@aschalk2: #Christian #fyp #fypシ #foryou #oromotiktok❤️💚❤️

ASCHALK
ASCHALK
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 13 May 2024 17:34:49 GMT
183939
4374
195
2485

Music

Download

Comments

user7576177179705
ዶን ኪኋቴ የላማንቺያው :
ስለ መሀበሩም ሆነ ሰለሌላው ምንም አልልም ግን ግብፅ የተበላው ነገር ግራ ገባኝ ከ 1500 አመት በላይ ጳጳስ ከግብጽ አልነበረ ሲመጣልን የነበረው
2024-07-04 14:27:43
1
hayal_nh19
ABዔል :
ይሄ ልንከፍለው የማንችለው ውለታው ነው🥰🥰🥰
2024-05-14 03:33:22
53
dereje1826
ደረጀ ሙልጌታ (የአባ ሰላማ) :
ወደ ቤቱ ይመልሰው.... ማህበሩንም ይጠብቅልን
2024-05-14 08:05:17
43
kassegnayenew
Kassegn ayenew :
ማህበረ ቅዱሳን ለመናፍቃን የግር እሳት የሆነ ማህበር
2024-05-17 09:05:41
24
mb044405
EluMog :
ደጉ ዘመን ! ማኅበሩን ያስፋልን !
2024-05-14 06:23:54
24
ade_sales_man
Ada_sales_man :
ይሁዳም ከ12 ደቀ መዛሙርት አንዱ ነበር።
2024-05-14 18:18:51
17
paulos_se
ጳውሎስ :
መቼም አንረሳውም ይሄን የተቀደሰ ስራውን ለዚህም እናመሰግነዋለን 🙏ያኔ እማ ጥሩ ሰው ነበረ ግን ምን ዋጋ አለው መጨረሻው አላማረም 😭 ግን አሁን ለሰራው ለሚሰራው ክፉ ስራው ይቀጣል መቀጣትም አለበት !!
2024-05-15 18:13:43
14
esaiyas.eso
ኢሳይያስ Eso :
ይሔ ክፉ ማህበር
2024-05-14 03:21:37
14
zewge37
zewge :
የዛኔ ነበር ይሄን እርጉም ማህበር ማጥፋት የነበረው😏
2024-05-14 06:53:32
10
usei464392059585
dagi&melke tips :
respect ዳኒ 🥰🥰 ማህበረቅዱሳን የመናፍቃን የ አሕዛብ የ ዘረኞች ራስ ምታት ❤️
2024-05-25 07:21:18
8
unbeat809
ብርሃን የእናቴ :
ሁሌም ደርቡሽ ይላል ይህ ሰውየ😁
2024-05-14 00:49:16
7
settu1212
settu1212 :
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አጥብቀው የሚጠሉ ጠላቶቿ ማሕበረ ቅዱሳንን አጥብቀው ነው የሚጠሉት ምክንያቱም የቤተክርስቲያኗ ጠበቃ ስለሆነ።
2024-05-17 20:23:05
5
user3033159003044
Amdisha :
I attended gibi guba'e and M/K assembly since 1985 E.C. for 2 or 3 years only. Now tiktok synod of team Aklil speaking the same church teaching I lear
2024-05-13 18:02:04
5
tewodrosfentahun
tewodros fentahun :
ይሁዳም ከ12ቱ ሀዋርያ አንዱ ነበር።
2024-05-28 00:14:13
5
user8437452948682
YZ :
Thanks for sharing this……next please?
2024-05-28 20:14:14
3
ririch17
ririch16 :
ነፍሰ ይማር
2024-05-28 06:18:52
3
fikaddz02
ፍቃድ በቀለ(እህተ ሚካኤል) :
next please
2024-05-15 16:53:25
3
www.tiktok.comthegunners
The Gunners :
ይሄ እማይረባ ማህበራችንን አሰደበ
2024-05-14 12:56:29
3
yoniephieli
Yoni ephi :
ትልቅ ዎጋ የተከፈለበት መስራቾች ምስጋና ይገባችኋል ክብር ይስጥልን 🙏 ዳንኤል ግን እንዳስተማርከው አቡነ ጴጥሮስ መስካሪ ሁን አትልመጥመጥ 🙄
2024-05-14 09:13:01
3
ybabe78
ybabe :
ሣጥናኤል
2024-06-24 14:16:53
2
gondwanaland5
Gidena Medhin :
I was also attending the inception meetings at the beginning of the 80s @ ግቢ ገብርኤል compound. But I stopped attending after I witnessed some hatred towards Tegaru.
2024-06-23 21:36:06
2
tsehayez
አትሮንስ :
አድናቂያችሁ ነኝ የቪዲዮው ባለቤቶች
2024-05-30 10:11:25
2
zedaniel11
Ze Daniel :
ለካ ወታደሮች ናቸው የመሰረቱት 🤣 ለዛ ነው መንፈሳዊ ሽታም የሌላቸው
2024-05-14 04:57:43
2
andyi211
Andy Pillar :
ይቺ ሰውዬ ይሄን ከተናገረች ቦሃላ ነዋ በዛው ፈርጥጣ በሞያሌ ኬንያ የገባችው 😂😂
2024-05-14 04:36:34
2
tamatama9071
ዘተዋሕዶ ኃይለ ገብርኤል :
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ማለቱ ለምን ይሆንንን
2024-05-13 22:54:24
2
abakoften
አባ : ቆፍጥን : ዘሸዋ ። :
ይሄ ሰውዬ ከድሮም ኤጀንት የነበረ ነው
2024-05-13 18:56:24
2
nathan201
nathan :
ማህበረ እርኩሳን በሚል ይተካ
2024-06-05 03:35:54
1
fiker3331
fikerfiker :
እግዚአብሔር ይመልሰው
2024-05-29 18:56:53
1
kibegudu
kibegudu :
ነፍሱን ይማረዉ
2024-05-14 08:54:34
1
abdurahman.haji6
Abdurahman Haji :
ይሄማ እሱ አይደለም😆😆😆😆
2024-05-14 04:10:16
1
user17779953492673
ሐጎስ ብርሃኔ :
መቀደድ መክሊቱ ነበራ።
2024-05-14 01:24:00
1
maneteke19f4
mane tekel fares :
እንዴ እንደ ይሁዳና ሳጥናኤል ሆኖ ነው ዛሬ።
2024-08-08 13:57:35
0
balemlay.embiale
balemlay embiale :
ዘንዘሪጦ ጋኔል ክስረት። ግራኝ አህመድን በአዲሱ መጽሀፍ ኢብን አህመድ ኢብራሂም አልጋዚ
2024-08-04 20:10:02
0
hiwotendale43
ETSEHI :
እርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች ማህበሩ አይጠፉም ነይጥፉ የሚለዉ እራሱ የይጠፉል🥰
2024-08-04 20:05:52
0
koseid2
user1188283951202 :
አሁን ማን ይሙት ከኢትዮጵያ ምን ይፈለጋል እውነት እናውራ ከተባለ ከረሳም ሁላ
2024-08-03 07:03:49
0
mahilove309
Mahi Lovely :
ማህበረ እርኩሳን ድሮስ አሁን የፈለገውን ቢያደርጉ ምኑ ይገርማል?
2024-07-12 15:45:16
0
hjvjkkvbbjkkk
Paplo iscobar :
ማህበረ ቅዱሳን ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ጠበቃ ለመናፍቅና ለአህዛብ የእግር እሳት🔥🔥🔥
2024-07-07 15:48:28
0
To see more videos from user @aschalk2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About