@apostolicanswers:

ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers
ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 13 May 2024 17:40:27 GMT
161529
21768
1121
10284

Music

Download

Comments

maki020202
Maki :
wendme geta mastewalun yeseteh don't judge the people first u have to know the Bible
2024-05-14 12:44:17
16
makmelatube
apostolic answer(Dn mekwanint) :
you get it🥰👌 your accent eee.yehayimanot chegr yelebingim🤣🤣🤣...
2024-05-13 17:56:56
114
edillucky
Luck_yyy :
Ake kaleawadi milew tv channel ye Orthodox new?
2024-06-19 17:38:23
1
avechristusrex242
Sola Ecclesia ✝️ 🇻🇦 :
you got em 😅
2024-05-13 17:52:35
15
armahkaleb
Kaleb :
Aklilu , you are always honest and perfect, God bless you.
2024-05-13 20:15:28
41
tsion20000
Tsion Tesgaye :
blessed
2024-07-06 19:40:36
0
dadachristian0
Dada Christian :
ቃላትን ሰካክተክ ስታወራ የምታውቅ ትመስላለክ ግን ትልቁን ነገር ስተካል geta eysus kerstosen
2024-05-13 18:14:12
12
apostolic_see
Apostolic orthodox faith :
የታሀድሶ መጨረሻ ቤንጤ የቤንጤ መጨረሻ ኦንሊይ ጂሰስ የኦንሊይ ጂሰስ መጨረሻ ኤቲስት
2024-05-14 02:27:49
132
apostolicanswers
ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers :
የሚያስገርመው ዮሐንስ 3ን እንደሱ የተረጎመ አንድም ጥንታዊ አባት አለመኖሩም ነው.. ሃይማኖትን ከጴንጤ እየኮረጀ ሃይማኖት አልካድኩም ይላል እንዴ😁😁 ኧረ ወዲያ
2024-05-13 17:47:20
56
biyadgilign
Biyadgilign (ገብረ-ኢየሱስ) :
እንደልቤ ከምላቸው መሐል እንደሆንክ ግን ታውቀዋለህ አኬ?🥰🥰🥰
2024-05-13 18:09:11
153
dmx766022
dmx :
እንዴ የአሰግድን ድምፅ ቁጭ😃
2024-05-13 17:55:25
7
dag_da2
Dagemawit :
ድምፁን ቁጭ ነው ያደረከው እኮ ታለንት😳🤣
2024-05-13 17:53:43
24
christophoros27
ክርስቶፎሮስ :
አንዳንዴኮ ሲጦዙ የሚያደርጉትን አያውቁም😁 ከዚህ ሰው ገና ብዙ እንሰማለን! ጌታ ይፈውሰው በእውነት!🙏
2024-05-13 17:53:11
83
mahi73531
@mahlet mesfin :
አኪዬ🥰🥰
2024-05-13 18:20:00
7
antesh12
አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ :
ብዙ የዋሃን ክርስቲያኖች የዚህ ሶዬ ምንፍቅና ምንድር ነው ብለው ያስቡ ግራ ይጋቡ ነበር🤔🤔 ይሄው አገኘንላችሁ አሁን ምን ልትሉን ነው ትልቅ ሃይማኖት ካደ አሁንስ????🤔🤔
2024-05-13 17:58:00
23
dn_mattias_ze_abew
ዲ/ን ማትያስ ዘ አበው 27/19 :
ይህ ሰው በራሱ ዓለም ሚኖር ፈላስፋ ነው። ደሞ ብዙዎችንም በሱ ዓለም ያኖራል።
2024-05-13 17:54:05
5
yekrstos21
አነ ዘክርስቶስ :
77 ኛ 💪😁
2024-05-13 18:01:28
1
mahlet_sa
Samri :
እንደው እንዚህ ቤ/ክ እናድስ ብለው የተነሱ ሰዋች እኮ ኢንተርኔት እንደዚህ ባልነበረበት ጊዜ መሆኑ ጠቀማቸው እንጂ በጣም የሳተ አስተምሮ ነው ያላቸው ሻሸመኔ ላይ አብ ከወልድ ይበልጣል አይነት ትምህርት በፁሁፍ ይበትን ነበር ይሄ ሰውየ
2024-05-13 17:58:00
3
yaakka21
ጃን Yd 🇪🇹✝️ :
ተሀድሶ የውሸት ድርጅት ነው ፕሮቴስታንት በጣም ይሻላል በአስተምህሮ ባይለያዩም ግን የበለጠ ተኩላ ናቸው
2024-05-13 17:54:25
3
lera.sweet143
Jaye💕✝💞 :
ሲጀመር ለ ትችት ስለምትሮጥ ስትሰማውም እራሱ ስተት እየፈለግክ ስለሆነ የምትሰማው የተናገረው አይገባህም! ወንድሜ መጀመሪያ ተረጋጋ ከዛ ሙሉ ትምህርቱን አድምጥ ትችት ህይወት አይሆንህም ጌታ ኢየሱስ መርዝ ነው እንዴ ቆም ብለህ ለመረዳት ሞክር አንተም ክርስቶስን ማሰብ ይሁንልህ🙏🙏
2024-05-20 10:36:24
2
abro0859
abro :
ተሐድሶ እኮ ጴንጤ ነው! አስመሳይነታቸው ግን የበግ ለመድ የመልበስ አይነት ነው:: ቀሚስ ለብሰው መስቀል አንጠልጥለው የበግ ለምድ ለብሰው ጥምቀት አያድንም ብለው ተኩላነታቸውን ይገልጻል:: እንዳንተ ሳላውቅ የተሳደዱ አድርጌ አዝንላቸው ነበር ግን በማር የተለወሱ መርዝ ናቸው!
2024-05-13 18:50:06
2
yoni_yeldeta
yonas ye ldeta :
ተገፍተን ይላል እንዴ እንዲ እያስተማርክ አለመጠለዝህ እራሱ ቤተክርስቲያን የዋህ መሆኗ ነው😂😂😂😂😂
2024-05-13 18:04:50
2
lux0834
Tsitsi :
እግዚኦ ክህደት😭
2024-09-09 08:09:35
0
sebel638
sebel :
🥰
2025-01-17 20:17:31
0
21mariyam01
✝️አርሴማ✝️እናቴ✅️ :
🥰
2024-12-30 22:56:22
0
To see more videos from user @apostolicanswers, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About