@ashugzh: #ለጌታ ለአምላክ ብቻ ሰገድ የሚል ጥቅስ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ የለም#እግዚአብሔር_ኢትዮጵያን_ይባርክ❤❤❤ #እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው🙏❤💒✝️💚💛❤🙏🙏💒💒❤✝️

ትውልድ ሁሉ ያመስግኑሻል /ይሰግዱልሻል
ትውልድ ሁሉ ያመስግኑሻል /ይሰግዱልሻል
Open In TikTok:
Region: QA
Friday 17 May 2024 05:18:43 GMT
93650
8155
679
1107

Music

Download

Comments

sisaylulu
Sisay Lulu :
ብቻ አይልም ብሎ ለሌላ መስገድ ምን ማለት ነዉ
2024-05-17 08:14:16
37
bekiman270
beki man :
endeza kehonema “ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።” — ማርቆስ 16፥16 so tmket ayasfelgma🤔
2024-05-17 14:07:33
0
zillizilli6
fachezilli 😎✌️ :
ራእይ 22 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። ⁹ እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ
2024-08-13 00:21:26
0
fikruyesema
Fikru Ye Jesus :
ስለዚህ ማብራራት አያስፈልግህም። አንተ ለአርሴማ መስገድ ፈልገህ ለአምላክህ ብቻ ስገድ የሚል አልተፃፈም ብለህ ትከራከራለህ። ባይፃፍስ ለሌሎች መስገድ አለብን ወይ? እስቲ መልሱልኝ
2024-05-17 07:45:10
6
tesfaye860
mnfp :
ጣኦት ማምለክ የለመደ ፥ ለምኞቱ ብዙ ርቀት መሄድ መፈለጉ አይደንቅም ።
2024-05-17 13:07:36
39
zachariah533
ዘካርያስ Belay 🇪🇹🇹🇭 :
ይህ ከእብደት ያለፈ ትምህርት ነው🤣🤣
2024-05-17 06:39:03
20
gemechu.hassen.bu
Gemechu Hassen Buta :
አረ በየሱስ ስም🤔🤔ምን እያልክ ነው መምህር 😏እና ለማን ስገድ ይላል 🤔🤔🤔?
2025-06-12 05:45:14
1
fanuel335
Fanuel Abrham :
ok እኔ በኣባቴ ኢየሱስ ደም ስለ ስለ ፀደቅሁኝ በስጋ ከዚህ ኣለም ሲለይ ለኔ ታቦት ቀርፀህ ልትሰግድልኝ ነው ማለት ነው? እኔ ኣልፈልግም ላፀደቀኝ ለኣምላኬ ስገድ። እሱ ብቻ ስገድ እሱን ብቻ ኣምልክ። ለጌታህ ሳትሰግድ እንዳሞት ።
2024-05-22 18:13:13
0
zillizilli6
fachezilli 😎✌️ :
ዘጸአት 20 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። ⁵ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
2024-08-13 00:20:44
0
abi56489
abi :
አይ ድንቁርና ብቻ ስገድ የለም ብለህ ለ44ቱ ታሰግዳለህ ጌታ ይቅር ይበል
2024-05-18 10:20:21
25
orderly_cheotic
orderly_cheotic :
I don’t get the point. Someone explain what he trying to say
2024-05-17 14:55:41
6
amanuel.auser563900009
Amanuel abako :
ይህ ሁሉ ክደት እና ምንፍቅና ምን የሚሉት ዕብደት ነው?? .....ለነገሩ አውቆ የተኛ ብቀሰቀሱትም አይነቃም አሉ የሀገሬ ሰዎች
2024-05-17 15:54:04
4
user1238382556027
እኔ ነኝ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን መ ምህራችን
2024-05-20 16:57:44
6
user7780464968949
ሮማን የክርስቶስ ኢየሱስ ኢስረኛ :
ምን ላይ አገኛለው 🥰🥰🥰
2024-05-17 05:24:19
11
ermyyas
Ermi Yas :
ለፓስተሮች የምትሰግድ መናፍቅ ሁላ የቅዱሳን ስም ያቃጥልሀለ በደንብ ተማር
2024-05-17 23:35:02
2
user3193223077780
ፍቅር ካለ ሁሉም አለ :
የኔ ልዮ መምህር ቃለሂወት ያሰማልን
2024-07-04 17:23:23
1
user9178319872094
user9178319872094 :
የጠፋ ሰው እንዳተ አይነት አላየሁም አሁን ወጣቱ አየነቃ ሄደዋል ብቻህን ልትቀር ነው
2024-07-17 09:17:37
5
bernabasag
bernabasag 🇪🇹🇺🇸✝️ :
😂😂😂 what
2024-05-17 12:19:59
4
tinaabel5
creator .search .insight :
ወይ ኦርቶ ለማሪያም ለጌብርኤል ለመስገድ ስሉ ወንጌልን ያጣምምማሉ እኔ የምገርመኝ ወንጌልን ለግል ጥቅማቸው ስሉ ያጣምማሉ አሁን ይሄንን ስብከት ብለው የምሰሙት ግዑዛን ይገርማል እኮ
2024-05-18 19:46:51
4
factofbible
Alex Official :
ከ አግዚአብሔር ውጪ ሌላ አንሰግድም 👌👌👌
2024-07-08 17:34:11
9
mancity0164
ibnu mesih :
እና ለማን ይሰገድ🤔
2024-05-17 17:29:12
3
bezi597
bezi :
geta mastewale yesterday
2024-07-17 21:02:36
0
gibo.ado.kishoo
Gibo Ado kishoo :
ዘጸአት 20 ⁵ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራ
2024-05-29 16:17:11
5
esmelalemaragaw
Esme :
ይኸ ሰውየ ግን ቅጠል በልቶ ነው እዲ የሚሰብከው
2024-05-29 17:29:49
0
tsegayedagne
tsegayedagne :
አንተ የስህተት መምህር ዳንኤልና ሲድራቅ ሚሳጎን ለምን በእሣት ተጣሉ? ትን ዳንኤል 4:3 መልአኩ ለምን እንዳታደርግ ተጠንቀቅ አለ? ራዕይ19:8 አንተስተህ ህዝቡንም አሳስተኃልና ንሥኃብትገባ ይሻልኃል ሳታውቅ ሚዲያአትውጣ በድብቅየምታስተምረው አደባባይ ወጥአልና ይሄላንተ ከጌታመጣላትነው ህዝቡን አስተሀል።
2024-05-24 09:26:57
1
To see more videos from user @ashugzh, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About