@uptown_ethiopia: 24 ሰአታት Sheraton Addis Standard Double Room 227 USD (currently) Brunch 3800 ETB #accomodation #hotel #habeshatiktok #suratravels #foodtiktok #ethiopia #ethiopian_tik_tok

Uptown
Uptown
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 10 May 2024 18:11:28 GMT
595480
30808
480
1734

Music

Download

Comments

user46774489346864
user46774489346864 :
Price for jacuzzi??
2024-05-10 20:14:24
4
sam469029
samቮድ :
Sheraton adis በጣም አሪፍ standard ያለው ተወዳጅ ሆቴል ነው 👌👌,,, ብዙ ጊዜ በዛ በኩል አልፌአለሁ
2024-05-10 22:31:25
826
thinksgod
david :
mecha sherton tefan birru new enji bro
2024-05-10 23:49:33
664
belor85
herbalis :
ereteb alachew?
2024-05-12 13:19:00
475
miracle.miracle2
Grace :
12k is really fair we will checkit out
2024-05-10 20:06:31
70
antebaldstyle
AnteBaldStyle :
መገኛ ቦታውን ሳትናገሩ ፖስት የምታረጉት ነገር
2024-05-11 10:16:26
12
abrahammekonen
አዳምጥ :
ወንድ ልጅ እንደዚህ አልጫ ሲሆን ያስጠላል... የበላሀውን የጠጣሀውን ታሳያልህ
2024-05-11 07:25:24
7
jsmachi
JS :
ቁርስ Room ውስጥ አለመምጣቱ ግን 🤏 አልወደድኩትም
2024-05-10 22:40:09
6
user6847725441865
user6847725441865 :
ለአንድ ቀን ስንት ነው ዋጋው ???
2024-05-25 21:12:45
2
betelehmerenarobi
Betelehm Erena Robi :
3800 እኔም ጠብ ርግፍ ብዬ ነው ማበላህ ና እኔ ቤት ሳትንቀሳቀስ ትጠጣለህ
2024-05-13 17:06:39
1
fikr1f
I ሰው🤔 :
አብዛኞቻቹ ሲል ምንማለት ፈልጎነው ግን አልገባኝም🤣🤣
2024-05-13 13:32:22
2
kebronbeki
mita :
😂 ብርቃም እኔ Atlantic palm hotel አድሬያለሁ
2024-07-06 01:31:50
2
asterashagre
አስቱ ማዕድ/ ባልትና 0932151810 :
እንደው በናትክ ሸራተንን ማስተዋወቅ ተገቢ ነው ሆሆሆሆሆ
2024-05-11 04:52:43
1
designeryordanos
ፀደይ ዲዛይን :
አባቴ ያንን ሁሉ ብር አውጥተህ እሽኮኮ ሁሉ ያረጉሀል
2024-05-11 19:30:00
4
yoni0922
Mafe :
luxury forever🔥🔥
2024-05-13 08:27:19
5
sanmarino470
sanmarino :
ብሮ አብዛኞኛቹ ነዉ ያልከዉ😂😂😂😂
2024-05-31 19:39:33
1
ephrem333
Ephrem :
በቃ አድሬአለው አልሄድም
2024-05-12 14:55:51
2
xmorpheus2
Sami CR7️⃣ :
the luxury collection 🔥
2024-05-11 07:23:41
11
hayutihenna
Hayuti Henna and Makeup :
3800 ከፍለን ከነ ምግቡ ምናምን ነው
2024-05-11 06:08:26
1
quick__pick
N@ti :
ይሄ ሁሉ የሚሆነው የምትከበረው የምትዝናናው 1ኛ ገንዘብ 2ኛ ገንዘብ 3ኛ , 4ኛ , 5ኛ ም ገንዘብ እና ገንዘብ ሲኖርህ ብቻ ነው
2024-06-02 17:23:22
2
eye_long
@eye long :
ወጭውስ ለ24ሰአት
2024-05-11 16:26:16
1
kaei0kjyftmhlllxqncw5
ወለተሓና(ዘብሄረቡልጋ)👥 :
ብቻህን ነበርክ እዴ😔😔😔😔ሸራተንንሥለማዉቀዉ ያንተ ቆይታነዉ ማወቅ የፈለኩት😌ብቻህን ነበርክ
2024-05-10 22:43:42
3
honey_bunny773
Honey_bunny773 👸 :
ብዙ ሆቴል አይቻለው ኢትዮጵያ ውስጥ ግን እንደ ሸራተን አዲስ የሚመቸኝ የለም 100% ሁሌ
2024-10-25 12:28:04
2
matiii_lfc
matiii_lfc :
ዋጋውንም ንገረን በተለይ የሱሺ😁
2024-05-23 17:35:09
0
amirahmedin02
Amir Ahmedin :
በ ኣንድ ቀን ውስጥ ስንት ብር ይጨርሳል ለውሎህ ኣንተ ለሰራሀው ቪድዮ ማለቴ ነው 🙏?
2024-05-11 02:55:33
2
To see more videos from user @uptown_ethiopia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About