@wegeneymariyamlij6: #ኪዳነምህረት ስንል የምህረት ቃልኪዳን ማለት ነው በዚህ ውስጥም ምህረት አድራጊው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን ምህረት ተቀባይም መላው የአዳም ዘር ነው ፤💛እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምድራዊ ቆይታዋ ዘውትር ወደ ክርስቶስ መካነ መቃብር ጎለጎታ እየወረደች ትፀልይ ነበር ልጇ እና ወዳጇ ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያደረገችው ልመናና ፀሎት ተመልክቶና ሰምቶ የምህረት ቃል ኪዳን ገባለት ፤❤️እንኳን የእናቱን ፀሎት እና ልመና ቀርቶ ዘውትር በሀጥያት የምንዘፈቀውን እኛን ክፉዎቹን የሚሰማ አምላክ ስለ አንቺ ስለ እናቴ ክብርና ፀጋ ስል ይኸው ቃሌ ብሎ ቃልኪዳን አደረገ ከመረጥሁት ጋር ቃል ኪዳኔን አደረግሁ መዝሙር 89 ፤3 እንዲል መፅሐፉ ፤💚ስሟን ለሚጠሩ፣ በእርሷ አማላጅነት ለሚታመኑ በምድር በረከትን በሰማይ የዘለዓለም መንግስትን እንደሚወርሱ የምህረት እና የቸርነት ቃልኪዳን ሰጥቷታል ፤💛ታላቁ መፅሐፍ እንዲህ ይላል ቀስቲቱም በደመና ትሆናለች በእኔና በምድር ላይ በሚኖር ሥጋ ባለው በሕያው ነፍስ ሁሉ መካከል ያለውን የዘላለም ቃል ኪዳን ለማሰብ አያታለሁ ኦሪት ዘፍጥረት 9፤16 ፤❤️በዚህም መሠረት ቃልኪዳኗን ምክንያት በማድረግ ኪዳነ-ምህረት እያልን እንጠራታለ እንኳን አደረሳችሁ የእመቤታችን ምህረት እና ረድዔት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን፫

wegen ey mariyam lij27❤21
wegen ey mariyam lij27❤21
Open In TikTok:
Region: AE
Friday 23 February 2024 18:38:24 GMT
1431
156
8
17

Music

Download

Comments

burutukan25
burutukan25 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-02-23 21:55:46
0
fevenrezene2
Feven Rezene263 :
🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-02-23 23:46:14
0
user9670328676897
Ze Mariam :
🥰🥰🥰
2024-02-24 02:24:35
0
asnaku.dgafu
asnaku dgafu :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-02-24 05:47:24
0
talli032
እግዚአብሔር እር ኛየኘወ :
🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
2024-02-24 10:57:04
0
user4087759391027
ልጂ ሶሲ ባለ"ማህተቧ✝️❣️📚 :
🙏🙏🙏
2024-02-25 06:16:25
0
atnaseiywegayehu
Atnaseiy Wegayehu :
🥰🥰🥰
2024-02-25 08:06:04
0
hanun1215
hanun :
kideye enate🥰🥰🥰🥰
2024-02-25 14:28:55
0
To see more videos from user @wegeneymariyamlij6, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About