@baladeraw: ሁላችንም Share እና Copylink በማድረግ ስራ የሚጀምርበትን ነገር እንዲያገኝ እናግዘው 🙏 #አምላክ_ኢትዮጵያን_እና_ህዝቦቾን_ይባርክ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #daveopia #ባለአደራው #fypシ #ኢትዮጵያ #baladeraw #kindness #ethiopian_tik_tok #የእናንተገፅ #surprise #gift #አባት #father #brother

Baladeraw
Baladeraw
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 31 March 2024 10:14:40 GMT
1561713
158462
3781
68506

Music

Download

Comments

christismyfirstlove
ኤልሲ ስፋን4🦋@🦋 :
Peals be 500 birr Challenge Enadreg yeminechel Sewoch🥹🥹🙏🙏
2024-03-31 15:29:59
805
mati2149
mati dagne :
we love you balderaw yarada lij😎😎😎
2024-03-31 13:23:02
269
getahunayalew
ጠበቃ ጌታሁን አያሌው |Getahun Ayalew :
በህግ የእናቱን የውርስ ድርሻ እንዲያገኝ እረዳዋለው አገናኙኝ።
2024-04-01 10:58:19
211
amlake55
cozy :
አይ አብይ አህመድ ነፍስህን አይማረዉ
2024-03-31 15:17:17
40
fitsum512
Fitsum :
Uffff yene abate 🥹🥹🥹Egziabher yestachehu 🙏🙏🙏
2024-03-31 11:46:16
162
ashhhhh505
imperial advertising :
ሱቅ እንክፈትለት የዎነ challenge አዘጋጅ
2024-03-31 11:24:56
127
vistardulhabese
creator.search.insight :
ወድሜ ከጀብሎ ግን ትንሺ ሱቅ ነገር ቢከፈትለት የሚሻል መስለኝ ወድሜዋ
2024-03-31 10:53:32
93
blenbeauty_lifestyle
BLEN LIFESTYLE :
በውስጥ አውራኝ እባክህ እኔ የሚኖርበበት ቤት መስጠት እችላለሁ
2024-04-03 20:27:11
18
merkeb138
ዘመኑን ዋጁ :
ባለ አደራዉ መድኃኔዓለም ዘርሕን ይባርክ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም።
2024-03-31 13:39:15
76
be_grateful7
One_love :
ለምን ጠበቃ ቀጥረንለት የእናቱን ንብረት እንዲያስመልስ አንረዳውም ??
2024-03-31 20:35:05
31
hayearsama2
haye :
ለዜጎቿ የማትሆን አስቀያሚ ሃገር አረጉዋት
2024-03-31 10:51:32
50
nattyclips2
Natty clips :
አጊንቶ ማጣት ከባድ ነው 🥺🥺 አይዞህ ወንድሜ 🥺
2024-03-31 10:32:53
44
dolardolar098
🍫 𝐃𝐞𝐫𝐚𝐫𝐭𝐮 🎀 :
ፈጣሪ ከሰዉ እጅ ከሰዉ ፊት ይጠባቃቹ እህት ወንድሞቼ😭😭😭😭የሰዉ አይን እየገረፈኝ ቢሆንም በስደት አንገቴን ደፍቼ እየሰራዉ ነዉ😭😭ፈጣሪ ያገሬ ሰዉ ያርገኝ🥰🥰🥰🥰😭😭
2024-03-31 10:35:30
16
12maya12mar
Mar :
ስነስርአቱ ብቻ በቂ ነዉ
2024-03-31 13:50:50
25
elshujijo
elshu 🔴⚪️ :
እባካችሁ ቋሚ አድራሻውን ንገሩኝ🤲😌
2024-03-31 13:38:21
6
papicastro6
Papi castro 📺📺☎️ :
እህቶቹ ግን አሁን comment ልታዩ ልትገቡ ትችላላቹ የእናቱ ልጆች ምንም ያላረጋቹለት ይሄ የትም በምንም ማያቀው ልጅ እደዚ አስደሰተው አሁንም መልካሙን ያጋጥማቹ ክፉ አይወጣኝም እኔ ባላደራው ግን ለሱ እደሰጠከው ያላሰብከውን ሲሳይ ይስጥእኖድሀለን
2024-03-31 11:24:51
10
user.yonas.hailu_
Yoni Oni :
አዉቀዋለዉ ይገበዋል መለመንም አይችልበትም የዋህ ዝም ነዉ ሚለዉ
2024-04-01 20:13:03
9
tamagnteshome
tamagnteshome :
አንተ በምትለቃቸው Video Comment ማድረግ ለምን ነውር እንደምመስለኝ ባላውቅም ብቻ ፈጣሪ ዘወትር ይጠብቅህ!❤
2024-04-11 09:00:03
5
taremagna1
TARIKU :
በጣም ከባድ ስሜት ነው የተሰማኝ የእውነት ደሃ ከሆንክ ቤተሰብም ....መንግስትም አይወድህም የተረገመ ዘመን ነው.....ባላደራው ግን እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥህ በርታ bro
2024-03-31 11:00:34
13
arada_gojo21
𝓐𝓡𝓐𝓓𝓐_𝓝𝓐𝓣 :
በዚህ ውበቱ bazi አቅሙ😞 ወጣት የተበደለበት ሀገር ሰርተን አኩኣን እንዳይለወጥበት 😞😞😞አይዞ ‼️
2024-03-31 10:58:22
42
hanatesfaye1990
hana Tesfaye :
ውስጡ ሀዘን ስብራት ድቅቅ አርጎታል እራሱን ለመቀየር ተስፋው እጅግ ደስ ይላል ፈጣሪ ለተቸገሩ ላዘኑ ለታመሙ ምህረትን ይላክ በፍቅር በደስታ የምንኖርበትን አመት ያምጣልን
2024-03-31 10:44:30
11
mahiiiibe
Mahii Belay :
100 birr challenge Please
2024-03-31 14:45:17
125
mesigelu100
@trustgeli :
አንጀቴን በላው ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ባላደራው እግዚአብሔር ይባርክህ
2024-03-31 12:14:21
27
is_isra8
𝐈𝐒𝐑𝐀♠️ :
we love you baladeraw🫡🥰
2024-03-31 11:33:22
100
To see more videos from user @baladeraw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About