@user7654328902345: #ወር በገባ በ9 አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ💖 አባታችን አቡነእስትንፋሰ ክርስቶስ ያደረጉት ታዕምር ይህ ነው፡፡ #ኮሬብ በሚባል አገር ብዙ ዘመን ታሞ በአልጋ ላይ ተኝቶ የሚኖር አንድ ሰው ነበር፡፡ ለዘመዶቹ ወደ አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ገዳም ውሰዱኝ ያለ እሱ የሚፈውሰኜ ኝ የለም በፍጹም ልቡናው አምኖ ይህን በተናገረ ጊዜ ተሸክመው አምጥተው ከአባታችን መቃብር ላይ አስቀመጡት ያም ታማሚ ሰው አባታችንን ከደጅህ ወደቅሁ በጸሎትህና ተማጸንኩ የተአምራትህን ኃይል በእኔ ላይ ግለጽ ኃጢአተኛ የምሆን የእኔን የባሪያህን ልመና ቸል አትበል አለ ይህን ብሎ ከአባታችን እስትንፋሰ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን አጠገብ የምትፈሰ ጠበል ተጠምቆ ተኛ ሲነሳ በአባታች በአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በጸሎቱ ኃይል ዳነ፡፡ #እጆቹና እግሮቹ ቀንተውለት በእግሩ ቆመ ጉልበቱም እን ጎልማሳ ሆነ ሕዝቡም የተደረገውን ተአምር አይተው እጅግ እግዚአብሔርን አመሰገኑና ይህ ጻድቅ ተአምራቱን አሳየን እኛም በጸሎቱ ኃይል ተማጽነናል እያሉ አባታችን እስትንፋሰ ክርስቶስን አደነቁ፡፡ #እኛንም አባታችን አብነ አስትንፋሰ ክርስቶስ በጸሎቱ ሀይል ከክፋ ዕለት እና ከጥፋት ሠዓት በሚመጣው ዓለም ከገሐነም እሳት ታድኑን ዘንድ እንማጸናለን፡፡ #(ገድለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ)

🌏እማ ህይወቴ💚💛❤
🌏እማ ህይወቴ💚💛❤
Open In TikTok:
Region: AE
Friday 16 February 2024 18:16:46 GMT
6228
591
20
33

Music

Download

Comments

user9848888424165
user9848888424165 :
አሜን አሜን አሜን
2026-10-18 11:56:03
0
wbalemaebey
መኖር በተስፋ :
አሜን🥰🥰🥰
2024-02-16 21:24:24
0
eden.fikru
Edi :
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
2026-06-16 14:01:25
0
user3206290884880
ገዘብ ዲሽቃ ነው ሽፋን ይሠጣል :
አሜንአሜንአሜን🥰🥰
2024-02-16 19:57:03
0
user2460873833374
ገብርኤል አባቴ :
አሜን አሜን አሜን
2024-02-16 18:41:07
0
yohanes.dires
Yohanes Dires :
amen amen amen
2024-02-16 19:22:16
0
bsere1
bsere :
የአባታችን የአቡነ እስትንፋሰበረከታቸውእናቃልኪደናቸወኢትዮጰያንይጠብቅልን
2024-02-16 18:59:59
0
cr7koke1
Emebet :
amen amen amen
2024-02-16 20:37:01
0
addis.ftene
Addis Ftene :
አሜን አሜን አሜን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን
2024-02-16 19:40:06
0
user1390481267385
yoadan,,. :
AMEN AMEN AMEN
2024-02-16 18:52:47
0
yeshuu12
yeshuu12 :
አሜን አሜን
2024-02-16 19:24:38
0
negst19
ሚካኤል ጠባቂዮ ነው :
አሜን 🙏🙏🙏
2024-02-16 20:52:49
0
user9610063812638
beki 2123 :
አሜን
2024-02-17 07:01:02
0
cooltape32
🎖🅲🅾🅾🅻🅼🅰🅽🎖🦅🎖 :
🙏🙏🙏
2026-06-14 22:26:30
0
emu0042
emu :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-04-17 16:53:21
0
shakeel24983
Shakeel :
🙏🙏🙏
2024-02-21 03:38:30
0
colman7052
🎖🄲🄾🄾🄻🄼🄰🄽🎖🦅🎖 :
🥰🥰🥰
2026-05-16 17:01:14
0
mimi44984
Mimi :
🙏🙏🙏
2024-02-17 02:44:30
0
user2741748753199
ተዋህዶ ሃይማኖቴ 🥰🥰 :
🥰🥰🥰
2024-02-16 22:28:25
0
begashaw.tefera
Begashaw Tefera :
ameen
2024-02-18 17:17:39
0
To see more videos from user @user7654328902345, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About