@lexicgoldberg: you > everything else @ZANC

Lexi Cayla
Lexi Cayla
Open In TikTok:
Region: US
Friday 22 March 2024 23:19:24 GMT
31975
471
3
29

Music

Download

Comments

shotbyzanc
ZANC :
I love you 🥹🫶
2024-03-23 05:41:30
18
itsyagurlgabby
CallMeGabby :
I freaking love this for both of you! Lexi was my favorite on ultimatum queer
2024-03-24 01:09:45
0
_.r.uby._
RUBY🖤🏳️‍🌈 :
I love what you guys have❤️🥰it's wonderful 😊🏳️‍🌈😍
2024-04-05 23:23:23
0
To see more videos from user @lexicgoldberg, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ጥበብ መፍትሔ ነው ለሁሉም መፍትሔ ጥበብን ይጠቀሙ: #በቅንነት_ሸር_ሽር_ያድርጉ መተት ምንድን ነው ? መተት በተለያየ ቦታ የተለያየ ስያሜና አጠራር ሲኖረው #ድግምት  #ውለሽ #የሰው እጅ #ደንቀራ #ስልበት በመባል ይታወቃል 👉 መተት ፈሪሐ እግዚአብሔር በሌላቸው ክፉ ሰሪዎችና አሰሪዎች የሚከናወን የክፋት  (የመናፍስት) ስራ ነው ። ብዙውን ጊዜ ጥቁር አስማት የሚባሉት  #መቅትል #መስተሐምም #መስተአብድ #መስተባርር #ህልመ ደብድብ #መድፍነ ፀር #ማዕፀወ ምስያጥ (የገብያ መዝጊያ) #ሀብተ ገልብጥ በመባል ይታወቃል  እንዳለመታደል ሁኖ አንዳንድ ሰዎች  ሰርተው ከማደግና ይልቅ ከፈጣሪ ሕግ በመውጣት በሰው ሀብት፣ ንብረት እድልና ግንባር በመቅናት የተለያየ መተት ተጠቅመው የሰውን ልጅ ህይወት ሲያመሰቃቅሉ ይኖራሉ። #መተት በዋነኛነት በ3 ይከፈላል ፩. በስም በማስደገምና በማስመተት ፪. በሚበላ በሚጠጣ በማቅመስ  ፫. በመርጨት (ደንቀራ በመጣል)          #የመተት ተፅኖውና ክፋቱ ✅ሀገር አስለቅቆ መስደድ ✅ማሳበድ ፣ዘዋሪና ከርታታ ማድረግ ✅እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት ✅ሽባ ማድረግ ✅እስርስር አድርጎ ቤት ማዋል ✅የአልጋ ቁራኛ ማድረግ ✅ሌሊት እየመጣ በህልም ማሰቃየት ✅መንፈሱ በህልመ ሌሊት ተመስሎ በመንደፍ ማርከስ ✅ጥቁር ሰው ፣በሬ ፣ውሻ ፣እባብ እየመሰለ ሌሊት ማሰቃየት ✅ሆድን ቀትቶ መንፋት ✅ከሆድ ላይ መገለባበጥ (መጮህ) ✅ሰውነትን መቆርጠም (መሰቅሰቅ) ✅ማፍዘዝ ማደንገዝ ማንቀጥቀጥ ✅ጭንቅላትን (እወቀትን)ባዶ ማድረግ ✅ንቃተ ህሊናን እስከ እድል መስለብ ✅ንቡዘ ልብ ማድረግ (ማስረሳት) ✅ፍርሃት ጭንቀት ድብርት ብስጭት ✅ስንፈተ ወሲብ ማምጣት ✅ሰውነትን መሸምቀቅ ✅እራብ እራብ ማለት  ✅እህል መከልከል  ✅ከመጠን ያለፈ ውፍረት  ✅በጣም መክሳት  ✅እንቅልፍ መከልከል ✅እንቅፍ እንቅልፍ ማለት  ✅ሱሰኛ መሆን የጫት የመጠጥ የሽሻ  ✅ገንዘብ መበተን ✅ስራ ጀምሮ አለመሳካት  ✅የውጭ እድል መዘጋጋት ✅እንከን ሳይኖረን ከፍቅርኛ ጋር መለያየት  ✅ባልና ሚስት ማለያዩት  ✅መካንነት ✅አግኝቶ ማጣት ✅የገብያ መዘጋጋት. 👉 ታዲያ ይህ ችግር  በሀገራችን ብሎም በአለማች የስንቱን ህይወት እንዳበላሸውና የስንቱን ቤት እንደፈታው ስንቶቻችን ነው የምናውቀው ? ይህ ችግር በቤታችን ካለና ከተከሰተ መፍትሔውን በመጠቀም ችግሩን ማስወገድ  አለበለዚያ ግን የችግሩ ሰለባ ሁነን እንቀራለን  እንደየ እምነታችን በርትተን መፀለይ ንስሐ መግባት በፆም በፀሎት በስግደት ክፉ የመናፍስት መተትንና ማስወገድ የተለያዩ መአቅቦችን መያዝና ፀልየን መውጣት ወሳኝነው። መፍትሔውን ይጠቀሙ          #ገቢር #የአንባጮ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላውን ) #የሎሚ ተቀፅላ #የአርግፍጋፎ ስሩን ቅጠሉን #የልምጭ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላ) #የግራዋ  ቅጠል (ተቀፅላ) #የአቱች ስሩን ቅጠሉን  #የፈላፁት ስሩን ቅጠሉን #የታሪገም ስሩን ቅጠሉን #፯ሎሚ_ፍሬ        #አዘገጃጀት የተዘረዘሩትን እፅዋቶች በንፅህና አዘጋጅቶ በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት መፍትሔ ሥራዩን ፯ ፯ ጊዜ እየጸለዩ መጠመቅና ቤትን መርጨት የተዘጋ ገብያን መርጨት ነው። በቅንነት ሸር ሸር አድርጉ ለተቸገሩ አድርሱ # ማሳሰብያ  የባህል መዳህኒት እንሰራለን እያሉ ብዙ ሰው የሚያሳስቱ አሰተኛ ስላሉ እራሳቹህን ጠብቁ  በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️0935363786 ብዙ መፍትሔወች የምታገኙበት የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ

About