@zemarithiwot: ቅዱስ ራጉኤል#duet #ያያ_ዘልደታ #መድኃኔዓለም #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ተዋህዶም_የኛ😍😍😍👏🎤👏🎤👏🎤 #መፅሐፍ_ቅዱስን_እንወቅ @zekaryas kiroas

zemarithiwot @
zemarithiwot @
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 08 March 2024 20:15:36 GMT
52661
9544
160
650

Music

Download

Comments

saron437
saroni 16🙏❤ :
🥺❤🥺❤🥺 የኔ ወርቅ የዋህ መልዐክ ❤🥺❤
2024-03-21 18:07:04
12
user5675267833692
yordi :
ሂዊ ጠይቄሽአውቃለው ስለራጉኤልመዝሙር ደሰብሎኛል
2024-03-08 20:39:41
9
bezi_g21
Bezi_ፊላታዎስ♾️ :
የኔ ቅዱስ ራጉኤል🥺🙏
2024-03-09 05:12:18
6
loza1264
መኑ ከመ አምላክ :
ዘማሞሮት ሕይወት ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ እንድ ቀን ካንቺ ጋር በዝማሬ አገለግላለሁ
2024-03-23 10:36:50
6
cyril599
ቄርሎስ :
ሒዊዬ ተባረኪልኝ
2024-03-09 11:32:48
6
beli30210
በሊ👸♥️ :
ዘማሪ መላዕክት ያሰማልን ሂዊዬ🥰
2024-09-15 06:47:01
2
meary88
enatu :
አጥንት እሚያለመልውንየመለአክት ዝማሬን ያሰማልን
2024-03-22 14:01:38
4
samrii161
Samrii❤💞 :
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን🥰🥰🙏🙏
2024-05-23 14:41:47
2
genilove84
የቅዱስ ራጉኤል ልጅ :
የኔ ራጉኤል የኔ ውድ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏
2024-03-18 16:59:03
3
neba242424
Neba24 :
የኔ መድኃኒት ራጉኤል አቤትት ፈዋሽ ጸበሉማ 🥰🥰🙏🙏🙏🙏መድኃኒት ለነፍስ ወሥጋ
2024-03-18 15:33:53
3
shife291
shiferaw getye z merhabete :
መዝሙርሽ እኮ የሕይወት ውኃ ነው ፍፁም እርካታን ይሰጣል🙏🙏 ታላቂቱ ሕይወት መልካሙን የአገልግሎት ዘመን ይጨምርልሽ 🥰🥰🥰
2024-03-09 04:25:28
2
mesay21_
mesay21_ :
😍😍😍😍🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥰
2024-03-22 12:30:15
3
samfordsame
@SAMFORD :
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለቅዱስ ራጉኤል ገፀ በረከት ነው እናመሰግናለን ሲስተር
2024-03-08 20:23:40
2
ritareta16
ritareta16 :
አባቴ ቅዱስ ራጉኤል 🥰🥰🙏
2024-03-20 18:38:28
3
samriiiiiiiii0127
samrina💖 :
የኔ አሳዳጊ አባቴ
2024-03-09 16:16:42
2
ewunet0111
KERODመልካም ተናገር2✅ :
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤️ቅዱስ ራጉኤል ከፊታችን ይቅደም ችግሮቻችንን ሁሉ ይሰባብር የእግዚአብሔርን መንገድ ያሳየን❤️
2024-03-09 05:54:14
2
mahletkassahun23
Mahlet Kassahun :
አሳዳጊዬ መልዐኩ ቅዱስ ራጉኤል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን
2024-03-20 10:56:56
1
tarik72477
@tarik :
abate 🥺🙏
2024-03-30 08:27:20
2
finot242
የመርካቶ ልጅ🎭 :
ራጉኤል የኔ አባት🥺🥰
2024-04-08 17:10:06
2
edenm698
EDEN(ሰባተኛ :
የኔአሳዳጊ መልዐክ ቅዱስ ራጉኤል ❤❤❤
2024-03-20 19:43:32
3
yaya_ze_ledeta.19
ያያ ዘ ልደታ ..ጎንደር :
ሁሌም ታሰገርሚኛለሽ የኔ ውድ እህት አሁን ደግሞ ስለ አቡነ ሐብተማርያም ይቀራል
2024-03-09 08:52:46
2
rbuniyeamariyamlij
ረቡኒ ፍቅር ነህ ✝️🙏🙏 :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2024-03-11 21:25:41
1
habtomtesfaye436
ሀብቶም የሚካኤል❤️ :
ተባረኪ ህዊ ብዙዎች ዘማሪዎች የቅዱስ ራጉኤል መዝሙር ሲዘምሩ አይታዮም ነበር ቅዱስ ራጉኤል ይጠብቅሽ❤🙏
2024-03-12 05:52:20
1
azmeraabrha0
azmeraabrha0 :
@azmeraabrha0:ሁላቹ አንብቡት ቅድስ ራጉኤል የሚባል መልአክ ሰሚቸም አይቸም አላውቅም ስእል አድኖ አይቸው አላውቅም ግን እኔ ሳላቀው እሱ አዳነኝ እንድህ ነው ታርኩ ሁል ገዜ ስራ ውየ እቤትየ ሚገባው 2ሳአት ነው እራት በልቸ አረፊ ብየ ወደሚኝታ እሄዳሎው ከመተኛቴ በፊት ፆሎት አድረጌ ነው የሚተኛው በዚህ ሳምንት ገን በህልሜ ብዙአውሬ ና ሰዎች ከበውኝ ልያጠቁኝ አንድ የማላቀው መልአክ ጦር አና ጋሻ ይዞ እንድሁም አንድ ሰው አስከተሎ ከሰማይ ወረደ ስመጣ ወደ ነበሩቤት ተመለሱ ጠፉ ሄድ ከዛ እኔ ራጉኤል ነኝ በችግርሽ ሁል ግዜ አሎውአንዴ ስሜ ብቻ ጥሪኝ አለኝ ምን ላድርግ እኔ ማን ነኝ የት ነው ያለው ውሰድኝ በጣም ፈተና በዝቶብኛል
2025-09-19 12:25:25
1
meron_daniel
Meron Daniel :
ደስ የሚል መዝሙር ነው። 🥰🥰🥰 ቃለህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏
2024-03-24 15:05:35
2
To see more videos from user @zemarithiwot, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About