቀድሞ ቀመስም ጨምሮ ምንድነው be allah
2025-05-07 05:26:25
2
usernam0885
sala sala7 :
እኔ ደሞ ምንም ትክክለኛ ወይም ግልፅ የሆነ ህልም አላይም ለምንድነው
2024-03-30 17:39:11
2
abufidos.abu
Abufidos Abu :
as.wr.wb ኢስላማዊ ጥያቄ አለኝ ከቻልክ ok በለኝ
2024-03-30 12:17:40
1
shinshicho
user260206853614 :
አንድን ሰው በጣም ጥቁር ሆኖ ማየት ምን ይሆን ፍቺው?
2024-03-30 12:35:44
2
drog8134
Victor gyokeres 🇪🇹Arsye ፍቅር :
ustaz megrib ina isha selat lay dimtsachinin sanasema mesged inchlalen wey?ibakih asawkegn atlefew...
2024-01-13 17:10:39
2
teyiba....da
hawwiinkoo jannata💯🤲🇵🇸🇪🇹 :
እህቴ ሞታለች ግን በህልሜ እንደ ተመለሰች ኣያለው እኔ ግን በ አካል አላገኞሃትም እንደ ተመለሰችም ከሰዎችነው ሚሰማ ቤታችን እንደ መጀመርያው ቀን ለቅሶ ይሆናል እኔን ግን በስልክ ታናግረኛለች። እባክህን ዑስታዝ መልስልኝ በአላህ።
2024-02-20 21:26:05
1
kedirahmed342
kedirahmed342 :
Ustaz Yamotan sew bahulm wanduma new En abran hunn taug mendenw h
2024-03-17 03:17:43
2
user990673336133
samera :
ካፌር ከሆኑስ ሰደቃ ይቻላል
2025-06-01 10:00:45
1
h634338
joker :
እኔስ ትነትነ ይልም አላምኩት እሰክ ደዉልልኝ
2024-03-22 08:49:21
2
amar.mehamed5
Amar Mehamed :
አአወወ ኡስታዝ እኔ በህልሜ የሆነ ምግብ በልቼ ጥርሶቼ ብስብስ ብሎ የፊት ጥርሴ ክብ ሆኖ ተቦረቦረ መንጋጋ ጥርስ ደግሞ ዝም ብሎ ውልቅ አለ ሌሎቹም እንደዛው ናቸው ለመውለቅ ምንድን ነው በአላህ🤲
2025-06-08 14:25:51
1
To see more videos from user @ustaz.alelah.mehdi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About