Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@abuhu67: የመስጊድ ግንባታ እርዳታ አቡሁረይራ መስጊድ مسجد أبو هريرة ይህ የምትመለከቱት መስጊድ የሚገኘው በአፋር ክልል በአይሳኢታ ከተማ በ 01 ቀበሌ ሲሆን ለአለፉት 20 አመታት ህዝበ ሙስሊሙ ሲገለገልበት የቆየ መስጊድ ነው እናም ይህ መስጊድ ለብዙ ጊዜ በአከባቢው በሚገኙ ሙስሊሞች እድሳት እየተደረገለት እዚህ ድረስ መድረስ ችሏል እናም ዛሬ ላይ ይህ መስጊድ ዝናብ በጣለ ቁጥር ፍሳሹ ወደ ውስጥ በመግባት መስገጃዎችና ቁርአኖችን በማበስበስ እንዲሁም መስጊዱ አጥር እናም ወዱ ማረጊያ : የሴቶች መስገጃ ቦታ : መጸዳጃ ቤት የለለው ሲሆን እንደምታዩት መስጊዱ በአፈርና በጭቃ እንደመሰራቱ አንጻር ፈርሷ እንደ አዲስ በቡለኬት መሰራት እንደሚያስፈልገው እና ይሄንን ለመስራት የአከባቢው ማህበረሰብ አቅም በላይ ሰለሆነ በአይሳኢታ/በአፋር/ በኢትዮጵያ /በውጭ ሀገር የምትገኙ ሙስሊም ማሀበረሰብ ወንድ/ሴት ብር ያለው በብሩ እውቀት ያለው በእውቀቱ ጉልበት ያለው በጉልበቱ በመረባረብ በአጭር ጊዜ ይህንን መስጊድ ለአላህ ስንል እንገንባ :: ይህ መስጊድ አዋሳኝ ቦታ እንደመሆኑ አንጻር ሌላ መስጊድ ባለመኖሩ ቶሎ ተረባርበን ሰርተን ካልጨረስን የአከባቢው ሙስሊም ራቅ ወዳለ ቦታ ለመሄድ ይገደዳልና ለአላህ ስትሉ ይህንን መስጊድ ለመገንባት እንረባረብ ይሄንን መስጊድ በማንኛውም ነገር ማገዝ የምትፈልጉ contact me https://t.me/mame_ale tiktok.com/@mosque_love2 +251925261893 +251963610905 #ethiopian_tik_tok #fyp #foryoupage #foryou #fypシ #islamic_video #afartiktok
አቡ ሁረይራ መስጊድ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 24 April 2024 08:37:25 GMT
6585
847
9
165
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.76MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.76MB
)
Watermark .mp4 (
2.58MB
)
Music .mp3
Comments
ኮቻ ገበያ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-01-22 12:50:27
0
Êŝĥřfë Ťäķ ✍️🤝 :
mashalahe yate nawe
2024-04-28 15:49:51
0
🫴ŠÌĞMÃ..ƁØŸ.🫀 :
🥰🥰🥰
2024-05-09 14:36:17
0
yi fafi :
🥰🥰🥰🥰
2024-06-09 13:32:00
0
🔮call me__ ሀበሻ⚜️ :
🥰🤲🥰🥰🤲🥰
2024-06-20 09:21:50
0
Jamila96374 :
🥰🥰🥰
2024-07-19 05:35:51
0
fagru abdala :
🤨
2025-01-27 17:53:14
0
. :
account askemtulet
2025-05-18 09:17:06
0
@śũďę £říķ$$$ :
❤
2025-07-02 03:39:18
0
To see more videos from user @abuhu67, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#ethiopianewmusic2025#መቅደስአበበ #ራያ_ራዩማ🌽🌾🌽🌾
Nhạc Báo Thức - Dậy Đi - Lê Dương Bảo Lâm #nhacbaothuc #nhacchuong #leduongbaolam #smarttrendmusic #xuhuong
5,000 only. 💕 Send a dm to shop. #sunsetlamp #viral
#yumeshipper #VENTI #GenshinImpact #fyp #trending
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy