@enochenok.eth: @ዘማርያም ዘለቀ #ሰርግ #ጋብቻ #መዝሙር #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር #ተዋህዶ #ቤተክርስቲያን #ክርስቲያን #ክርስትና #foryou #viral

ሔEኖOክ
ሔEኖOክ
Open In TikTok:
Region: DE
Tuesday 14 May 2024 15:02:44 GMT
700697
79305
1555
5230

Music

Download

Comments

meryrose6552
mery :
in this world, nothing impressed me more than this.
2024-05-14 18:56:48
437
teraza.hibet.mare
ይለይብኛል ሚካኤል ማርያም አዶተና 12💒🥰🙌 :
ያለገባችሁ ለዚህ ክብር ያብቃችሁ ❤️❤️❤️❤️🙏
2024-05-14 18:54:09
115
tiruye25
🦋ጥሩዬ💎☦️💒 :
አቤት መታደል ምኞቴ ምናልባት ይሳካልኝ ይሆናል🙏❤️
2024-05-14 18:33:31
62
user6753752934661
𝕤𝕒𝕣𝕒🍫 :
I am orthodox forever🙏🥰🥰🥰🥰🥰
2024-05-15 05:00:42
221
leulayalew8
ልዑል ⛪🙏 :
አረ ተዉ ግን እኔም በቤቱ የምሞሸርበት ቀን ናፍቆኛል አረ መርቁኝ
2024-05-15 01:54:32
63
dr.melaku2127
senderman21 :
abet wubet🥰🥰🥰🥰
2024-05-14 18:36:02
137
minilik.78
S.O.N 🇨🇦 :
congratulations zemariam !!
2024-05-15 17:15:15
24
zufanyemareyam14
ዙፋን የአያቷ ልጅ☦️🦋💝 :
አቤት ስርዓተ ጋብቻ እምዬ ተዋህዶ 🥹🥰❤️
2024-05-14 17:02:43
93
babu37905
babu37905 :
እንኳን ደስ አለህ ተመልካች የህን መምሆር አግቢውን ስሙን ያወቀ ምርጥ ሽልማት አዘጋጅቼያለሁ!!
2024-05-15 06:36:49
5
user2421911686892
user2421911686892Getu Etiho :
መታደል ነው ለዚህክብር መብቃት
2024-05-14 17:27:56
54
dave304421
dave :
እንግዲ ምን እንበል ከማድነቅ ወጭ
2024-05-14 20:04:05
45
godoliyans6
✝️Godoliyans👑🦋 :
የመምህር ዘማርያም ሰርግ የተደሰትኩት ደስታ የኔ ሰርግ እራሱ እንደዚህ የምደሰት አይመስለኝም እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቸውን ይባርክ 🥺🥺🥺🥰🙏🙏
2024-05-14 15:47:55
19
yeneneshnegash
Yenenesh Negash :
ውበት ስርአት እርጋት ትዳራቹን ይባርክልን
2024-05-14 15:51:04
47
yuhanane
Yohana Asenake💕💕 :
እምባዬ የመጣውስ ምንኛ መታደል ነው ተባረኩ💖💖💖🥰🥰🥰❤
2024-05-15 08:35:37
34
saraayanaayana
Ayana Ayana :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2024-05-15 13:50:01
1
kumnegerandarge
ቁምነገር /ወለተ ሥላሴ :
የአብርሀም የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ🥰🥰🥰🥰
2024-05-14 19:55:05
5
mira_25_01
Libra_M :
በነገራችን ላይ አይደለም የተዋህዶ ልጆች፤ ብዙ ሙስሊም እና ፕሮቴስታንት ሴቶች/ወንዶች በዚህ ስርዓት አብዝተው ይመኙታል የእውነት
2024-05-15 17:49:58
1
selam.tigraweti..27
Selam tigraweti.21 :
አምላኬ ከስደት መልስ ለዚ ክብር አብቃኝ 🥺🙌❤️
2024-05-15 06:34:15
15
tekez.hayat
እግዚአብሔር ይመስገን :
ገና የኦርቶዶክስ ስርአት የያዘ ሰርግ አየሁ እግዚአብሔር ፍፃሚያቺሁን ያሳምረው
2024-05-30 16:09:20
3
esrae.degu
Esrae Degu :
የተባሪክ ትዳር ይሁንላቹ
2024-06-04 15:30:33
2
amahara27
አማራ ፍቅር ነው 💚💛❤ :
ትክክለኛ የቤተክርስቲያን ስርአት የጠበቀ ጋብቻ 🥰🥰አሉ እጅ ጥፍራቸውን የጃርት እሾግ አስመስለው ኧረ ምኑ ቅጡ ተወርቶ አይዘለቅም።
2024-05-14 21:07:48
2
yamigezi
Yami💜 SHEIN :
ሲያስቀኑ
2024-05-14 19:57:45
2
nardiy2121
nardi212 :
ቀናውኝ መንፈሳዊ ቅናት ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው🙏 የኔስ መቼ ይሆን የሚባርከኝ አዳሜ የት ትሆን😭
2024-05-15 05:36:10
3
user161221272930
አሙ ዘ ሞጨ :
የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ አምላከ ቅዱሳን 🥰🥰🥰😘😘😘
2024-05-15 06:23:37
2
lilihabesha
Lili Habesha :
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻ፀዳላቸው እራሱ እንዴት ያበራል አብራችሁ አርጁ ወላዲተ አምላክ አትለያቹ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
2024-05-15 16:24:16
2
To see more videos from user @enochenok.eth, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About