@sunhoon_ver: Hey, I think sunghoon is filming sunoo🥲sorry! Are you confused?#sunsun #sunghoon #sunoo #kungyaz_lee #hoonoo🐧🦊

Kungyaz.Lee
Kungyaz.Lee
Open In TikTok:
Region: KH
Thursday 09 May 2024 14:30:58 GMT
526245
65187
129
608

Music

Download

Comments

To see more videos from user @sunhoon_ver, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🌹 ምስጋናዬ ለእመቤቴ ኪዳነ ምሕረት 🌹 እመቤቴ ሆይ፣ ዛሬ የልደቴ ቀን ነው። በዚህ የሕይወቴ ልዩ ቀን ከሁሉ በፊት ምስጋናዬን ለአንቺ ማቅረብ እፈልጋለሁ። እናቴ ኪዳነ ምሕረት፣ በማላውቀው መንገድ ስትጠብቂኝ፣ በድካሜ ጊዜ ስትረዳኝ፣ በእንባዬ መካከል ተስፋ እንዳላጣ ስታበረታቺኝ ስለነበርሽ አመሰግንሻለሁ። «እናቴ ሆይ፣ እወድሻለሁ! እወድሻለሁ! እወድሻለሁ! ቃላት ቢያጥሩኝም ልቤ ስለ አንቺ ያለው ፍቅር ፈጽሞ አያጥርም። ስለ ሁሉም ነገር ክብርና ምስጋና ይግባሽ!» ❤️ እናቴ፣ እወድሻለሁ። የልቤን ቃል እንባዬ ይናገርልሽ። አሜን! 🙏❤️» ኪዳነ ምሕረት እናቴ፣ እወድሻለሁ። ዛሬም፣ ነገም፣ ለዘላለምም ምስጋናዬ ላንቺ ነው! ❤️ 🙏@gech ፅዮን ማርያም 🥹❤️ ለታላቄ ወንድሜ ውድ ታላቅ ወንድሜ፣ አንተ ለእኔ ወንድም ብቻ አይደለህም። የሕይወቴ ድጋፍ፣ የልቤ ኩራት፣ የደስታዬ አንዱ ምንጭ ነህ። ከአንተ ጋር ያለኝ ትስስር በቃላት የሚገለጽ አይደለም። አንተ ደስ ሲልህ ደስ ይለኛል፣ ስትሳካልህ እኮራለሁ፣ ስትርቀኝም ልቤ ይናፍቅሃል። እግዚአብሔር የሰጠኝ ውድ ስጦታ ነህ። ረጅም ዕድሜ፣ ጤና፣ ሰላምና በረከት ይስጥህ። ወንድሜ፣ ከልቤ እወድሃለሁ። በሕይወቴ ውስጥ ስላለህ አመሰግናለሁ። ሁሌም የምኮራብህ ወንድሜ ነህ! ❤️🥹

About