@loletube1: ድነት ይጠፋል? ሮሜ 8 ቁ.ር 34 ሙሉ ትምህርቱን በዩቲዩብ እና ቴሌግራም ይከታተሉ። https://youtube.com/channel/UC-wfcA9i7KElc-R8vJy1MLg https://t.me/lole_evangelical #loleevangelicalchurch #samitura

LOLE TUBE
LOLE TUBE
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 08 February 2024 12:39:10 GMT
24731
1920
136
743

Music

Download

Comments

buchi360012
Dispatch. :
ኢትዮጵያ ውስጥ የዳነ ሰው ትክክለኛ ትምህርት ስሰማ ዛሬ ምናልባት ሶስተኛዬ ነው መሰለኝ! ይገርማል የጌታን የመስቀል ሥራ አብርቶልሃል! ቀጥል!
2024-02-08 16:05:29
14
mihrete.ab
￶ :
አሜን!!! ይሄ ትምህርት ሲሰበክ በኀጢአት ስለመዘፈቅ የምታወሩ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ?
2024-02-08 13:23:10
10
mywecho
￶ :
ፀጋ ይብዛልህ ሳሚዬ 😇😇
2024-02-08 18:34:09
8
lehiywet
ሞት በሞት :
I think he follows unnecessary premises to came to his conclusion . let me ask you , can you differentiate my duties and His duties in salvation ?????
2024-04-04 19:41:21
1
dinku824
user72552928433982 :
የዲያብሎስ ትምህርት ነዉ። ብትችል ተመለስ፡ አስርቱ ቆነጃጅትና አምስቱ ጋዝ ያለቀባቸዉ ነገር ግን አንድ ላይ በእምነት ከጓደኞቻቸው ጋር ይኖሩ የነበሩትን ፡ ማንም የቆመ ቢመስለዉ እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ፡??????
2024-02-08 13:36:26
5
user2328674115716
Semantic :
ጥሩ ተስማምቻለሁ። እኔ ጥያቄዬ አምነንና ፀድቀን ነገር ግን በኃጥያት ብንመላለስ እንዳላመኑት ብንኖር ችግር የለውም ማለት ነውን?
2024-02-08 13:00:17
4
teshe29261995
Teshager sheno :
ጤናማ ትምህርት ተባረክ
2024-02-08 18:47:18
5
shallaa_abjata
@Shigdaa_kolaaso :
ጴንጤዎች ጉደችሁ ፈለ ። እውነተኛ የእግዚአብሔር ልጆች እየበዙ ነው። የእግዚአብሔርን ጻጋ ገልጦ : በነጻ የተቀበሉትን በነጻ ለወንድሞቻቸው የሚያካፍሉ ወንድሞች እየበዚልን ነው። jabadhuu kormaa kiyyaa...
2024-02-20 03:57:40
5
biniyammehari
biniyam mehari :
what if ብትክደውስ ?
2024-08-05 18:34:45
0
jesus.is.lord9568
Jesus if Lord ✝️✨ :
💔wow Jesus is lord
2024-02-28 09:02:42
4
hailegabriel8
ንነጽር- እናስተውል :
“ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” — ገላትያ 5፥21
2024-05-01 02:40:27
0
semdesalegn
semdesalegn :
ones saved always saved 🙏🙌
2024-03-19 18:44:58
5
melke_refo
Melkamu Tuchamo :
“አንድ ጊዜ በማቅረብ የሚቀደሱትን የዘላለም ፍጹማን አድርጎአቸዋልና።” — ዕብራውያን 10፥14
2024-03-31 20:43:10
3
videophotoeditor2
Felmeta :
ክርስቶስ ዳግም ሲመጣ እና ሲፈርድ ለምን በልጄ የማዳን ስራ ብቻ አላመናቹም አይልም ለምን መልካም ስራ አልሰራቹም እንጂ የዮሀንስ ራዕይ አይዘለል
2024-04-06 20:59:49
0
tadeledesu
T.D :
የአስቆሮቱ ይሁዳ ድነት ተቋርጧል ወይስ አልተቋረጠም???
2024-03-07 05:35:47
0
zac8bn
Zac8bn :
once saved always saved አጋንንታዊ ነው ማለት ድጋሚ በሀጥአት ተከስሼ ድነትን አጣለው ማለት አይደለም ነገር ግን ሰው ንስሀ ሳይገባ በሀጥአት ከቀጠለ ወደክህደት ስለምደርስና ይህ ክህደት ድነቱን ስለምያሳጣ ነው።
2024-03-30 15:23:33
2
newcreation556
Teketel Tagesse Gobena✝️ :
ኤፌሶን 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥ ⁵ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥
2024-03-21 20:16:42
4
shallaa_abjata
@Shigdaa_kolaaso :
ዋው !! ወንድሜ እንደዚህ አይነት ትምህርት በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ጥቅት ሰዎች ናቸው ። ብሩክ ነህ!! buli abboo
2024-02-20 03:50:39
5
user7566522509425
የሂወት ሚስጥር :
ሽታህ እውነት እውነት ይላል 🙏
2024-04-29 20:32:18
1
amanuelyegeta11
blessed :
tsegaw ybzalh
2024-02-18 08:58:10
3
singer_abinet
Abinet Bekele :
👌Powerful!
2024-02-08 14:14:47
4
ephrem2300
Yabu :
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ
2024-02-08 17:44:43
2
aseyeeyesus
Asiretu Samul :
Haleluja... much grace bro
2024-02-08 18:36:27
3
sonalex60
alexlema :
sami welcome to grace teaching...happy to heard such pure gospel from you!!
2024-02-11 18:44:18
2
robae1212
Mr robel✋ :
በእየሱስ የዘላለም ድህነታት አለን ነው ትምህርቱ ????
2024-02-14 16:23:56
1
To see more videos from user @loletube1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About