@maeganlparker: it’s ma birthdayy #quarterlifecrisis

maegan ⋆˙⟡♡
maegan ⋆˙⟡♡
Open In TikTok:
Region: GB
Monday 01 April 2024 13:48:23 GMT
3611
142
10
1

Music

Download

Comments

daphneisontiktok
daphneisontiktok :
HAPPY BIRTHDAY QUEEN 🤩
2024-04-03 07:47:53
1
fl0rakapil
Flora :
Quarter life QUEEN
2024-04-01 18:55:01
1
alishanewmaa
Alisha Newman :
Feliz cumple 💓💓💓💓💓
2024-04-01 15:14:48
1
alexwitha5
Alexandra :
Happy birthday 💕
2024-04-01 21:12:36
1
raheelnawaz13
RAHEEL Nawaz :
Happy birthday person who showed on my FYP
2024-04-01 14:29:07
1
user728273923
Jim :
Happy bitthdayy🌷🌷
2024-04-30 11:50:38
0
To see more videos from user @maeganlparker, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ቅዱስ ቆጵርያኖስና ድንግሊቱ ዮስቴና፡- ይኽም ቆጵርያኖስ አስቀድሞ ከሃዲና ሥራየኛ ነበር፡፡ እንዲያውም ለሥራየኖች ሁሉ አለቃቸው ነበር፡፡ በዚህ በጥንቆላ ሥራው ከመመካቱ የተነሣ ‹‹ሥራይ በማድረግ የሚስተካከለኝ ካለ ልይ እስቲ…›› በማለት ወደ አንጾኪያ አገር ሄደ፡፡ ቆጵርያኖስም አንጾኪያ በገባ ጊዜ ወሬው ሁሉ በሀገሪቱ ተሰማ፡፡ በአንጾኪያ የሚኖር አንድ ወጣት በመልኳ እጅግ ውብ የሆነችውን ወጣት ዮስቴናን ወደ ቤተ ክርስቲያን ስትሄድ እያያት እጅግ አድርጎ ወደዳት ነገር ግን እርሷ የክርስቶስ ሙሽራ ናትና እሺ ልትለው ስላልቻለች ሊያገኛት አልቻለም፡፡ ገንዘብ በመስጠት፣ በጉልበት በማስፈራራት፣ በሥራይ ሥራ በእነዚህ ሁሉ ሊያገኛት ስላልቻለ ወጣቱ አሁን የቆጵርያኖስን ወደ ከተማው መምጣትና ዝናውን በሰማ ጊዜ ደስ ብሎት ሄዶ ዮስቴናን እጅግ አድርጎ እንደወደዳትና ሊያገኛት እንዳልቻለ ነገረው፡፡ ቆጵርያኖስም ያንን ወጣት ‹‹እኔ የልብህን እፈጽምልሃለሁ አትዘን›› አለው፡፡ ከዚህም በኋላ ቆጵርያኖስ ድንግሊቱን ዮስቴናን እንዲያመጧት በሥራዩ የአጋንንትን ሠራዊት ላካቸው፡፡ እነዚያ በሥራይ ወደ እርሷ ተላኩ አጋንንትም ወደ ድንግሊቱ ዮስቴና በፍጹም ሊቀርቧት አልቻሉም ምክንያቱም እርሷ ዮስቴና በጾም በጸሎቷ የጸናች ናትና ከጸሎቷ የተነሣ አጋንንቱ ተቃጠሉ፡፡ ቆጵርያኖስ በሥራዩ ኃይል ዮስቴናን ያመጡለት ዘንድ ደጋግሞ ላካቸው ነገር ግን አጋንንቱ ቅድስት ዮስቴና በፍጹም ሊቀርቧት አልቻሉም፡፡ ከዚም በኋላ ቆጵርያኖስ ሁሉንም አጋንንት ጠርቶ ‹‹ድንግል ዮስቴናን ይዛችሁ ካላመጣችሁልኝ እኔ ከእናንተ ተለይቼ ክርስቲያን እሆናለሁ›› አላቸው፡፡ ከዚህም በኋላ የሰይጣናት አለቃ ቆጵርያኖስን ሊሸነግለው አሰበና ከሰይጣናት ውስጥ አንዱን ሰይጣን በዮስቴና ተመስሎ ለቆጵርያኖስ እንዲታየው አደረገ፡፡ ሰይጣኑም አለቃው እንዳዘዘው እንዲሁ አድርጎ (ዮስቴናን መስሎ) ተዘጋጀ፡፡ ሰይጣኑም ለቆጵርያኖስ ‹‹እነሆ አሁን ዮስቴና መጥታለች›› አለው፡፡ ቆጵርያኖስም እውነት ዮስቴና የመጣች መስሎት እጅግ ደስ ብሎት ሊቀበላት ተነሣ፡፡ በዮስቴና አርአያ የተመሰለውንም ምትሀት ባየ ጊዜ ‹‹የሴቶች እመቤት ዮስቴና ሆይ! መምጣትሽ መልካም ሆነ›› አላት፡፡ ቆጵርያኖስም የቅድስት ዮስቴናን ስሟን መጥራት በጀመረ ጊዜ በእርሷ የተመሰለው ሰይጣን እንደጢስ በኖ ጠፋ፡፡ ቆጵርያኖስም በዚህ ጊዜ የሽንገላው ምክንያት ምትሐቱ ሁሉ ከንቱ እንደሆነ ዐወቀ፣ አስተዋለ፡፡ በልቡም እንዲህ አለ፡- ‹‹ስሟን በጠሩበት ቦታ አጋንንት እንደጢስ የሚበኑ ከሆነ በቅድስት ዮስቴና ፊት ሊቆሙ ሊሸነግሏትስ እንዴት ይቻላቸዋል?›› አለ፡፡ ይህንንም ብሎ ወዲያውኑ የጥንቆላ መጻሕፍቶቹን አቃጠላቸው፡፡ ሄዶም ቅድስት ዮስቴናን አገኛትና ሰገደላት፡፡ እርሷም ሃይማኖትን አስተማረችውና ወደ ሊቀ ጳጳሳቱ ዘንድ ሄዶ ንስሓ ገብቶ ተምሮ አምኖ ተጠመቀ፡፡ የምንኩስና ልብስንም ለበሰ፡፡ ከጥቂት ጊዜም በኋላ ሊቀ ጳጳሳቱ ዲቁና ሾመው፡፡ አገልግሎቱንና መንፈሳዊ ተጋድሎውንም ባየ ጊዜ ዳግመኛም ቅስና ሾመው፡፡ ቆጵርያኖስም በተጋድሎና በአገልግሎት ከኖረ በጎ ምግባሩ፣ ሃይማኖት፣ ትሩፋቱ ከፍ ባለ ጊዜ በምዕራባዊቷ ግዛት ኤጲስ ቆጶስነት ተሾመ፡፡ ቅድስት ዮስቴናንም ወስዶ ለደናግል ገዳም እመ ምኔት አደረጋት፡፡ በግርጣግና የቅዱሳን ስብሰባ በሆነ ጊዜ ቅዱስ ቆጵርያኖስ ከጉባው አባላት አንዱ ነበር፡፡ ከብዙ ወራት በኋላም ከሃዲው ንጉሥ ዳኬዎስም ስለ ቅዱስ ቆጵርያኖስና ስለ ቅድስት ዮስቴና ሰማ፡፡ ንጉሡም ወደ እርሱ አስመጣቸውና የክብርን ባለቤት ክርስቶስን ክደው ለጣኦት እንዲሰግዱ አዘዛቸው፡፡ ቅዱስ ቆጵርያኖስና ቅድስት ዮስቴና ግን የጌታችንን አምላክነት ክብር በመመስከር ጣዖታቱን ረገሙበት፡፡ ንጉሡም እነርሱ ክርስቶስን በማመን እስከመጨረሻው ድረስ መጽናታቸውን ባየ ጊዜ ልዩ ልዩ በሆኑ ጽኑ ሥቃዮች እጅግ አድርጎ አሠቃያቸው፡፡ በመጨረሻም ማሠቃየት በሰለቸው ጊዜ የቅዱስ ቆጵርያኖስን የቅድስት ዮስቴናን እንዲሁም የሌሎች ሦስት ወንዶችን በየተራ ራስ ራሶቻቸውን በሰይፍ አስቆረጣቸውና የሰማዕትነታቸው ፍጻሜ ሆነ፡፡ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን፣ በጸሎታቸው ይማረን! #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር  #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ዮስቴና #ቆጵርያኖስ #ግሸን #fyb

About