@meimei_cuaann:

Mei cuaann🫧
Mei cuaann🫧
Open In TikTok:
Region: ID
Friday 26 January 2024 04:11:49 GMT
22033
617
6
36

Music

Download

Comments

fajarfajari1
Fajar Fajari :
🥰🥰
2024-02-05 03:54:50
0
reng.disah883
reng disah :
🤤
2024-01-26 17:38:59
0
anakkicilshinee
🪼✨𝄞Bb1La✞a🐣🩷 :
💀
2025-02-13 11:54:45
0
seorang.calon
Seorang Ayah :
😻
2024-02-06 07:41:24
0
To see more videos from user @meimei_cuaann, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ህይወትሽ ቢገለጥ፣ታሪክሽ ቢታወስ፣ጀርባሽ ቢጠና እንደ አንቺ ብርቱና ጠንካራ ሴት ላይገኝ ይችላል።አልፈሻቸውም የመጣሻቸው መሰናክሎች እንኳንም በውስጡ ለማለፍ ለማየትና ለመስማት ሊከብድ ይችላል።ቢሆንም የፈተነሽን ትናንት ድል ነስተሽ ከችግር እና ከፈተና በላይ መሆንሽን እንደ ወርቅ ተፈትነሽ አልፈሻልና ዛሬ እንደ አንቺ የሚሆን ልዪ ሴት በምድር ላይ አትኖርም። የከበደሽን ፈተና ድል ነስተሽዋል ፣ትናንት ያሸማቀቀሽን ታሪክ ዛሬ ከጫማሽ ስር ጥለሽ ቆፍረሽ ቀብረሽዋል።ከዛ ሁሉ ከባድና ፈታኝ ጊዜ በኋላ በራሷ ጥረትና በፈጣሪ እገዛ የውስጥ ሰላሟን ያረጋገጠች፣በችግሯ ላይ የተራመደች ፣በፈተናወቿ የተገነባች፣በጥረቷ አንገቷን ቀና ያደረገች፣በራሷ ጥረት ጠላቶቿን አሳፍራ በፊታቸው የተራመደች ድንቅ ሴት ሆነሽ ዛሬም ኩራትሽን ለፈጣሪ ያደረግሽ ጀግና ሴት ነሽና ክብር ይገባሻል። ምክንያቱም ብዙ ሰዎች አለቀላት፣አበቃላት፣ጠፋች፣ስብርብሯ ወቷል፣አፈር ከዶሜ በልታለች ፣ከአፈር ተቀላቅላለች፣ከሰው በታች ሆናለች ያሉ ጠላቶችሽን ከብዙ እሳት እና መከራ መሃል  እንደ ወርቅ ተፈትነሽ ነገር ግን ይበልጥ ደምቀሽ፣አምረሽ እና አብርተሽ ከፍ ብለሽ ታይተሻልና ከዚህ የበለጠ ክብርና ህይወት ይገባሻል።ከእንግድህ ክብርሽን ከእጅሽ፣ኑሮሽን በምርጫሽ፣ወዳጅሽን በብልሃት መርጠሽ፣ድንበርሽን አስምረሽ ከፈጣሪ ቀጥለሽ ራስሽን ልጠብቂና የተሻለ ህይወት ልትኖሪ ይገባልና በርቺ!!  በመከራ ተፈትና በራሷ ላይ አክሊል የደፋች ሴት እርሷን እንኳን ቃል በፍፁም ተግባር አይሰብራትም።እንቁ ሴት መከራ አይበግራትም ለዚህ ደግሞ አንቺ ምሳሌ ሆነሻልና ዋጋሽ ከቀይ እንቁ ይበልጣልና ደስ ይበል!!! ለዛች ብርቱ እና እንቁ ሴት ሸር አድርጉላት……🫶🏽 እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏 እግዚአብሔር ብርሃኔና መድሃኒቴ ነው።

About