@__carolbittencourt: 🖤achado 🖤

carol
carol
Open In TikTok:
Region: BR
Wednesday 08 May 2024 15:55:08 GMT
5563
104
18
8

Music

Download

Comments

user486766968
user2572222135364 :
Lindona minha🦋
2024-05-08 16:16:38
0
rafagonzaga_
rafa gonzaga :
lindaaaaaaaaa
2024-05-08 16:27:36
0
analuvpm
lu :
muito linda
2024-05-10 12:57:57
0
_nandafraga
Nanda :
lindaaaaaaaaaaaaaaaaaa
2024-05-09 14:50:13
0
luizamagnuss
Luiza Magnus :
😍😍😍
2024-05-09 13:17:21
0
marianatachard
mari tachard :
gataaaaaaa
2024-05-09 12:20:17
0
duaidar_
duaidar_ :
Insanas!!!!
2024-05-09 09:32:15
0
duaidar_
duaidar_ :
EU SOU VICIADA
2024-05-09 09:32:02
0
cela.tavora
Ct :
Toda saidinha 💖
2024-05-09 04:46:12
0
luwurz
Luiza Wurzmann :
Lindasss♥️♥️♥️♥️
2024-05-08 19:05:20
0
vic.camposs
Vic :
Gatitas
2024-05-08 16:06:45
0
_juliaferreira_
ju :
te amo
2024-05-08 16:24:15
0
_juliaferreira_
ju :
diva
2024-05-08 16:24:13
0
mclarabarretto
Maria Clara :
❤️❤️❤️
2024-05-08 16:13:03
0
mclarabarretto
Maria Clara :
TE AMOO
2024-05-08 16:13:00
0
iisabella.cardoso
Isabella Cardoso :
Perfeiiitas
2024-05-08 16:09:58
0
manojanikian
Manoela :
Você é SURREAL
2024-05-08 16:08:36
0
manojanikian
Manoela :
Lindasss
2024-05-08 16:08:30
0
To see more videos from user @__carolbittencourt, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ላኪልኝ ልቤን 🫶🥹 ✍️በአገራችን ሙዚቃ ውስጥ በዘመኑ ገነው ከነበሩት ሮክ ኢን ሮል ፣ ታንጎ እና ማሪንጌ ፣ ትዊስት ፣ ወዘተ የውጭ የሙዚቃ ስልት እና ለዛ ተጽዕኖ ስር ወድቆ እንዳይቀር ሙዚቃችን የራሱን ቀለም ፣ ስልት እና ወዝ ጠብቆ እንዲወጣ የአንበሳውን ድርሻ ተወጥቷል ፡፡ የተደጋገሙ እና አሰልቺ ሙዚቃዎች በተበራከቱበት በዚያ ዘመን የተከሰተ እና አገረኛ ስልቱን በፈጠራ አስውቦ ከፍ ወደአለ ደረጃ ያሸጋገረ ምትሃታዊ የፈጠራ ባለሙያ ነው፡፡  የዛሬው ተመስጋኝ ባለታሪካችን ታላቁ የግጥም