@br7tutorial: ፓስፖርትዎ መድረሱን ለማረጋገጥ ይህን መተግበሪያ መጠቀም ይችላሉ። You can use this app to check if your passport has arrived. ⚠️After 3 days, it will charge 2 birr per days so if you dont use the app after that Send STOP to 9943 #ethiopia #ethiopia_tik_tok #habesha
Br7tutorial
Region: ET
Friday 17 May 2024 15:21:13 GMT
Music
Download
Comments
tibodem :
application በቀን 3ብር እንደሚቆርጥ አብረህ ለምን አትናገርም ? ነውርነው !!
2024-05-27 20:23:13
60
Mel savino Savi :
The problem is it doesn’t work on iPhone
2024-05-27 15:09:01
22
Kaku Kak :
የ መጣውን ፓስፖርት ደሞ ተሰልፎ ሊወስድልን የሚችል አፕሊኬሽን ስራልን እስቲ
2024-06-19 20:12:51
27
KB Baryawu H98 :
ብር እንደሚቆርጥ ለምን መናገር አልፈለክም? ይሄ ብቻ ማዉራት ልክ ነኝ ትላለህ
2024-05-23 16:58:37
20
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት :
✅ለ ፓስፖርት ፈላጊዎች በሙሉ!?✅
አስቸኮይ አዲስ ፓስፖርት
ለእድሳት ፓስፖርት 📡 @Passport4321
ለህፃናት ፓስፖርት 📞 0917082300☎️ለጠፋ ፓስፖርት
ለእርማት ፓስፖርት
2025-07-17 19:42:33
1
biruk1155 :
it is not available your link
2024-05-23 19:21:59
5
@coachyoni :
የቀጠሮ ወረቀቱ ላይ አሻራ ከሰጠሁኝ በዋላ Application status pending ነው የሚለው ታትሞ ሲወጣ application status.Authorized ካለ ታትሙአል ነው
2024-06-15 20:52:48
5
Elbi :
በቀን ሶስት ብር ትገርማለህ
2024-06-01 14:15:41
5
እማ በፀሎትሽ 6535 :
a መቸ ቀን ነው በናትህ መልስልኝ
2025-11-23 17:28:57
1
Windy :
I don't find it in playstore 😔
2024-05-27 22:18:19
5
50 A M :
ለማነኛውም ፓስፖርት ተመዝግባቹ ለመከታተል የእመግሬሽን ፔጅ አለ በሱ ማግኘት ትችላላቹ
2024-06-19 19:08:21
8
Nao'l :
ፓስፖርት ለማውጣት የልዴት ካርድ ያስፈልገኛል እና እንዴት የልዴት ካርድ ማውጣት እችላለሁ
2024-06-24 14:58:44
1
mastewal[ማስተዋል] :
ላመሰግንህ ይገባኛል!!አመሰግናለው::
2024-05-29 14:12:10
0
orion6116 :
የቀጠሮ ቀን ካለፈፈን ምን ድነው ማድረግ ያለብኝ
2024-06-20 10:51:08
4
𝙻𝚎𝚢𝚕𝚊☕🌸 :
besum chak adrige bezi amet yeweta list lay yelem yilal mn baderg yishalegnal
2024-05-24 04:47:07
7
ገጠሬው Tiktoker :
weshat new ayseram
2026-05-24 08:08:32
1
ሀናለ :
የኔ ሊያመጣልኚ አልቻለም
2024-05-24 07:04:15
5
50 A M :
ምንም ቴልግራም መሄድ አያስፈልግም የናንተን ቴሌግራም ለማሳደግ የሆነ አፕልክሽን ስመጣ ቴሌግራም ላይ ታገኙታላቹ ምትሉት ነገር እናንተ ኬት አምጥታቹት ነው ቴሌግራም ላይ ምታሥቀምጡት
2024-06-19 19:05:42
3
♱ :
How to register
2024-05-17 15:43:45
6
Lion Family 🦁 :
ካወረዳችሁት በኋላ ብር ይቆርጣል አፑ እንዳትሞክሩት
2024-05-23 18:38:06
4
ebaa :
አረ ለማደስ ኢንፎርሜሽን ንገሩን
2024-05-29 15:12:37
3
Hussien AbdulhakiAbdulhakim :
woow
2024-06-22 12:26:08
2
kingemane4ሀሀሀ :
wow
2024-06-02 18:05:21
3
162119 :
አረ ተውጂ 🤨🤨🤨🤨አሀሀ
2024-05-31 08:27:39
2
Bereket Michael Olbamo :
ok
2024-06-22 03:47:28
1
To see more videos from user @br7tutorial, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.