@tiya_ge: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #brokenheart💔 #fypシ゚viral #10millionviews #ekspresikandengancapcut #viralvideo #kenikmatanhakikiramadan #viralvideo #fypシ゚viral🖤tiktok☆♡🦋myvideo❤️❤️🥰 #moreviewse #እንኳንደስአላችሁ

Tiya💫
Tiya💫
Open In TikTok:
Region: GB
Sunday 19 May 2024 12:35:45 GMT
1303485
32708
511
1678

Music

Download

Comments

aamen4873
አመለ የአባቷልጂ 🦅💘⚡7.12.19.21.29⛪ :
እያለማመዱን ነዉ ሀለዋ የሚባል የሴይጣን አምልኮ 😭😭😭😭😭
2024-05-19 13:03:40
208
abuzer124
abuzer124 :
yes i am gala
2024-05-20 10:22:17
9
bertukanhaile8
ብርቴ የሀይልየ ልጅ ❤💎 :
ሁሉም ኢትዩጵያዊ ሊውግዘው ይገባል ወሀ እያሳሳቀ ነው እሚውሥድው🥺
2024-05-19 14:59:42
172
first.tygd
ማርያም እናቴ :
በስማም ምን ጉዶች ናችሁ በጋሀድ ማስተዋወቅ ጀመራችሁ😭😭😭
2024-05-19 14:19:31
76
meronfisha2
meronfisha545 :
ይገርማል ምን ማለት ነው ስይጣን ማሳየት ይሄ ebs ግን
2024-05-19 12:52:33
70
hahuman267
ዩzeር ኔm :
የሉላን ቂጥ ለማየት ደጋግሜ ነው ያየሁት😜😜😜
2024-05-19 18:57:41
68
weynshet199
ንስሯ 🦅 🍫👨‍🍳 :
ወዴት እየሀድነ እደሆነ መገመት አያቅተነም😭
2024-05-19 13:53:39
55
gantemolla
Gan :
ስታሥጠሉ😭
2024-05-19 14:27:32
20
hilinav
THM🦋 :
ፍትህ ፍትህ ለጋንዳባ በዓታ ለማርያም 😭
2024-05-20 06:12:51
15
menjarwa
ምንጃሬዋ :
ዉነት መስመር አለፋችሁ ebsስታስጠሉ መወገዝ አለበት
2024-05-19 16:30:39
14
whiccuntey
love love :
ማሥክ ነው ለማሥደገጥ ብሎ ነው ስለምን ሤጣን ነው የምታወሩት ፕራክ ነው አይ አበሻ ነገር ማጣመም ሥትወዱ
2024-05-19 17:42:34
13
fiekeryeaberse
Fieker Yeaberse :
yeah nger dubay gebeha neber endale yesatane bate new mibalew gn etyo Mn lisera geba
2024-05-19 16:34:12
13
momercybuku
Splendor Makeup and Nail :
Halloween in Ethiopia tejemere endie ?
2024-05-20 13:49:07
13
bazapeaceloving1
Beza Gonderiawa :
አያስቅም ወገን ልንነቃ ይገባል 😭😭😭
2024-05-19 18:00:30
12
inasoo119
inasoo119 :
Yet new
2024-05-19 15:45:08
11
sweetgum1234
3besties😘😘😘 :
yet new please
2024-05-20 16:07:43
9
naheni36
my name :
ከኢትዮጵያ ውጮ ያሉትን የሞከረ ያቃል 🤣🤣🤣🤣 ወዮ የልብ ምት
2024-05-19 12:46:32
9
sosinayalew5
Username :
ሀለዊን የሚባል ሰይጣናዊ ስራ በሰዉ ሀገር ምጠላዉ ጭራሽ ባገራችን ኢቢየሶች ምን እያስተማራቹ ነዉ ምድረ ፍልጥ ሁላ
2024-05-19 13:09:31
8
saraashagrie
separa :
ebc ግን የሰይጣንን አሰራር ይደግፋል
2024-05-19 16:35:49
8
zhraasiriasiri
የሚጠብቀኝ አይተኛም አያንቀላፍም :