እና ዜማ ደራሲ እንዲሁም አቀናባሪ ክቡር ዶክተር አርቲስት አበበ መለሰ 🙌🥰 በተለየ ደሞ ከባለወርቅ ብዕሩ ይልማ ገ/አብ ጋር ሲጣመሩ ወፍ ከሰማይ የሚያረግፋ ነፍስ ያላቸው የጥበብ ስራዎችን ይወልዳሉ ልክ ዛሬ እንደጋበዝኳቹ ላኪልኝ ልቤን አይነት👌  ✨ ውድ ቤተሰቦቼ በአገራችን እስከ አሁን ድረስ በዜማ ፈጠራ ብዛት የአበበ መለሰን ያክል የሰራ ባለሙያ ፈልጎ ማግኘት በእጅጉ ይቸግራል ፡፡ ከ1500 እስከ 2000 የሚደርሱ ብዛት ያላቸውን ዜማዎች ሲፈጥር አንዱን በአንዱ ላይ ያልደገመ ፤ ሁሉም ዜማዎች የራሳቸው መልክ እንዳላቸው በርካታ ባለሙያዎች የተስማሙበት እና ምስክርነታቸውን የሰጡት እንደ ፈርጥ የደመቀ ባለሙያ ነው ፡፡ መቼስ ስለዜማ መስራት ሙዚቀኞችን ብጠይቋቸው ይነግሯቹሃል እንዴት አስቸጋሪ እንደሆነ አቤ ግን ይሄንን በዘመናት መቀያየር ሳይረታ ያለ እንከን ሲፈጥር ኖሯል🙏 በተጨማሪም አበበ መለሰ ከአዝማሪዎች የወንድ እና ሴት የቅብብል ጨዋታ ውጭ በአገራችን እምብዛም ያልተለመደውን ተጣምሮ በቅብብል የመጫዎት ጥበብ ከፍ ባለ እና በረቀቀ ዘዴ በስፋት ስራ ላይ ማዋል የቻለ ጠቢብ ነው ፡፡ ይህንን በቅብብል የመጫወት ስልት በወንድ እና ሴት ጾታዎች ብቻ ሳይወሰን ተመሳሳይ ጾታዎችን ቁጥራቸውንም ከፍ በማድረግ ከ4 እስከ 5 የሚደርሱ ድምጻዊያን በአንድ ሙዚቃ ላይ እየተቀባበሉ እንዲዘፍኑ ያደረገ ፈር ቀዳጅ ድንቅ ጥበበኛ ነው ፡፡  ‹‹ሙዚቃ›› የተሰኘውን የሙዚቃ ስራ 4 የተለያዬ ሬንጅ ያላቸውን 4ቱን አንጋፋ ድምፃዊያን /ንዋይ ደበበ ፣ ፀሃዬ ዮሃንስ ፣ አረጋኸኝ ወራሽ እና ፀጋዬ እሸቱን/ በአንድ በማቀናጀት በ4 የተለያዩ ስልተ ምቶች /rhythms/ ዜማውንም ፣ ግጥሙንም ፣ ቅንብሩንም በአንድ ሌሊት ሰርቶ ማቅረብ የቻለ እና ከሌሎች ባለሙያዎች በተለዬ ልዩ የፈጠራ ክህሎት ያለው የጥበብ ሰው መሆኑን ያስመሰከረበት ተጠቃሽ የሚወደድ ስራው ነው ፡፡  ሌላኛው መማማርን ፣መተባበርን ፣ መረዳዳትን እና አንድነትን በጥበባዊ ለዛ አስተማሪ በሆነ መልኩ አስውቦ የሰራውን
ላኪልኝ ልቤን 🫶🥹 ✍️በአገራችን ሙዚቃ ውስጥ በዘመኑ ገነው ከነበሩት ሮክ ኢን ሮል ፣ ታንጎ እና ማሪንጌ ፣ ትዊስት ፣ ወዘተ የውጭ የሙዚቃ ስልት እና ለዛ ተጽዕኖ ስር ወድቆ እንዳይቀር ሙዚቃችን የራሱን ቀለም ፣ ስልት እና ወዝ ጠብቆ እንዲወጣ የአንበሳውን ድርሻ ተወጥቷል ፡፡ የተደጋገሙ እና አሰልቺ ሙዚቃዎች በተበራከቱበት በዚያ ዘመን የተከሰተ እና አገረኛ ስልቱን በፈጠራ አስውቦ ከፍ ወደአለ ደረጃ ያሸጋገረ ምትሃታዊ የፈጠራ ባለሙያ ነው፡፡ የዛሬው ተመስጋኝ ባለታሪካችን ታላቁ የግጥም እና ዜማ ደራሲ እንዲሁም አቀናባሪ ክቡር ዶክተር አርቲስት አበበ መለሰ 🙌🥰 በተለየ ደሞ ከባለወርቅ ብዕሩ ይልማ ገ/አብ ጋር ሲጣመሩ ወፍ ከሰማይ የሚያረግፋ ነፍስ ያላቸው የጥበብ ስራዎችን ይወልዳሉ ልክ ዛሬ እንደጋበዝኳቹ ላኪልኝ ልቤን አይነት👌 ✨ ውድ ቤተሰቦቼ በአገራችን እስከ አሁን ድረስ በዜማ ፈጠራ ብዛት የአበበ መለሰን ያክል የሰራ ባለሙያ ፈልጎ ማግኘት በእጅጉ ይቸግራል ፡፡ ከ1500 እስከ 2000 የሚደርሱ ብዛት ያላቸውን ዜማዎች ሲፈጥር አንዱን በአንዱ ላይ ያልደገመ ፤ ሁሉም ዜማዎች የራሳቸው መልክ እንዳላቸው በርካታ ባለሙያዎች የተስማሙበት እና ምስክርነታቸውን የሰጡት እንደ ፈርጥ የደመቀ ባለሙያ ነው ፡፡ መቼስ ስለዜማ መስራት ሙዚቀኞችን ብጠይቋቸው ይነግሯቹሃል እንዴት አስቸጋሪ እንደሆነ አቤ ግን ይሄንን በዘመናት መቀያየር ሳይረታ ያለ እንከን ሲፈጥር ኖሯል🙏 በተጨማሪም አበበ መለሰ ከአዝማሪዎች የወንድ እና ሴት የቅብብል ጨዋታ ውጭ በአገራችን እምብዛም ያልተለመደውን ተጣምሮ በቅብብል የመጫዎት ጥበብ ከፍ ባለ እና በረቀቀ ዘዴ በስፋት ስራ ላይ ማዋል የቻለ ጠቢብ ነው ፡፡ ይህንን በቅብብል የመጫወት ስልት በወንድ እና ሴት ጾታዎች ብቻ ሳይወሰን ተመሳሳይ ጾታዎችን ቁጥራቸውንም ከፍ በማድረግ ከ4 እስከ 5 የሚደርሱ ድምጻዊያን በአንድ ሙዚቃ ላይ እየተቀባበሉ እንዲዘፍኑ ያደረገ ፈር ቀዳጅ ድንቅ ጥበበኛ ነው ፡፡ ‹‹ሙዚቃ›› የተሰኘውን የሙዚቃ ስራ 4 የተለያዬ ሬንጅ ያላቸውን 4ቱን አንጋፋ ድምፃዊያን /ንዋይ ደበበ ፣ ፀሃዬ ዮሃንስ ፣ አረጋኸኝ ወራሽ እና ፀጋዬ እሸቱን/ በአንድ በማቀናጀት በ4 የተለያዩ ስልተ ምቶች /rhythms/ ዜማውንም ፣ ግጥሙንም ፣ ቅንብሩንም በአንድ ሌሊት ሰርቶ ማቅረብ የቻለ እና ከሌሎች ባለሙያዎች በተለዬ ልዩ የፈጠራ ክህሎት ያለው የጥበብ ሰው መሆኑን ያስመሰከረበት ተጠቃሽ የሚወደድ ስራው ነው ፡፡ ሌላኛው መማማርን ፣መተባበርን ፣ መረዳዳትን እና አንድነትን በጥበባዊ ለዛ አስተማሪ በሆነ መልኩ አስውቦ የሰራውን "ቢማማር ቢተባበር ሁሉም ባንድነት /2/፣ ያም ያም ቢተባበር የት ይደረስ ነበር ...." የሚለውን ዜማ 3ቱ አንጋፋ ድምፃዊያን /ንዋይ ደበበ ፣ አረጋኸኝ ወራሽ እና ፀጋዬ እሸቱን/ በማስተባበር ፣ በማረዳዳት ፣ በማቀናጀት እና በአንድነት የግጥሙን ሀሳብ በተግባር ሰርቶ ማሳየት የቻለ ድንቅ የጥበብ አባት ነው ፤ አቤ ። በአንድ ሙዚቃ ከተለመደው ከ3 እስከ ከ4 ቢበዛ እስከ 5 የሚደርሱ የተለያዩ ዜማዎች እንደሚካተቱ ይታዎቃል ፤ አበበ መለሰ ግን በአንድ ሙዚቃ 9 ዜማዎችን "ሂጃለሁ ጥየው ላንቺ "በሚለው የአረጋኸኝ ወራሽ ሙዚቃ ማካተት የቻለ ስስት የሌለበት እንከን አልባ ባለሙያም ነው (ይህ ስራ በትንሹ 3 ሙዚቃ መሆን እንደሚችል ልብ ይላሉ) ከገንዘብ ይልቅ የሙያውን እና የህዝቡን ፍቅር በማስቀደም ህይወቱን ሙሉ በሙሉ ለሙዚቃ የሰጠና እስከ ጤና መታወክ የደረሰ /ሁለቱ ኩላሊቶች ከጥቅም ውጭ ሁነው ከሞት አፋፍ ላይ በነበረበት ሰዓት 15 የሚደርሱ አድናቂዎች ኩላሊታቸውን ለመለገስ ፈቃደኛ ሁነው የቀረቡለት ከፍተኛ የህዝብ ፍቅር እና አክብሮት ያለው ተወዳጅ ሰው ነው ፡፡ አበበ ዜማ እንዲሁም ግጥም እንዲሁም ቅንብር ሰርቶላቸው የተጫዎቱ ድምጻዊያን ሁሉ ውጤታማ የሆኑና በህዝብ ዘንድ እጅግ ከፍተኛ ፍቅር እና ሞገስ የተቸራቸው ሆነዋል ፡፡ አበበ መለሰ ስለ ኢትዮጵያ አገራችን በተለያዩ ጊዜያት ትኩረት ሰጥቶ የሰራቸው በርካታ ዜማዎች አሉ ለአብነት ያህል የአንጋፋው ክብር ዶክተር ድምጻዊ ጥላሁን ገሰሰ "ኢትዮጵያ" ፣ የቴዎድሮስ ታደሰ "እምዬ ኢትዮጵያ" ፣ የኤፍሬም ታምሩ "ወይ ሀገሬ እናቴ" ለዳዊት መለሰ "ኢትዮጵያ አገራችን" እና ሌሎችም አሁን ድረስ ምትክ የማይገኝላቸው (ዘመን አይሽሬ) በእያንዳንዱ ኢትዮጵያውያን ልብ ተቀርጸው የተቀመጡ ናቸው ፡፡ ታዲያ በእነዚህ ሙዚቃዎች ኢትዮጵያዊያን የሀገር ፍቅር ስሜታቸውን ከደምና ስጋቸው ጋር አዋህደው ለእናት አገራቸው ዳር ድንበር መከበር ዘብ እንዲቆሙ እና የትም ቦታ ሆነው እናት አገራቸውን እንዳይረሱ ለማድረግ ችሏል ፡፡ አበበ በሁሉም የአገራችን ቅኝቶች እንዲሁም የሙዚቃ ስልቶች ዜማዎችን ትርጉም ሰጥቶ የፈጠረ ፣ የተረሱ አረጋውያን ዘፋኞችን ለአብነት ድምጻዊ "ባህሩ ቀኘን" ፣ "ይርጋ ዱባለን" ፣ "አበበ ተሰማን" ፣ "ለማ ገ/ህይወትን" ፣ "ከተማ መኮንንን" ፣ "አስናቀች ወርቁን" ፣ "ጌታመሳይ አበበን" እና ሌሎችንም ያሉበት ድረስ በመሄድ አሰባስቦ በዘመናዊ እና በባህላዊ የተቀናጄ ስራ በማሰራት በህዝቡ ዘንድ እንዲነግሱ እና ቋሚ ቅርስ ጥለውልን እንዲያልፉ ታሪክ መስራት የቻለ ቀና ልብ ያለው ጉምቱ ባለሙያም ጭምር ነው🙏🙏 ሌላው በባለሙያ ደረጃ የሙዚቃውን ኢንዱስትሪ ከፍ ለማድረግ «ዳሽን» ፕሮዳክሽንን በማቋቋም በባህል ሙዚቃ ላይ ትኩረት በመስጠት በባህል ሙዚቃ አጨዋዎትታቸው አንቱ የተባሉ ከያንያንን በማሰባሰብ ወደ ሰፊው ህዝብ ተደራሽ እንዲሆኑ ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል ፡፡ የአቤን ስራ እና ማንነት በጥቂቱም ቢሆን እንድታውቁት በቅርቡ የእሱ አሻራ ያረፈባቸውን የሙዚቃ ስራዎች የተወሰኑትን በአጭር ባጭሩ ቆራርጨ ለማቅረብ እሞክራለሁ ። በተረፈ you tube ውስጥ አቤ ከሸገር 102.1 ከመአዛ ብሩ ጋር ያደረገው ፣ በEBS ከሰይፉ ፋንታሁን ፣ ከጀሲ ኢን ዘ ሀውስ ጋር ፣ የEBC ዶክመንተሪ ፣ አንጋፋው የዜማ ግጥም ደራሲ ጋሽ ይልማ ገ/አብ ከጀሲ ኢን ዘ ሀውስ ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ ወዘተ Abebe Melese ብላችሁ ብትገቡ በርካታ መረጃዎችን ታገኛላችሁ ። በመጨረሻም እጅግ የምወደው የተማርኩበት ባህርዳር ዩኒቨርስቲም አክብሮ ስላስከበረው ከፍ ያለ ምስጋና ይገባዋል እድሜና ጤና ለአገር ባለውለታችን ለክቡር ዶክተር አርቲስት አበበ መለሰ እየተመኘው ለዛሬ አበቃሁ🙌🙏 🗣ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 musictube 🇪🇹 #ፀሃዬዮሃንስ #ላኪልኝልቤን #fyp #musictube369 #ethiopianmusic

About