@zdawolysaraty: መጥፋት በጣም ከባድ ነው። ከነበርንበት ችግር ለመውጣት ብለን እንደዛሬው መረጃ ሳይኖርን ጠፍተናል ግን አልሃምዱሊላህ!!@@sariy 191 @እፁብድንቅ @ባላገሯ የዘሜ እህት @ልደት ኤርሚ ሀበሻ #funny #foryoupage #funny #foryoupage #fy #fypシ #fy #f #f #fypシ #f

ዜድ ወሎየዋ የሳሪቲ እህት💸🔥
ዜድ ወሎየዋ የሳሪቲ እህት💸🔥
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 14 March 2024 18:19:38 GMT
536620
26575
3025
2184

Music

Download

Comments

tizuu15
ይችም እንጄራ ሆና ቃራየ በዘበት19 :
Ene tafesh 2amti bet sarechalw
2024-03-14 19:41:41
115
a515457
የ opal አድናቂ ነኝ❤ :
እኔ ጠፍቸ ነዉ የምሰራዉ በጣም ጥሩ ላይ ነኝ አልሀምዱሊላህ
2024-03-15 06:46:56
77
neje2345666666
የሰሉ ሸጋ እናት ❤ :
አንች ጥሩ እድል ስላለሺ አጋጣሚ ጥሩ ደረጃ ደረሺ ግነ የህን እጣ ፈታ ሁሉም አያገኘውም ሁሉም ወዶ አይደል የሚጠፋው በምክኒያት ነው
2024-03-15 00:24:05
83
makdesetopia
እሙ ነኝ ወለየዋ♥♥ :
የጠፍሁበትን ቀን እረገምኮት😭😭😭🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭
2024-03-14 19:01:27
60
helenhailud
Helen Hailu :
እኔ ጠፍቼ አሜሪካ ገብቻለሁ
2024-03-15 22:53:13
20
user2468036985376
user2468036985 :
አርባክሺ ሰው እሚጠፋው በምክናየትነው
2024-03-14 20:11:32
58
fkirbcha5
❤❤be strong❤❤ :
አረ ጠፍቼ ብር አለኝ ግን ሀገሬ እንዴት ልግባ😭
2024-03-15 17:30:25
14
bayush98
Bayush huruta :
Bir agichalahu baxam telawucalahu
2024-03-15 17:24:29
56
tegae19
ለወደደኝ አለሁ ለጠላኝ ሂጃለሁ :
እረ ማን እንደ ጠፍቶ መስራት ነፃነቱ ክፍያው የኩትራት ኑሮ አሁን ኑሮ ነው ጠፍቶ መስራት ውስጤ ነው
2024-03-17 17:46:05
5
hayaatijima
Allhamdulilaah :
ine xafichee minim alxaqamenyim
2024-03-14 20:34:52
23
meseretabearaasl0
Mesert Mesert :
አረ በካሽ እና እንሙት
2024-03-14 23:40:51
5
bizunesheshetu
bizunesheshetu :
ኤረ ትንሽ ረጋ በይ🤔🤔🤔
2024-03-14 19:50:33
17
tigistf3
tigist F. :
ዱባይ ጠፍቶ መስራት አያዋጣም ።ኩዌት ግን የጠፋነው እንዳለ ቤት ሰርተናል ።
2024-03-14 23:40:03
6
tig1682
♥🌍💮♦🍥 :
እየተቃጠለች ነወ እምትናገር የኔ ውድ 😥😥
2024-03-14 18:52:16
32
boonitta8
boonii🎀 :
you are right 🥰🥰🥰
2024-03-15 05:44:29
29
oromitti31
🦋I'm princesse 🦋🤍🥀 :
she talking the truth please listen guys
2024-03-15 00:23:14
20
mdina.aa
Mdina endris :
ግን ያለምክነያት የሚጠፈ አለ እኔ ጠፍቸአለሁ ግን አልሃምዱሊላህ ከነበርኩበት የተሻለ ሁኖልኝአል
2024-03-15 18:13:43
19
orthodox398
Azalu 12 :
dhugaa keetii Thanks 🙏🙏🙏
2024-03-15 03:54:38
9
zehara.mosa
Zehara :
ከምጠፋ ወይም እራሴን ከማጠፋ 😭😭😭
2025-12-01 06:47:09
2
1234567tttt3
user4479512237019 :
ኧረ እኔሥ ከጠፋሁ ነዉ ደሥተኛ የሆንኩት
2024-03-23 08:49:08
3
user7437808338268
Sara :
እኔ ጠፍቼ 11 አመት ሆኖኛል ሳሪ በጣም ሰርቼ እህቴን ወንድሜን አምጥቼ ቤት አሰርቼ አለሁ ግን ሀገሬ መግባቴ አይቀር ሳሪ እኔ የአራት ወር ደሞዝ ተከልክያለሁ በጣም አጠንክሮኛል
2024-03-15 20:43:23
3
hanamihret
ሀና የገብርኤል ልጅ :
የጠፋ መጨረሳዉ የባንጋሊ መጫወቻ መሆን ነዉ ወገን😭
2024-03-14 22:51:36
2
zeed.love1
Z Love💗💕💞 :
እረ ከቻላችሁ ጥፉ ካልተመቻችሁ ኩትራትቤት🥺🥺💔💔
2024-05-12 00:35:39
2
semiranegash24
live record 12 :
ይጥፉ እኔ መጀመሪያ አንድሺ ነበር አሁን ሁለትሺ ነዉ ሚከፈለኝ🤣🤣🤣
2024-03-14 18:34:19
3
kidan61
ኪዳን አሽብር :
እውነት እንዳይመስላቹ ካምባኒ ክመክተቡ ተማሻጥራ ማስራት ስለጀመረት ለጥቅማ ብላ ነው አትመንዋት ጠፈቼ ነው የሚስራው ግን የትናየት አጋናኝም ውሽታም ላንቺ ጥቅም ቡሎ ስንቶታችው ልጆች ማስፈራራት ጀመርሽ ።አይዛቹ ሚመቻቹ ክሆነ ጡፊ
2024-05-28 10:58:37
2
To see more videos from user @zdawolysaraty, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About