@selamawit_kk: #tigry #shire#tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok #shire

Selamawit
Selamawit
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 28 March 2024 12:03:04 GMT
863025
48700
1002
1958

Music

Download

Comments

addis123.g
Addisu :
Im from oromia, I want to visit Tigray.
2024-03-29 11:58:46
164
fentabil1
ዘ ሚካኤል :
i,am amhara ilove tegaru but the sam caltur 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-03-31 08:05:21
36
anten2215
anté🎶 :
I m from south Colombia 🇨🇴, i love my tegaru ppl 💙
2024-03-29 19:11:32
36
fanuale24
Fanuale❤️❤️❤️ :
ሁሌ የህድሞ በቲቪ ሳይ በአካል ባይ ብዬ እመኛለሁ ምናልባት አክሱም ፅዮን ልሳለም ስመጣ እደፈጣሪ ፈቃድ 😥😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏
2024-03-28 15:53:04
7
sanchara51
Tsegiti@A :
ሠሜን፣ የጥበብ ምድር። አምላኬ ሆይ እባክህን አማራንና ትግራይን አንድ አድርግልኝ፣ ለዳክም ክፍ ነገር አታጋልጠን🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የእናንተው ነኝ ከጎጃም🙏
2024-03-29 19:15:57
6
tesfish_hahu422
𝕝𝕚𝕛.𝕙𝕠𝕡𝕖Ⓣ👑 :
the same with Amhara💚💛❤ one love ❤️🙏
2024-04-04 14:36:21
6
dagimm19
ኪሴ ነው ዘመዴ :
አረ በናፍቆት እንባየ ፈሰሰ በማርያም ተው ግን አማራና ትግራዋይ አንድ ሁኑልን ተው ከሚያራርቃችሁ ነገር ይልቅ ብዙ አንድ የሚያደርጋችሁ ነገር ይበልጣል ተው ግን የማንም የአረብ ቅጥረኛ መጫዎቻ አትሁኑ ተው
2024-03-30 15:06:16
6
denekeamare0
ደኔ ባናና :
እኔ አማራ ነኝ ያአያቴ ቤት ቁጭ እራሱን ታሪካችን ባህላችን ኑሯችን ተመሳሳይ ነው ደግ ኩሩ ህዝብ ሰሜናዊ
2024-03-30 20:03:04
6
bezawit122
888☦️♎ :
አማራ ነኝ ብዙ ግዜ ወደ ትግራይ ለመሄድ እድሉን አጊቼ ነበር በዲንጋይ የተከበበው ቤታቸው ደስ ይሉኝ ነበር አደየ ትግራይ ንፍቅ ብለሽኛል ሰላም ናፈቀኝ
2024-03-29 09:10:34
5
user9477138472196
user9477138472196 ኩኩ :
ውይይ አዲግራት ትዝ አለኝ የባሌን ዘመዶች ልጠይቅ ሂጄ ውይይ ፍቅር ውይይ ትህትና። አንድቀን ተመልሼ ልጆቼን ይዤ አመጣለሁ አምላክ ሰላም ያድርገው። እማማ ለተብርሐን የሰጠሽኝ ቅቤ ዋዋው
2024-03-29 17:07:27
5
top28804
top@@ :
ትግራይ ዓደይ
2024-03-28 16:50:59
11
natangy91
Natan👷‍♂️ (Eng.) :
I miss my grandma's ህድሞ 😭😭
2024-04-12 12:06:51
10
tigraisview
Abera Yemane :
Miracle Tigrian ህድሞ(Villa)💛❤ The image of our home land💎
2024-04-03 10:58:59
10
tamrat0283
TAMRAT :
በጣም ያምራል ለታሪክ ይቀመጥ ክብር ለአባቶቻችን ያኑርልን
2024-03-28 18:44:32
7
melaagent
MELA AGENT (መላ ) :
I went to visit ❤️Tigray
2024-03-29 12:09:49
12
meskikoo
....... :
i want to see this village 🥰🥰
2024-03-29 11:20:14
6
redfanabdi1
Girma :
ተፈጥሮ በራሷ የበደለችው አካባቢ ስለሆነ።ጀግና ጀግና መጫወቱን ትታችሁ ድንጋዩን ወደ ዳቦ ቀይሩት
2024-03-28 21:02:30
2
tsionkibra7
ሳሙኤል አለምነው :
ደስ ሲል ጂ+1 ከሚገርም ፍሪጂ እና ምኝታ ክፍል ጋር ያምራል ሀገሬ
2024-04-01 18:17:06
4
seeyyfuu
Seifu Kebede :
ልጁን ዞር በል በይልኝ ልይበት
2024-03-29 18:11:48
3
kidu496
ኪዱ 🇫🇷 :
ሰላማችሁ ይብዛ ወገኖቼ እኔ ደስ የሚሉኝ ባላቸው ነገር ፅድት ብለው ነው የሚኖሩት
2024-03-29 14:54:49
4
rigbe1422
Rigbe :
waw waw
2024-03-28 20:11:18
2
oscarjobss
Oscar Jobs :
wawwww
2024-03-31 09:36:32
2
magi.youtube
magi (ዩቱብ) :
ኣሰይ ደስ ኽብል ዝገዛ ብእንት🫡🫡🫡😲😲🫶🥰🥰🥰✌️🤤🤤🤤🤤🤤🤤🤤🤤🤤
2024-04-11 15:50:09
2
user6896281239044
user6896281239044 :
እዚ ቤት ተገኝቼ ከነሱ ጋር ስጫወት,ስበላ, ስጠጣ ውዬ ባድር ምኞቴ ነበር!!! አስቀናሽኝ
2024-04-11 09:18:38
2
momhiwet
raki fashion :
des behali
2024-03-28 17:38:13
2
To see more videos from user @selamawit_kk, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About