@estifmehiret: #EthiopianOrthodoxtewahdo #ጣማፍ_ኄራኒ ለዚህ ትውልድ በዚህ ዘመን የተሰጠችን ድንቅ እናት በረከቷ ይደርብን። ታሪኳን ለማታቁ በእውነት እንድታነቡት እጋብዛችኋለሁ (ዝክረ ቅዱሳን አንስት ዘተዋህዶ ) የሚል መፅሀፍ ላይ ይገኛል በትረካ መልክ መሰማት ለምትፈልጉ ደግሞ ሊንኩን በመጫን የቴሌግራም ግሩፑን መቀላቀል ትችላላችሁ invite link👉👉https://t.me/+sPoJs0mhZwZjOWFk
Estifanos mehiret
Region: ET
Sunday 04 February 2024 08:59:39 GMT
Music
Download
Comments
Sammy GK :
አዲስ አማልጅ ነች famliy አበርታቷት 😁😁😁
2026-11-06 17:44:46
63
CJ⚓️☦️ :
እንደ አንድ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ይኸንን አልቀበለውም
2026-11-08 01:59:58
40
Abel shiferaw :
ቅድስ ዝናሽ Coming soon🤗😂
2026-11-07 19:25:22
32
መቅዲ🌷 :
እኔንም አምልኩኝ መቅዲነኝ😁😂
2026-11-07 08:07:09
7
A_M_I_R__S_E_I_D☑️ :
ካመኑበት መብታቸው ነው
2026-11-08 21:50:40
5
imoji :
ይሄ ነገር prank ይሆን እንዴ
2026-11-08 22:42:35
5
𝒩𝒶𝓃𝒾🫒 :
?? am i the only one who is confused
2024-02-05 08:55:49
536
blen6542 :
ቅድስት ሰሚራ😂😂
2024-02-04 19:44:11
291
Hermona_D :
I’m orthodox gin Min malet new yesuan photo askemto mezemer yihe lik aydelem 🙂
2024-02-04 20:10:00
58
FAHA :
i am muslim...ግን አንድ ጥያቄ በቅንነት ንገሩኝ። ለምን መድሀኒአለምን ብቻ አጠይቁም ወይም አታወድሱም።ለምን ከፈጣሪ በታች ላለ ነገር መወደስ አለበት። በቅንነት መልሱልኝ።
2024-03-27 11:38:06
50
glory to God :
አይ ኦርቶዬ አያልቅብሽ 😂😂😂😂
2024-02-04 19:03:52
93
elsabeth :
ere wedet eyehedachu new??
2024-02-25 06:25:56
109
user7317294843547 :
I just saw this today am I confused or no
2024-02-21 18:21:06
33
amir :
😂😂😂😂😁😁😁 ደሞ እቺ ማናት
2024-03-27 10:53:08
13
Tg 777 :
ታሪኳን በመንፈሳዊ ፊልም ተሰርቶ ያየውት መሰለኝ እስኪ ስለሷ እምታውቂውን አጋሪን
2024-02-04 13:17:45
9
user2199753960902 :
እናስተውል ይህ እግዚአብሔር ደስ የማይሰኝበት ነገር ነው፤ ንስሃ ግቡ!
2024-02-04 19:50:53
17
🦋Rebecca🦋 :
so ? የካቲት ተወልዳ ጥቅምት ሞተች ምን ይጠበስ? እግዚአብሔር ምስክሬ ጣዎት እያመለካችሁ ነው ።ለምንድን ነው ምዘምሩላት ?ለማነው እልልታው? እግዚአብሔር ቀናተኛ አምላክ ነው አይዘበትበትም !!!
2024-02-11 13:20:17
10
Im 🌀 :
Weyne jilbabist
2024-03-27 16:59:11
13
𝐀𝐅𝐀𝐍 𝐎𝐑𝐎𝐌𝐎 & BEYOND :
she is muslim ☪️?
2024-04-11 12:13:40
8
ወ.ዘ.ተ... :
ቃና ቲቪ አንድ ጻድቅ ልኮልናል ...እልልልል
2024-03-27 12:00:18
9
DAN :
man nat ?
2024-04-03 06:29:13
10
✝️ፍቅር የማርያም ልጂ✝️❤ :
እኔ ግን ምንም አልገባኝ
2026-11-12 20:02:24
1
simboo Gudisaa Keba :
አምላኬ ሆይ ሰው ምን እየሆነ ነው 😩😩😩😩😩😩😩😩👈👈👈👈
2026-11-09 15:49:43
1
Ormy10 :
ሂጃቡን ወደነዋልበቀጣይ ኒቃብ እንደምትመጣ ተስፋ አለኝ🥰🥰
2024-04-01 10:04:11
2
To see more videos from user @estifmehiret, please go to the Tikwm
homepage.