Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@r_a_k_l_malik: #በ3ቀንብቻቦርጭንየሚያጠፋ#fypシ
RakI & Malik 🫶🏽
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 08 May 2024 17:06:39 GMT
2691526
105064
4284
40167
Music
Download
No Watermark .mp4 (
5.04MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
5.04MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
ማርኬዛ የናዝሬቷ@21 :
ይሄ ቦርጭ ብቻ አያጠፋም ቂጥም ይዞ የሚሄደው ማርያምን ሞክሪዋለው😀😀😀
2024-05-08 20:04:32
600
n͟a͟n͟a͟ 🍀 :
don't advice this please
2024-05-08 20:00:08
468
Lun :
3 day or 3 month 😏
2024-05-08 17:44:43
578
ኦርቶዶክስ ነኝ + :
ኧረ ይሰራል 😮😲 በመጀመሪያ 82 km ነበርኩ አሁን ግን 62km ሆንኩ
2024-05-11 07:49:52
78
wase negede :
በሠላሳ ደቂቃ የሚያጠፋ የለሽም
2024-05-09 02:05:01
133
ጥሌ ነኝ የሚካኤል ልጅ :
ከመቶ ሁለት ኪሎ ሰማኒያ ስድስት ኪሎ ገብቻለው ።
2024-05-09 02:19:06
70
umu delil :
ጨጓራ አይነካም
2024-05-08 17:22:16
64
hiale :
አልገባኝም ቀዝቅዞ ነዉ? የጎንዪሽ ጉደት አለዉ ወይሶ? በሰኳር ነዉ በባዶ?
2025-09-22 17:18:58
7
ፊፋ :
ምድነዉ በማኪዉ የጨመርሽዉ
2025-05-14 11:34:02
5
የራያዋ ❤💛💚🌽ሰላም ለሀገሬ🇪🇹? :
እንዴት ነው በ 3 ቀን የሚጠፋዉ እረ መቀደድ🤔
2024-06-30 14:18:36
30
abu mustefa :
መጨረሻ ላይ የተጠቀምሽው ምንድ ነው።
2025-04-14 06:44:59
5
sbeli ye ድንግል ማሪያም ልጅ :
ግዴታ አንቺ እደቆራረጥሺው ነው ምቆርጠው
2025-11-11 14:43:28
5
Beti :
መጨረሻላይ ምንድነው የጨመርሽበት
2024-07-09 10:25:00
16
@ antenehaboye :
60 ነበርኩ70 ገባሁ አመሰግናለሁ!😅😅😅😅
2024-05-09 12:05:23
22
moges :
ተባይ ነው እንዴ ቦርጭ በ 3 ቀን ? ስንት የተለፋበት አቃ እኮ ነው💪💪💪💪😂
2024-05-11 07:45:31
51
✨🪄𝐀𝐌𝐀𝐍𝐔🇦🇪🇬🇧 :
አትሸወዱ አያጠፋም 🤣🤣
2024-07-23 05:53:30
5
ሶልያና ዝማሬ :
ለሶስት ቀን ነው everyday ጥዋት ሞክሩ ያልሽው?
2025-08-24 15:06:28
7
mercy :
ምን ያህል ቀን ጠጥተሽ ለዉጥ አየሽ
2024-09-07 09:30:21
8
🦋𝐿𝑎𝑚𝑟𝑖𝑡𝑎🦋 :
ቂጥ ለማዉጣት የለሽም በ 1 ቀን😅🤣🤣
2024-06-23 17:45:48
29
meba konjo :
አንቺ ደሞ በ 3 አመት የተጠራቀመ በ3 ቀን😁😁😁😁😁😁😁😁
2024-05-08 21:08:33
19
Yonas 1 :
ጌታዬ ሆይ ተሳስታ ነው ለጉንፋን ነው በለን😂😂😂
2024-05-11 04:14:33
8
AYENEW WOLO :
ቦርጭ አጠፋለሁ ብዬ ቂጤንስ ካጠፋሁ ይቺኑ😊
2024-05-09 05:10:28
9
ኤልድ :
እናቴ አንቺ የልጅ እናት ነሽ ልጅሽ ደግሞ የማትዋሽ እናት ታስፈልገዋለች ሰሞኑን ከአንቺ ጋር የማይሄድ ውሸት ጀምረሻል ይቅርብሽ እባክሽ
2024-05-08 19:19:51
5
Fanta Gerij :
ጨጓራው የማነው
2024-05-10 11:51:40
16
Tsion online shopping 🛍️ :
መጀመርያ አመጋገባቹሁን አስተካክሉ ከዛም እስፗርት መስራት የምር ለውጥ ታገኛላቹሁእኔ በአንድ ወር 5ክሎ ቀንሻለው
2024-05-09 04:58:39
11
To see more videos from user @r_a_k_l_malik, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Periodista destroza a Maria Amparo Casar "Recibe una pensión millones PEMEX pero dice que esta mal los programas sociales"
🖤🎧. #fyp #FYP #mood #sadmood #sadvibes #3d #slowed #explore #nature #dark #aesthetic #goviral
Nhà vua chở lại cuộc đua @BÁC GẤU @WAG ESPORTS #bacgau #wag #tquy #pls1 #lenxuhuong
#حيدرالعابدي ياطارق_الباب_رفقن.. ... ... .. #صعدو_الفيديو_حته_استمر #اغاني #حزين #اغاني_حزينه #قصايد_شعر_خواطر #تيم_ملوك_العالم #تيم_الرافدين #دوس_على_الشاشه_مرتين #fyp #foryou #viral #meme #اقتباسات_عبارات_خواطر #حزين #viral
Ada gak inceran kalian? #totalfootballvng #totalfootballid #tfseasonstar2526 #totaltaktik #tfxseacup @Total Football Indonesia
Hincapie underrated atau emang layak? Review jujur ada di sini 👆 #TotalFootballVNG #ReviewPemain #Hincapie #CBTerbaik #TipsGame @AKATSUKI TEAM @totalfootballtiktok
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy