@kidusegziabhertube: #መልክአ_ሕማማት #ግእዝ #shorts #kidusEgziabhertube

የማነብርሃን ግርማ
የማነብርሃን ግርማ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 17 April 2024 20:12:15 GMT
65281
5618
97
1188

Music

Download

Comments

1984ec2
፩፪፫፬፭፮፯፰፱፲ :
የማነ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ከአንተ ምዕመን ነኝ ግን ለመረዳትና ለማጥናት ቀለል ባለ መንገድ ስለሆነ የምታቀርበው አሰልቺ አይደለም ጉረሮህም ጥኡም ነው ተባረክ ወንድሜ
2024-04-17 20:42:42
43
addisbrhan
Michael Haile :
YouTube link pls
2024-11-28 13:45:59
1
agalki_27
7 :
YouTube aleh?
2024-04-18 12:11:00
4
paziyon1
ጳዝዮን :
"ቅትለነ ለቤዛሆሙ" ከኾነ ለብዙ ስለኾነ ለሞቱት ለኃጥዓኑ ቤዛ ለመኾን ከማርያም ጋር አብሮ ልሙት ያለ አካል አለ ማለት ይኾንብሀልና "ቅትለኒ ለቤዛሆሙ" በሚል ብትስተካከል🙏ወልድኪ ነፍሳተ ሶበ አርአየኪ በእሳተ ኩነኔ ዘሐሙ፤ማርያም ትብሊ በእንቲአሆሙ፤ቅትለኒ ለቤዛሆሙ፨ነው፨ እግዚአብሔር ያክብርኽ እጅግ አከብርሀለሁ
2024-09-03 23:39:08
31
talaku_jibril
Talaku_jibril :
የተቀጸለ ዜማ የታሸ ድምጽ ያስታውቃል እንደዚህ። እግዚአብሔር ይስጥልን።
2024-04-18 15:12:36
7
isru092
፳ኤል ዘነፍስ :
YT ላይ ለቀኸዋል ሙሉውን ?
2024-12-25 19:41:04
8
habte_1221
ሀብተሚካኤል🔴⚪️⚫️𝐌𝐔 :
ዩቲዩብ ላይ ጥሩ ይቀርባሉ ግን /መልከአ ኢየሱስ ፣ መድኃኒዓለም እና አማኑኤል / የለም ። 🙏
2024-04-18 19:28:17
7
tierdsweer123
ፀደይ :
በአማርኛ መስማት ይቻላል
2025-03-16 02:06:14
2
orthodox_410
ኦርቶዶክሳዊ☦️☦️☦️ :
መጽሀፉን በpdf እንዴት ነው ምናገኘው
2024-04-18 15:47:27
11
roozayitayewrooza
21እናቴ አንች ጠብቂኝ :
የዚህን ዜማ እርእሥ ንገሩኝ
2024-12-25 09:46:00
1
user3358015682691
user3358015682691 :
መምህር ሰላም ሰነበትክ እጅግ ግሩም ነው።በየ ወንጌሉ የሚባለውን ሃሌታ ዩቲዩብ ላይ ካለም ወደ ፊት ሳበው🙏🙏🙏
2024-04-18 20:40:59
4
eyosyas24
ཛຮ₮རfศས๑ຮ :
🥰 ፀጋውን ያብዛሎት ሊቅ 🥰
2024-04-19 11:24:50
4
bayoushlidetu
Bayoush Lidetu :
እናመሰግናለን ተባረክ
2024-04-18 04:58:42
4
foofball2026abcd
ተመስገን :
ስለክርስቶስ የተቀደሰ እንዲህ ደስ በሚል ካለ ሊንክ please 🙏 👈
2025-03-16 17:53:52
1
yishak.112
yisሐk :
እባክዎን መምህር መልክዐ ማርያም መልክዐ ኢየሱስ እና ውዳሴ ማርያምን ይስሩልን እንደምንም ጊዜዎን አጣበውም ቢሆንም ብዙ ሰው ይጠቅማልና:: ለሚለቁልን ግፃዌዎች ማሕሌተ ፅጌን ጨምሮ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይጨምርሎ ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
2024-12-12 20:47:25
3
eyob16164
@Eyob1616 :
ተባረክ❤❤❤
2024-04-18 19:21:45
2
sardfsgg
ፍቅርከራያልጅ :
🥺🥺🥺🥺እመቤቴሆይ ልቤንአድሽልኝ😥
2025-02-22 23:14:43
1
habte_1221
ሀብተሚካኤል🔴⚪️⚫️𝐌𝐔 :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክቡር 🙏
2024-04-18 19:48:18
2
ephi..27
ephĩ..🦅 :
ወንድሜ አሁንስ በጣም ናፈቀኝ.....
2024-04-18 17:10:07
1
user5661794746657
Esubalew :
ኔቆዲሞስ ምስባክ ይበሎልን
2024-04-18 05:13:12
2
dawityirdawu1
አይናችን ነሺ ማርያም አንቺን አይንኩብን :
አድህነነ ህዝበከ ወባርከነ የሚለውን በልልን ሊቀ ዲያቆን
2024-04-18 14:58:04
1
meskitake
መስኪ በገና :
zemare mealekt yasemah dn yemu🙏
2024-04-18 17:10:34
1
mr.broken_23
Mr.broken :
ቆይ እሺ እንባዬ የሚመጣው ለምንድነው 🥺🥺🥺
2024-12-20 10:46:25
1
hulumyalfal1221
ሁሉም ያልፋል :
ቃል አነሰኝ መግለጽ አልቻልኩም
2025-01-03 04:42:43
1
abrham.ze.ethiopia
Abrham Ze አምሃራ ሳይንት :
ሰናይ ውእቱ ቃለ ህይወት ያስምአ ለነ
2024-05-31 15:05:43
0
To see more videos from user @kidusegziabhertube, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About