@nurbenur99: Tips and tricks of Android phone IMO settings #fyp #fypシ #foryo #viral #capcut #foryoupage #tiktok #explore #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #imo

Nurbenur
Nurbenur
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 26 March 2024 19:22:55 GMT
1346839
31324
823
5024

Music

Download

Comments

eyasmola
እዩ የራያው :
ኢሞ መስራት አቁሞነው ወይስ አልሰራልኝ አለ ስደውልም ሲደውሉም እና መፍትሔ
2024-03-26 21:13:01
8
mkedi.mhabaw
Mkedi Mhabaw :
afb Of Adergeh Lemetekem Enedit New Plesss
2024-03-27 06:22:40
5
hayadmohamed723
ፋፊ ነኝ የናቷ ንግስት :
ወንድሜ በኢሞ ስደውልአላሠማ አለኝሪከርድም አያወርድም እባክህ መፍትሄ እንዳለህ🥰🥰
2024-03-26 20:36:00
7
useriswk5kc0wl0
I am king :
tanks bro
2024-03-31 17:27:01
5
tamrt6166
tamrt6166 :
ኢሞየ ጠፍቶብኝነዉ በናትህ እደትነዉ የምመልሰዉ መልስልኝ
2025-11-04 20:06:57
0
user530422974743
➳ ☦️Ⓦ ➻ 🇨🇬 :
በናታችሁ ኢሞዬን ሌላሰው እየተጠቀመበት ነው እዴት ላጥፋው መልስልኝ🥲🥲
2025-09-14 02:44:58
1
samrawet_19_21
💒ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስትክ ✝️ 👈 :
wendime pealse fb lay sew tag enda adergi men marhg albeng tababerng🥰🙏
2024-04-01 09:43:21
10
user965182598448
🐯የባላቫቷ🕊️𝙻𝐣𝐢🇹🇷🫡 :
የምንልከውን ዳውሎድምሆነ እስክሬሹት እዳያረጉት እደትነው ሥራልኝ😳😳😳
2024-04-11 10:46:52
2
emujon
tigi :
እረ በናትህ በimo መደዋወል አልቻልኩም አይሰማም imo እስቶሪም አያሳይ ጨለማ ነዉ መላ ካለህ እዳታለፈኝ🥺🥺
2024-03-26 19:48:06
1
firehiwot271
ክርስቲያን💒 :
line alwrd alggi imo
2024-03-26 22:00:17
6
hmm455678
የሚመካ ቢኖር በእግዚአብሔር ይመካ :
ኧረ የኔ ኢሞ ቪድዮ አያሣይም ጥቁር ነውየሚሆነው ድምፅም አይሠማም ምላርገው 😭😭
2024-03-26 20:58:02
5
nevergive368
◤☄✰𝔻ℝ𝔼𝔸𝕄𝔼ℝ✰☄◢ :
ኢሞ እኔጋ ቪድዬም ሆነ ኦድዬ call እየሰራ አይደለም እሽ አሰዊ🫥
2024-03-27 22:11:27
1
3124acd
A. negn ""🤴💘💝(💚💛❤️ :
ወድሜ በፈጠረህ እዳታልፈኝ ኢሞ ሰው ወደኔ መደወል ይችላል እኔ ግን አልቻልኩም ይመልስብኛል🥺
2025-06-12 03:33:07
0
user8045324273523
adi ye :
ቴሌግራም ንገረን አይሰራም ሲደወል
2024-04-18 10:32:29
2
shukredalmolo
ቃድማሽ ካሣጠሺው ሣርጉን እርሺው😂😂👌👌 :
ጂኒ ይቀምምሕ ጅል በንተ የተነሠ ሥልኬን አበለሽቸለው
2024-06-04 09:11:04
0
bintahmed344
"እርግቧ"🕊🔒 :
እረ ወድሜ እኔ ኢሞ እስቶሪ ላይ ሸር የማደርገው አይታይም የሰዎችን ቪድዮ አይሰራም ስገባ ምን አያሳየኝ መፍትሄ ካለህ ?
2024-03-26 22:35:44
1
mylovez82
ጣፈጭ 𝐀❤️ :
እስት ወንድሜ ፌስቡክ እደረት እንዴ መቀጥል ንገረኝ ጭራስ እደይሰረ ሠጥፈት ፈልጌ ነበር በእግዚአብሔር አትለፈኝ 🙏🙏❤️❤️
2024-03-27 06:03:39
1
user288383127610
mohammed hussen :
ሀቢቢየኔንቁጥር።ሲፍሲደርጉትአይወርድላቸዉምለምንእደሆንእሲአሳየኝወድሜ
2024-03-27 18:40:55
1
user84617714735120
ያባቷ ልጅ 💚💛💖 :
እዉነት ወድሜ ብዙግዜ በጣም የምፈልጋቸዉን ነገሮች አተን እየተከተልኩ የኢሞኤን ችግሮች ማጥፋት ችያለዉ🙏🥰🥰በጣም ነዉ የማመሰግነዉ በርታልን ቀጥልበት 🙏🙏🥰🥰🥰🥰
2024-03-26 23:10:25
1
yenatalij
Ethiopia ለዘላለም ትኑር :
በናትህ በናትህ የሄን መልስልኝ በኢሞ ከማንም ጋር መደዋወል አልቻልኩም ኢትዮጵያ አይሰራም ድምፅ ብቻ ማገኛቸው መፍትሄ ካለው
2024-03-26 22:45:49
1
user6181773059202
ሽዳብል🙆🤔 ልብዳሽ :
አይ ኢሞን 😂እኔ የምጠቀመው በተሌቭዥን ነው
2024-06-04 10:26:24
0
uest785
medina ምነወር 🦋 🧕 🇪🇹 - :
አመሠግናለሁ👍👍
2025-09-22 09:57:02
1
sume37324
sume :
ke galar ye tafabin photo endet new min mallisaw??
2024-04-18 18:14:06
1
user4990071699681
ለመደሰት ልጆቸን ማሰብ ብቻ በቄነው :
ያልሞከርኩት የለኝም አይሰማምምምምምምም
2024-03-27 02:36:03
2
my778585
እርግብ 🕊የክርስቶስ አገልጋይ✝️😇 :
እባክህ ጀዋሌ አፕ እየሞላብኝ አስቸገረኝ ምንም የለውም ግን🥺🥺🥺🥺
2024-03-26 19:44:34
1
To see more videos from user @nurbenur99, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About