@ethiopian5358: #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤ #ትግራይ_ንዘለኣለም_ትነብር🙏🇻🇳 #fano #tdf @followers #viral #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

የትግራይ እና አማራ ተወላጆች ኅብረት ❤
የትግራይ እና አማራ ተወላጆች ኅብረት ❤
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 05 May 2024 18:28:56 GMT
192937
9108
541
2983

Music

Download

Comments

sinaiisbeautiful
ሲና ቆንጆ :
አማራና ትግሬ ከፖለቲካው ውጪ በእመብርሀን ፍቅር አንድ ናቸው🥰🥰🥰🥰🥰 ሴጣን የሰራው ስራ
2024-07-25 17:57:58
33
hermon.king7
Hermon 👑 :
የሁለቱም ህዝቦች መቀራረብ የአገሪቱንፍቱን መድሀኒት ነው ና ቀጥሉበት።
2024-07-09 07:42:33
90
mtethio_97selam
MT Ethio :
ተዋልደናል ብንኮረፍም አንጠፋፋም i love ተጋሩ
2024-07-16 08:11:27
28
user9068551710551
Ayenew Belay :
ትግሬን ማመን ቀብሮነው።
2024-05-06 06:56:28
24
raheldemisse31
raheldemisse487 :
በጣም ተስፍቆርጬ ነበር በርቱ በፈጣሪ ለኢትዬጵያ አንድረስላት 😂😂😂😂😂
2024-07-10 03:47:24
34
user7602961438162
ashu :
አማራና ትግራይ አንድ የሆኑ ቀን የኢትዮጵያ ብርሃን ይጀምራል
2024-07-27 07:31:21
3
ferehanseid
ferehanseid :
ፈራህ እንዴ? ትግሬ እና አማራ አንድ ይሆናል ኢትዬጲያም ወደ ከፍታዋም ትመለሳለች
2024-05-06 05:48:57
76
zedomar15
ጊወርጊስ አባቴ :
ትግራይ ሁሊም ውስጤ ነው
2024-07-09 07:02:58
21
user9667145876241
addis :
ብንቀራረብ ይሻላል ያለብንን ጉዳይ በይደር እንያዘው
2024-05-07 14:44:07
80
kulehlfu
kule,Hlfu :
መቀራረብ፡አያስፈልግም፡አማራ፡ኤርትራ፡አያስፈልጉም፡ኦሮሞን፡አና፡ትግራይን፡ይቻላል
2024-07-21 09:40:11
3
alebelkefale
ሀመር :
ኣዎ እንደፋሀለን
2024-05-06 05:13:17
1
birkinesh
@birk72127 :
ሰሜኖች ላለመጥፉት ተቀራረቡ
2024-05-07 18:56:39
75
endalkyebelay2
endalkyebelay2 :
amara ena tegrey wededachumntilachum and nachew
2024-05-08 05:41:59
38
b.b3233
B.B :
🤣🤣🤣 ባህላ ዊጨዋታችን🤣 አማራ leading the game🤣🥰
2024-07-12 18:49:37
0
gech_armacho1
gech2121 :
አለነልህ አይዞህ አማ ተጋሩ አድነን💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏
2024-07-29 13:02:17
2
dani133133
dani133133 :
ለመኖር ከፈለጋቹ አማራም ትግሬም መተባበር ግድ ይላቹሀል አለበለዚያ ..........
2024-08-01 21:14:44
3
afro.beckham
Ezra :
Tigre and Amara 😍😍 one love go go go
2024-07-10 04:40:19
9
user5777939084217
user5777939084217 :
selma hunu ezaw ersaschuhun chalu🥺🥺🥺
2024-07-08 21:06:21
0
yiab.lij
Yiab lij :
አሉላ እ/ሔር ያክብርህ የሑለቱ አንድነት ውዳጅነት ያስፈልጋል
2024-07-10 04:48:15
15
askal.askal.gatac
Askal Askal Gatachwu :
ማሬምን ትግሬን አወደዋለዉ ሁሉ ነገራቸዉ አዳይነት ነቸዉ
2024-07-30 14:13:37
3
viva07452
viva :
ኸረ ፈጣሪ አንድ ያድርጋቹ የሰሜን እንቁዎች ኢትዮጵያን አንድ ሆናቹ አንድ አድርጓት
2024-05-27 22:35:40
34
To see more videos from user @ethiopian5358, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About