@fernandodantas3600: resident evil 6 ada #residentevil #capcom #games

fernandodantas3600
fernandodantas3600
Open In TikTok:
Region: BR
Thursday 09 May 2024 18:53:09 GMT
716
45
1
1

Music

Download

Comments

gabriel.rtvz666
Gabriel Rtvz666. :
❤❤
2024-05-09 20:30:43
0
To see more videos from user @fernandodantas3600, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ታላቅ የምስራች ለነጋዴዎችና ለሸማቾች! አደይ ኤክስፖ እና ፌስቲቫል (Adey Expo & Festival) ከታዋቂው እና ተጽዕኖ ፈጣሪው የሶሻል ሚዲያ ኮከብ አዶናይ ጋር በይፋ የብራንድ አምባሳደርነት ስምምነት ተፈራረመ!  ይህ ታሪካዊ ጥምረት ለዘመኑ ትልቅ የንግድና የፌስቲቫል ዝግጅት አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት ነው።  ሁላችንም እንደምናውቀው አዶናይ በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቹ ባለው ግዙፍ ተከታይ፣ ከፍተኛ ተጽዕኖ እና ህዝብን የማንቀሳቀስ አቅሙ ይታወቃል።  አሁን ደግሞ ይህንኑ ተጽዕኖውን በመጠቀም አደይ ኤክስፖን እና ፌስቲቫልን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ መዘጋጀቱን የገለጸ ሲሆን። የዚህ ስምምነት ዋና አላማዎች፦ ለነጋዴዎችና አቅራቢዎች፦ ምርቶቻችሁን እና  አገልግሎታችሁ ለሚሊዮኖች ለማስተዋወቅና ሽያጣችሁን በከፍተኛ ሁኔታ ለማሳደግ ከዚህ የተሻለ እድል የለም።  የአዶናይ የዲጂታል ፕላትፎርሞች ነጋዴዎች ምርቶቻቸውን በሰፊው እንዲያስተዋውቁ ትልቅ ድልድይ ይሆናቸዋል። ለሸማቾችና ታዳሚዎች፦ በዓሉን በደመቀ ሁኔታ ለማክበር፣ ጥራት ያላቸውን ምርቶች በአንድ ቦታ በቅናሽ ለመሸመት እና የማይረሱ የበዓል ጊዜያትን ለማሳለፍ አደይ ኤክስፖ ዝግጅቱን ጨርሷል። አዶናይ በበኩሉ ይህንን ታላቅ ኤክስፖና ፌስቲቫል ወክሎ በመስራቱ የተሰማውን ደስታ የገለጸ ሲሆን፣ ህዝቡና ነጋዴው በነቂስ ወጥተው ኤክስፖውን እንዲቀላቀሉ መልእክቱን አስተላልፏል። እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ? ነጋዴዎች፦ ቦታችሁን አሁኑኑ በመያዝ የዚህ ታላቅ የንግድ እንቅስቃሴ አካል ሁኑ! ጎብኚዎች፦ ከቤተሰብ እና ከወዳጅ ዘመድ ጋር በመሆን ልዩ የግብይት እና የመዝናኛ ጊዜን በ‘አደይ ኤክስፖ እና ፌስቲቫል’ ያሳልፉ! ቦታ ለማስያዝ በ 0959525354/0959545556 ይደውሉ። #AdeyExpo #AdeyFestival #Adonay

About