@melegnaa: የድንች ሰላጣ ሩዝ በአትክልት 👉 @Melegna መለኛ ፔሪፔሪ ቺክን @Melegna መለኛ ሰላጣ በዶሮ 👉@Melegna መለኛ Potato Salad የድንች ሰላጣውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች - ግማሽ ኪሎ በደንብ ታጥቦ፣ ተልጦ የተከተፈ ድንች - ውሃ እና ጨው ድንቹን ለመቀቀል - 1 ተለቅ ያለ ካሮት - ግማሽ ፍሬ ኪያር - 1 አረንጓዴ ቃሪያ - 1 ራስ ተለቅ ያለ ሽንኩርት - ሩብ ኪሎ የሰላጣ ቅጠል ስልሱን ለማዘጋጀት፡ - 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት (የዌራ ዘይት ቢሆን የመረጣል) - ቀዝቃዛ ግማሽ ሲኒ ውሃ - 1 የሎሚ ጭማቂ - በቡና ማንኪያ ልኬት (ግማሽ ጨው፣ ግማሽ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት ፣ ግማሽ ቁንዶ በርበሬ) - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ወለላ ማር በተጨማሪ የተለያዩ ተጨማሪ ጥሬ የሚበሉ አትክልቶችን፣ የተጠበሰ ዶሮ ፣ ቱና እና ሌሎች ግብዓቶችን መጨመር ትችላላችሁ #foryou #fyp #habeshatiktok #ethiopia #ethiopiantiktok #salad #healthyfood #FoodLover
Melegna መለኛ
Region: ET
Tuesday 14 May 2024 06:11:18 GMT
Music
Download
Comments
Hannah :
wow!! serche belawut delicious nw eskahun post alemaregh gn azignalew
2024-05-14 14:05:27
12
Peaceful World :
download ልቀቅልን🙏
2024-05-17 04:09:25
1
ayisha fuad :
era cake asrar plz
2024-05-14 09:03:46
13
Nunu :
በጣም በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
2024-08-02 18:25:31
4
rose :
የዛሬ ምሳ ሆኖኛል wow new blessed
2024-12-12 11:48:42
2
sebli Na :
ወንድም ሴቭ እንዲደረን አድርገው
2024-05-14 07:10:28
1
HAWA ሶበርተኛዋ :
ለምን ዘጋሀዉ እንድናወርደዉ
2024-05-15 06:29:30
0
MOMENA :
እናመሰግናለን
2024-07-13 05:21:07
3
simeneshmerawi :
Thanks
2024-05-15 07:28:16
1
fozi♡ :
ቦሪቶ መለኛው
2024-05-15 03:43:27
1
Mo'e :
Konjo 👌👌👌 ግን ድሬሰሩ ላይ ማሩ ምንድነዉ ?
2024-05-16 04:30:18
1
ከጎጃም ነኝ እቤተኘው⚔️⚔️⚔️💪💪💪💪 :
waw
2026-02-05 21:19:53
1
babi :
tomato yelalew selata asayen please 🙏
2024-05-18 14:19:00
1
user8796103208435 :
Thanks
2024-08-07 11:25:33
1
Ephrame :
ቀላል ነገር አሳየን እስኪ ቆዶ በርበሬ ከየት ይመጣል ማርስ ብትል ከየት ይመጣል ቲአር መኪና እየመሰለኝ ነው እኔ እድበላ ከፈለክ 1000 ሺህ ብር ላካልኝ እና ሰርቼ ልብላ
2024-05-14 12:07:31
2
ምህረተ :
ያምራል
2024-05-14 15:42:42
2
Alfiya Musa :
ያምራል
2024-05-15 17:25:00
1
mormealemayo :
waww
2024-05-18 17:47:52
1
user5761743720756 :
ተቆራጭ pls
2024-05-14 09:32:35
4
Fedis Boko :
Difinun bikekel ayishalim?
2024-08-02 12:56:34
0
Sofya Sofya :
@እናመሠግናለን፣ወንድሜ
2024-05-16 18:37:23
1
Abel Hagos :
ቀላል የለ ልጆት ምጎብ
2024-05-15 09:48:18
1
Hana HT :
በጣም ጎበዝ ነህ🥰 ቪድዮ መስራትህን እንዳታቆም pls🙏
2024-06-26 06:18:55
3
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm
homepage.