@tedyarch_7: የጠፋው ልጅ ሉቃ 15:11-32 11 እንዲህም አለ። አንድ ሰው ሁለት ልጆች ነበሩት። 12 ከእነርሱም ታናሹ አባቱን። አባቴ ሆይ፥ ከገንዘብህ የሚደርሰኝን ክፍል ስጠኝ አለው። ገንዘቡንም አካፈላቸው። 13 ከጥቂት ቀንም በኋላ ታናሹ ልጅ ገንዘቡን ሁሉ ሰብስቦ ወደ ሩቅ አገር ሄደ፥ ከዚያም እያባከነ ገዘቡን በተነ። 14 ሁሉንም ከከሰረ በኋላ በዚያች አገር ጽኑ ራብ ሆነ፥ እርሱም ይጨነቅ ጀመር። 15 ሄዶም ከዚያች አገር ሰዎች ከአንዱ ጋር ተዳበለ፥ እርሱም እሪያ ሊያሰማራ ወደ ሜዳ ሰደደው። 16 እሪያዎችም ከሚበሉት አሰር ሊጠግብ ይመኝ ነበር፥ የሚሰጠውም አልነበረም። 17 ወደ ልቡም ተመልሶ እንዲህ አለ። እንጀራ የሚተርፋቸው የአባቴ ሞያተኞች ስንት ናቸው? እኔ ግን ከዚህ በራብ እጠፋለሁ። 18 ተነሥቼም ወደ አባቴ እሄዳለሁና። አባቴ ሆይ፥ በሰማይና በፊትህ በደልሁ፥ 19 ወደ ፊትም ልጅህ ልባል አይገባኝም፤ ከሞያተኞችህ እንደ አንዱ አድርገኝ እለዋለሁ። 20 ተነሥቶም ወደ አባቱ መጣ። እርሱም ገና ሩቅ ሳለ አባቱ አየውና አዘነለት፥ ሮጦም አንገቱን አቀፈውና ሳመው። 21 ልጁም። አባቴ ሆይ፥ በሰማይና በፊትህ በደልሁ፥ ወደ ፊትም ልጅህ ልባል አይገባኝም አለው። 22 አባቱ ግን ባሪያዎቹን አለ። ፈጥናችሁ ከሁሉ የተሻለ ልብስ አምጡና አልብሱት፥ ለእጁ ቀለበት ለእግሩም ጫማ ስጡ፤ 23 የሰባውን ፊሪዳ አምጥታችሁ እረዱት፥ እንብላም ደስም ይበለን፤ 24 ይህ ልጄ ሞቶ ነበርና ደግሞም ሕያው ሆኖአል፤ ጠፍቶም ነበር ተገኝቶአልም። ደስም ይላቸው ጀመር። 25 ታላቁ ልጁ በእርሻ ነበረ፤ መጥቶም ወደ ቤት በቀረበ ጊዜ የመሰንቆና የዘፈን ድምፅ ሰማ፤ 26 ከብላቴናዎችም አንዱን ጠርቶ። ይህ ምንድር ነው? ብሎ ጠየቀ። 27 እርሱም። ወንድምህ መጥቶአልና በደኅና ስላገኘው አባትህ የሰባውን ፊሪዳ አረደለት አለው። 28 ተቈጣም ሊገባም አልወደደም፤ አባቱም ወጥቶ ለመነው። 29 እርሱ ግን መልሶ አባቱን። እነሆ፥ ይህን ያህል ዓመት እንደ ባሪያ ተገዝቼልሃለሁ ከትእዛዝህም ከቶ አልተላለፍሁም፤ ለእኔም ከወዳጆቼ ጋር ደስ እንዲለኝ አንድ ጥቦት ስንኳ አልሰጠኸኝም፤ 30 ነገር ግን ገንዘብህን ከጋለሞቶች ጋር በልቶ ይህ ልጅህ በመጣ ጊዜ፥ የሰባውን ፊሪዳ አረድህለት አለው። 31 እርሱ ግን። ልጄ ሆይ፥ አንተ ሁልጊዜ ከእኔ ጋር ነህ፥ ለእኔም የሆነ ሁሉ የአንተ ነው፤ 32 ዳሩ ግን ይህ ወንድምህ ሞቶ ነበረ ሕያው ስለ ሆነ ጠፍቶም ነበር ስለ ተገኘ ደስ እንዲለን ፍሥሐም እንድናደርግ ይገባናል አለው።

Studio_Arch_7
Studio_Arch_7
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 18 March 2024 12:05:03 GMT
147875
15595
122
1733

Music

Download

Comments

iki1384
Mike 🎼y 21 :
እባክህ ቀጣይ🥰🥰🥰🥰
2024-04-17 16:41:59
3
hagosgebrekirstos
Hagos Gebrekirstos :
5
2024-03-23 18:24:34
2
engidulovi
𝓮𝓷𝓰𝓲𝓭𝓾🇪🇹🇪🇷🇨🇦 :
የኔ ሂወት ነዉ አውድሃለው
2024-04-11 19:38:44
4
markosayele7
markos ayele :
JESUS is our Savior
2024-06-07 09:03:06
1
kasidani10
kasidani :
amen
2024-05-13 10:21:08
1
user8147853415368
Genet Habenom :
like
2024-04-09 22:19:24
3
dastabora
Desta Bora :
hi
2024-04-26 18:42:16
1
meshe681
meshe :
amen
2024-05-27 04:44:15
1
yewol7
user407670967335 :
amen
2024-07-25 09:31:09
1
johntsegaye80
johntsegaye80tiktok vidio :
amen
2024-06-01 09:59:59
1
esayasgirma873
Esayas Girma :
p2
2024-06-03 16:39:39
1
sintayehu.aklilu
Sintayehu Aklilu :
Amen
2024-04-10 02:26:41
2
user9057291936109
ነገ ሚስጥር ናት :
anyetu wede ante menged miran
2024-04-17 18:17:14
2
user47452903475
tigst :
አምላኬሆይአሜንአሜንአሜን
2024-06-07 04:25:59
2
user37583049225054
ሪፖስት ውስጤ ነው :
የኛ ታሪክ
2024-06-09 08:05:35
3
haberi1611
HabEri1611 :
የሚጸጸና የሚስተካከል ልብ ያለው ፣ለንስሐ የታደለች ልብ ያለው ምንኛ የታደለ ነው🙏🙏
2024-04-24 19:09:23
4
user8781436343523
user8781436343523 :
እዉንት ኖወ
2024-04-15 19:03:12
2
meseretabebe53
meseretabebe685 :
ቀጣዩን
2024-05-01 05:19:25
2
seblenigusie
God is my everything ! :
enbaye meta mariyamin
2024-04-02 05:16:21
17
wizasme
asmamaw@12 :
አው
2024-04-03 15:33:07
6
setit.humora
setit humora :
🥰ተ🥰🙏🙏🙏🙏
2024-04-24 22:18:08
5
teshome.tadele018
teshome tadele :
አወ
2024-04-07 04:21:58
5
helu2134
helu :
this is my story 🙏 God is good everytime
2024-04-26 08:20:32
8
bagu19706482singe
@Begashaw Offical 0919706482@ :
yes
2024-06-02 10:26:32
2
getachewghana
aynalmgatinat :
ሙሉዉንላኪልኝእህቴ.
2024-05-27 07:24:32
2
To see more videos from user @tedyarch_7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About