@melegnaa: ሩዝ በእንቁላል ጥብስ ወጥ 👉@Melegna መለኛ ዱለት 👉@Melegna መለኛ የፍየል ቅቅል አሰራር 👉 @Melegna መለኛ እኔ የተጠቀምኩት የግብዓት መጠን - 1 ኩባያ ሩዝ ፡ ሩዙን በተደጋጋሚ ንፁህ ውሃ እስኪያወጣ ድረስ በውሃ መታጠብ አለበት፤ ሁለተኛ ዙር ውሃውን ለፀጉራችሁ እድገት እንዲረዳችሁ መጠቀም ትችላላችሁ - 1 እንቁላል ሩዙ ከተቀቀለ በሃላ ውሃውን አጥልላችሁ ሩዙን ትለውሳላችሁ - 2 እንቁላል በደንብ መምታት - 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት መጥበሻ ላይ አግላችሁ መጥበስ - እንቁላሉ ከተጠበሰ በሃላ ሩዙን ጨምራችሁ ከ እንቁላሉ ጋር መቀላቀል - 1 የሾርባ ማንኪያ ሶይ ሶስ እንደ አማራጭ መጨመር - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው ከላይ መነስነስ - አረንጓዴ ቃሪያ፣ የሾርባ ቅጠል እንዲሁም የድንብላል ቅጠል አድቅቆ መጨመር የማባያ አማራጮች - ዳቦ እና ቂጣ #fyp #foryou #rice #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #foodlovers #amharatiktok #oromotiktok

Melegna መለኛ
Melegna መለኛ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 10 May 2024 06:21:09 GMT
3618013
137457
2916
17718

Music

Download

Comments

biniyamdemewoz10
Biniyam Demewoz :
lemndenew video save yelelew
2024-05-10 16:11:44
247
genetsiyum
hana :
ke Dubai pleas make more
2024-05-10 09:30:58
22
samritouch2
𝖘𝖆𝖒𝖗𝖎'𝖘 𝖙𝖔𝖚𝖈𝖍 :
tigray,shre
2024-05-10 06:41:40
65
m.m226466
ወለተ ፃድቅ :
እኔ ሳኡድ ነኝ ሌላም ስራልን
2026-08-08 12:42:34
1
rahmad.rahmad697
R,ነኝ የወግዲዋ H❤S❤🔐 :
ሳዉዲ
2025-06-12 10:01:20
6
ashleydavid745gmail.com
A :
wow
2026-04-11 12:59:51
1
hayatjamal53
🖤Sebarawa💔🥀🥹 :
Jordan 🇯🇴
2026-03-12 13:36:09
1
marikostefera
Marikos Tefera :
የሩዙን ወሀ ለፀጉር እዲገት እንዴት ነዉ ምንጠቅመዉ?
2024-07-09 13:01:37
5
yalfal7f
ለፈጠረህ እጂ ለፍጡር አትበርከክ :
ለምሳ የሚሆን ምግብ አሳየን
2025-12-30 15:55:38
1
belaynesh.chanie1
Belaynesh chanie :
ከሳውዲ
2025-06-01 18:27:10
2
hermu_ye_illu
hermu♎️ :
ilu aba bor or metu🥰
2024-05-11 04:52:32
3
imeydn_312
imeydn _312 :
Nice Chief
2024-05-11 13:16:01
8
lulu66t
lulu :
ሙሉ ዳሮ አሮስቶ በድስት ስራልን
2024-05-10 07:50:17
21
yemaryam21728
@Yemaryam :
ቪዶውን እዲወርድ አድርግ የጋን መብራት ሆነብን እኮ
2025-08-21 10:04:47
3
addisu672
@dd¡§µ ✅ :
ይህ ፔጅ ሞያተኛ አርጎኛል
2024-05-30 16:09:25
2
habeshawit119
Rich w :
የምግብ ባለሙያ ስለሆንክ አንተን አምኘ የገላግሌን ሁለገብ መጥበሻ ገዝቼ ምግብ ሰርቼ ከነምግቡ አስቀመትኩት ከተወሰነ ሰአት በሆላ ዝጎ ምግቡም ተበላሽቶ አገኘሁት ምን ላድርገው እንደዚህ የሆነበት ካለ ወይም አንተ ምን ትለኛለህ
2024-05-10 16:49:22
1
semu0935
🍓❤️🤍سمىرا ጅ5 :
Mecca Medina
2026-01-10 18:46:59
1
user1431940072616
ሚናስፈርኒቸር :
sel 10
2024-07-27 14:41:20
1
52paz
ғᴀғɪ😈👊 :
2 enkulal endih yberektal yetebarekech doro
2024-06-12 13:40:13
3
user7836091565806
heleneta :
ፈጢራና ላዛኛ
2024-05-27 19:48:59
3
use4882865896
Nunu :
😳እሩዝበኬክስራልን
2024-08-01 09:12:59
2
r356733
እልከኛዋ :
ሳኡዲ
2025-08-19 15:51:23
2
mahi.kassaw
አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ተራድአነ :
ሳውዴ😭😭😭
2024-09-21 17:22:18
2
abduljelil1234
user5612059147514 :
መለኛው አባክህን ቀላል እና ፈጣን የሆኑትን አስታዋውቀን እባክህ፡
2024-05-26 17:53:51
2
megi41414
Megi Chelsea ⚽️ :
መቀለ ውስጥ
2025-06-13 07:10:32
2
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About