@muliza2021: #Worku #bekover20 #Duet #viraltiktok #viral #viralvideo #CapCut #ethiopia #አማራው_ተራራው_ተገፍቶ_ማይወድቀው💚💛❤አሳምነውአባቴ #ፋኖመከታቺን💚💛❤✅ቤተአማራ✊💒❤🤝 #gonder #shewa #wollo #gojam #tiktok #amhara #ፋኖ_ኩራታችን🦁✊❤ @Tamagne Media @nuradisseid @ቡሽራ Bushra 🔥🦋🦅 @((Samiraወሌየዋ 🇨🇬🇪🇷💞)) @እሸቱ ገጠሬው 2 @Sami_Studio_Tik_Tok @Malefia @ማእረግ_ካዛንቺስ_33_የአዲስ.አበባ_ፋኖ @Memar መማር @Hayat mhamed @Kedija ebabu @Danibalageru1
MULIZA Amharawit
Region: DE
Tuesday 30 January 2024 12:04:47 GMT
Music
Download
Comments
21 ትወጅኝ አይደል አበርችኝ@@ :
Wuy dimtsish be mariyam🥰🥰🥰🥰🥰
2024-01-30 17:10:59
216
Gish-abay :
ላሚቱ ጥቁር ናት፣
ወተቷ ነጭ ነው ፣
መከተቢያው ዘንዶ፣
ማለቢያው እባብ ነው ፣
ጀግኖችም አለቁ፣
አስታራቂው ማን ነው ።
2025-03-29 21:06:20
64
Elias/ኤልያስ 🌍❤️🩹☦️🧎🏾 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰 we all Amhara are Fano we proud Fano💪💪💪
2024-01-31 07:52:21
119
ካልታማህ 👍👍 ተረስተሀል🌱🌱 :
እንደኔ ቃል አቶ ዝም ያለ ማነው🥰🥰🥰🥰
2026-03-08 07:57:43
24
fekadetigat863 :
አይ ሜካምብ የሰራህን ይስጥህ ያችን ቼኮሌትና የጠይም ቆንጆ ልጅ ለማዳ የቻይና ጦጣ አሰመሰላት ቁጭ
2024-01-30 15:43:31
40
maamme :
እባክሽ ተይ አትነካኪኝ ለልጆቼ ነልኑርበት
2024-01-30 17:16:26
64
አዊ ነኝ💚ያባቱ ሸጋ💜💜 :
የኔ ፀይም አሳ አንቺን አለማድነቅ ጅዝብና ነው💞💞💞
2026-02-19 19:50:40
5
የፍቅር ሰው :
የኔ ቆንጆ አታስለቅሺኚ ይህ ቀን ያልፋል ድል ለጀግናው ፋኖ
2024-01-31 09:02:48
25
ሁሉም በእግዚአብሔር ይቻላል 💚💛❤️🙏 :
ምን ሆኛ ነው ግን ቅራርቶ ዋሽንት ስስማ ጥሩ ስሜት አይሰማኝም በርች ከብት ስጠብቅ እንደ አንች ነበር የምለው አሁን ግን እየጠፍኝ መጣ🥺
2024-01-30 17:14:32
6
ሀይመረ :
እንዲያ በይማ አንቺ እንዲህ በይማ ???
እኔስ ትቼው ነበር ደግሞ አመመው ደግሞ ከፋው ሆዴን ፤
እሲቲ ልንሳና ላብጄው መንገዴን ።
2025-11-16 09:45:02
5
Addisu ጎጃሜ ኩሩ ነው :
ጎራው አሳምነው ሞተ ዘንዘልማ ላይ
እናቴን አረዷት እህቴን ደፈሯት ከወለጋ ለይ
ቤቴን አቃጠሉት መጠው ከበሻሻ
አሁን ግን ነቅተናል በስተመጨረሻ ::በይልኝማ
2024-06-20 11:07:18
10
እና ምን ይጠበስ :
አረ በናትሽ እረዘም አድርጊዉ ሰምቸ ሰምቸ አልጠግብሽም🥰🥰🥰
2024-01-30 13:47:19
67
hani fikir yedirewa :
በምን ልምምድ ነው እንደዚህ ሚኮነው
2025-02-05 20:51:31
6
اعلم ثم تكلم :
ምርጥ ነሽ በአላህ ድምፅሽ ታሚር🥰🥰🥰🥰🥰🥰ላገርሽ ታገይ አቦሬሽ ልሂድ ወላሂ ሴችም ሆነወድም ፍኖ መግባት የምፈልጉ አብሬችሁ እሆዳለሁ አናግሩኝ ላገሬ እሞታለሁ😭😭😭😭
2024-01-31 01:26:36
9
Tesfa✨ :
የኔ ቆጆ ትለያለሺ👌👌👌🥰🥰🥰
2025-02-04 12:38:14
5
@shifera :
እርግጠኛ ነኝ የወረቁ እህት መሆን አለብሽ
2024-01-30 19:52:52
6
hassen የዱባዩ :
ትደልቅ እደሆን አስምረህ ደልቅ በፋኖ ቀልድ የለም አትጨማለቅ ብለሽ በይ
2024-01-31 06:15:52
5
boss :
ዋው waw አይ ጀግና ይመቸሽ
2024-01-31 11:24:48
6
ቲጂ የእመብረሀን ልጅ :
Wow !! Amazing your voice 🥰🥰🥰
2024-01-31 06:49:57
91
Tewahido Tewahido :
በዚህ የድምፅ ችሎታሽ እግዚያብሄርን አመስግኝበት ግን ብዙ ላይክ ኮመት የለውም
2024-01-30 19:21:29
22
QE :
It's very emotional song 😢& Beautiful voice 💃🥰
2024-02-01 13:00:07
54
Taivas 🌺 :
አስለቀሽኝ እማምላክን ወረረኝኝኝኝኝ ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋምንልሁንልሽሽሽሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭😭😭
2024-01-30 16:36:45
19
ራፋቱኤል :
ያልተጠቀምንበት ድንግል የሆነ ድምፅ❤️❤️❤️
2024-01-31 18:46:23
5
Messi$A :
Woow amazing voice
2024-01-30 19:16:45
46
ቅድስናዬ💙Kidu(ሕ) :
Amazing 👏🏽
2024-02-04 01:51:04
13
To see more videos from user @muliza2021, please go to the Tikwm
homepage.