@sofi_shefon_ena_tebeb: @alif እንኳን ሰላም ገባሽልን🥰❤️

ሶፊ ሽፎን እና ጥበብ 🛍️
ሶፊ ሽፎን እና ጥበብ 🛍️
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 21 April 2024 14:41:31 GMT
156623
4878
200
196

Music

Download

Comments

ruteyeshewaliji
የራሳ lji❤❤❤❤rut :
enkuan desi aleshi
2024-04-22 05:49:03
0
zinetalbachew
zⒾⓃⒺት 🦋 🇪🇹 :
ኢቃማ አሰርታ መጣች የምር
2024-04-21 15:36:16
18
alhamdu071290524
Alhamdu lillah :
ወይ ኢትዮ ግን ለምነው እሚያጠቁረን
2024-04-21 16:38:39
17
netsanet.dereje5
ሰላም :
ሸንኮሮ የሸዋሮቢት ነው ያስታውቃል😅እንኳን በሰላም መጣሽ ኢልፍ ውዴ
2024-04-21 16:51:19
9
noueryyyy
ሂጃብ ነዉ ዉበቴ እሰላም ነዉ ሄወቴ :
ቆይ እንዴት ሄዳ እንዴት መጣች ሹክ በሉን
2024-04-21 17:24:55
3
alhamdulilah88888
halima :
ኧረ እደት እደገባሽ እና እደት እደመጣሽ አስረጅን እኛም ቻሱን እንጠቀም በአላህ መልስ እጠብቃለሁ
2024-04-21 16:20:25
0
rahmahussen723
Rahma Hussen723 :
ያጀማኣ ይሄን ነገር አብራሩልን ተዉ እንጠቃቀም ኢትዮጵያ እዴት ገብታ እዴት ተመለሰቺ በብሃር አይደል እዴ በፊት የመጣቺዉ
2024-04-21 15:56:25
2
fatumamy6
🕋🎀FaFi🇸🇦🇪🇹 :
እዴት ነዉ ዉዴ ብሮሰሡ ነበር ነገሪኝ በአላህ
2024-04-22 14:41:24
0
user346822121627
Nebiyat :
እረ ንገሩን እኛም እንድናሰራ ያወቁትን ማሳወቅ ፈጣሪ ይወደዋል
2024-04-21 20:24:36
3
ygwewm
ቃልኪዳን ነኝ የኗቴ ናፉቂ :
ጥቁራን አሸጋሊት መስላለይ 🤪🙄
2024-04-21 14:58:45
2
ergibuwa
አላህን ያገኘ ምን አጣአላህንስ ያጣ ምን አገኘ :
አስረዱን በየት እንደሄዴች በበሀር ወይስ በምን ንገሩን በአላህ????
2024-04-21 23:20:32
0
user2044018081990
ፅጌ እረዳ የጎጃሟ ቀበጥ :
እንዴት እንደሄደች እና እንዴት እንደመጣች ንገሩኝ
2024-04-21 20:05:41
2
melugute
ሜሎናይት tube :
አረረረ በማሪያም ህገ ወጥ እንዴት ሄዶ ይመለሳል አስረዱን
2024-04-21 17:35:04
1
amaharafano2015fo
Ethiopian Tik tok :
አመድ መሥላ መጣች አይይይይይይይይ ሀገራችንንን
2024-04-21 19:21:10
0
user1706243543430
ነኝ ስደተኛዋ😥 :
ድምፁን የመጀመሪያ ስሰማት ይህችን ልጅ
2024-04-21 19:20:25
0
kidst.kidst58
Kidst Kidst :
ግን የሰፈሬልጅ ትመስላለች አሻል ነችዴ 🥺
2024-04-21 17:01:39
0
amytube01
ራያ አላማጣ :
እንዴት እንደሄደች እንዴት እንደመጣች ስለመንገዱ ስለ ኢቃማውም በዝርዝር ትገረን እባክሽ እንኳን ደህና መጣሽ
2024-04-21 16:05:31
2
pio12m
shewaye :
የት ሄዳ ነበር ኢትዮ😥🥰
2024-04-21 15:00:43
2
samer26408
samer :
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታ አጌዳው እልደረስኝ
2024-05-10 15:13:11
1
ethiopi.1921
ፅኑ ቃል ።@ethiopia 1921 :
ታድላችሁ እድህ እሚላቀስ ጓደኝነት😢 በጣም ደስትላላች የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛለችሁ።
2024-04-27 20:21:36
1
muludejen
ሙሉ ሸዋ ኤፍራታ ግድም :
እንክዋን ቀናት እንክዋን በሰላም መጣች
2024-04-21 19:25:30
1
haymanotbelay
ያገቶ ሞላልጃ 🤱🤌🫰 :
ልጂን አስደነገጡት😀
2024-04-21 15:34:36
1
meliarsenal0
Meli #Arsenal :
የኔ ማር እኳን ሰላም መጣሽ
2024-04-21 15:15:13
1
susubienet2
አባዬ የኔ ፍቅር ሺ አመት ኑርልኝ😍 :
እኔ ሸኮራ ነው የታየኝ 🥰
2024-06-23 18:58:02
0
shekalittube
ሀኑ ነኝ :
🤣እግዞ ጨርሣችሁ🥺🥺🥺🥰🥰
2024-05-30 17:02:25
0
To see more videos from user @sofi_shefon_ena_tebeb, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About