@abelbirhanu: የማንም ሰው ጉዳይ አይደለንም #abelbirhanu #travel #abelspodcast

Abel Birhanu Baye
Abel Birhanu Baye
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 23 February 2024 13:37:12 GMT
328536
28732
611
2532

Music

Download

Comments

eyob_11.11
eyob_11:11 :
But except the family
2024-02-23 19:24:03
112
redoredo299
Rediet ☕ :
exactly💯🙌👌
2024-02-23 15:13:12
48
fitsumhagos566
ፍፄ *Back 2z Origin :
እኔ ከደጅ ስገባ አይኔን የሚናፍቁ ህፃናት አሉኝ ። ሰዐቴን ሳሳልፍ እንኳ ቤቱን ያምሱታል* እናታቸውን ሰላም ይነሷታል* ስወጣ ተደብቄ ነው * ስራዬ አዕምሮ የሚያደክምና አሰልቺ ነው እነሱን ሳስብ ግን እበረታለው እኔ ጉዳያቸው ነኝ
2024-02-25 08:57:31
28
yamahg12
alt :
Absolutely right !
2024-02-23 16:59:42
18
tvmaintenance
ቲቪ ጥገና Tv maintenance(ysak) :
በዚህ ምክር ህይወቴ ተቀይሮአል🔥🔥
2026-02-16 03:29:53
5
anwar_mohamed77
anu_mohamed :
I think this video will change my Life!
2024-02-24 13:43:51
48
abiyeee123
አሮጌ ቢንጎ (aroge bingo) :
ኸረ አቤል በምታምነው አምላክ ልለምንህ እርዳኝ እርዳኝ ስልህ ገንዘብ አይደለም እውቀትህን አካፍለኝ በናትህ በጣም ተስፋ የቆረጥኩ ሰው ነኝ እባክህ ከቻልክ 0945552529 ደውልልኝ በማሪያም
2024-02-23 13:54:30
12
abuki89
𝕒𝕓𝕦𝕜𝕚 🐲 :
you are 100% correct ☑️
2024-02-23 17:10:22
36
123gov.1
. :
Scary truth😳😳😳
2024-02-23 19:40:00
21
drumiis1
Durumis :
great motivation speak 100% thanks abela
2024-02-24 04:51:26
11
passpass770
peter :
አቤላዬ ዋናው ቁምነገር ከሞት በኋላ የሚመጣውን ሁለተኛውን ሞት ወይም ሲኦልም ለመዳን ህይወት የሚሰጠውን ክርስቶስ ማመንና ከሞት ማምለጥ ይቻላል።
2024-02-23 18:48:48
9
yeneneshbekele
yeniye yene :
this is so amazing thank you broooo
2024-02-23 16:14:52
18
bmanasefa1
B.man Asefa :
ለዚህ ነው እፅ ህይወት የማፈላልገው
2024-02-23 18:21:38
3
hking16273
ዘ king :
አቤል ብርሀኑ የወይኗ ልጅ ትክክል💯 ወጣትነቱን በአግባቡ የተጠቀመበት ሰው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ አቤላ🙏
2024-02-23 17:13:35
7
samrry1
sramrry :
Les go 👦 thank you 🙏
2024-02-24 04:22:00
5
ethio_hiphop
ኢቲዮ 𝐇𝐈𝐏 𝐇𝐎𝐏 :
not really true I lost someone important in my life 15 years ago and I still remember and miss that person.. sew Simot bechawn aymotm.
2024-04-22 15:23:59
5
nasriyezid
አል NASER :
አሁን የምትለውን ንግግር አሏህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ብሏል ። ሥትሞቱ የሠው ልጅ እንዴት እንደሚረሣችሁ በታቁ ኖሮ ሠውን ለማሥደሠት ያጠፋችሁን ገዜ እኔን ለማሥደሠት ታውሉት ነበር በርግጥም የሠውልጅ ዝንጉ ነው ረሺ ነው
2024-06-26 22:18:34
3
manchister_utd
fuad :
እኔ ይሄ አባባል ነው ሚገርመኝ እሺ ከሞትኩ ቦሀላ ሰው አሰበኝ አላሰበኝ ካርታ አደለም ድንኳን ውስጥ ፑል አስገብተው ለምን አይጫወቱም😎😅
2025-03-18 07:14:02
2
mkd.3k
mkd.3k :
yehe new motivation speach malet thanks bro 🥰
2024-02-28 11:28:34
9
tesfa991
Hope :
ግን ስለ ማንም አያገባኝም የሚል አስተሳሰብን አይፈጥርም ???
2024-02-23 15:07:31
4
kona_ad_369
Kona AD :
ለዚህ እኮ ነው "ዝም ብለህ የራስህን ኑሮ ኑር " የሚለውን ትምህርት ምወደው 💞🙏
2024-02-25 20:12:27
2
research2112
Alene :
እና ምን እንዲደረግ ፈልገህ ነበር 😁
2024-02-24 07:09:36
3
mimomo024
ሚሞ :
exactly
2024-02-26 09:50:56
2
userdegu90
Mimi Degu🌹🌹💕💕 :
በአለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ
2024-02-24 10:39:30
2
bemnet_realtor
Bemnet Homes :
exactly 💯
2024-02-23 19:19:43
2
To see more videos from user @abelbirhanu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About