አይ በጣም ያሳፍራል አሁን ይህ የሰይጣን ምስል ምን ሊያሰተምር ነዉ አይ ሀገር በዛላይ ትላልቅ ሰወች ናችሁ ልጆቻችሁ ትዉልዱ ከናንተ ምን ይማራል😢😢
2024-05-19 13:59:24
8
user7484183087785
ቤዛዊት ጥላሁን 💘💚💛❤ :
ወዴት ወዴት እየሔዱ ነው የምር ያስጠላል
2024-05-19 14:38:57
6
rabiallike
Rabia :
ወላሂ እኔ አንድ ቀን ገብቸ ልሞት ነበረ ስሜቱን አቀዋለሁ🤣😭😭
2024-05-19 14:53:24
5
user7203079061598
marti love0521 :
ethiom daresa end ayhe nager dubbay enem gabichalew yasefaral😏
2024-05-20 07:26:13
5
user5043668179157
ኪዳነምህረት እናቴ :
አይይ እማማ ኢትዮጵያ ሰውአጣሽአሁን ይኸ ምኑ ጥሩ ሆኖ ነው የሚያስተላልፉት
2024-05-19 15:59:25
5
love76574
Emu🤎 :
ሉላ በጣም ዳንግትለች 🤣
2024-05-19 17:05:39
4
user9447017885561
meri :
ebs ግን ወዴት እየሄደ ነው?🙄ምንድነው የሚያስተምሩት😏
2024-05-19 13:02:17
4
susutikta
❤️susu habesha❤️ :
ነጮች ያደረጉት እናንተስ እንዴት ይቅርባችሁ🥺
2024-05-20 13:18:16
3
lalbe13
lalbe :
saw in ebs
2024-05-20 05:21:24
3
sa12ra15
(H)ምስጢር 🦋ጽባሕ💝 :
የጨለማው አለም እያስተዋወቃቹ ነው በታጣም ያሳዝናል 😏😏😏
2024-05-19 14:50:19
2
mekide87
@mekide :
በጣም ወረዳችሁአሁንስቲሽ
2024-05-19 14:51:05
2
meseretzinabu1
እውነት እውነት ነው👌❤ :
አሁን ይሄ ለህዝቡ ምን እያለማመዱት ነው መጠየቅ አለባቸው እነዚህ ቆሻሾች😤😤
2024-05-19 16:34:19
2
miko.1221
Miko444🐆 :
Fano king of king in Ethiopia 👌💪💪
2024-05-23 08:21:19
2
mese881
መሲ የክርስቶስ እስረኛ ❤ :
ይህ ነገር መወገዝ አለበት የሰይጣን ስራ ማበራተታት ነው ይህ ነገር ሀገራችን ላይ መውጣት አለበት
2024-05-20 07:43:18
2
mobileshop4887
sነኝ የእናቷ ልጅ :
የሆነ ነገር ሊባሉ ይገባል
2024-05-19 15:02:33
2
.9408102036833
asne( t) SOS :
ebs በግልፅ እያስተዋወቂት ነዉ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው እናተ 666ተከታዮች
2024-05-20 05:30:09
1
kidyeeee16
🦋Heran🦅 :
ebs gin bka lylachew 😏😏
2024-05-20 04:17:29
1
lulaabodgmail1
ሉላ መካ ቤት lula لولا :
ይህ ከራምዝ ከፈረጆች ተወስዶ ነው መሆን አለበት የእኛ ባህል አይደለን🤨🤨🤨🤨🤨🤨እኛ በየቀኑ ኑሮ ውድነት ሚያስደነግጠን ይበቃል🤨
2024-05-19 16:01:00
1
dyj4bbj8ey9c
Efrata :
በጣም ያሳዝናል 666 በኢትዮጵያ እያለማመዱ ነው የአወሬውን 😭😭😭😭😭😭
2024-05-20 05:56:13
1
iyesus.yadinal6
sara blessed :
አውቃችሁ አልጋበቹም 😂😂😂😂
2024-05-19 15:15:04
1
minu.kkkk7
ሥለሁለም ነገር እግዚቢሄር ይመሥገን🙏 :
በዙየ ደጋግሜ አየሁት ግን ለምን ይጠቅማል ተብሎነው🤔🤔🤔🤔
2024-05-20 07:12:02
1
yordanos2347
yordi :
አይ ኢቢኤስ ለምን አዘጉትም ስራውን ካልቻላችሁ
2024-05-19 18:03:40
1
user2998718239611
Enate hyote 🥰🥰🥰🥰 :
ምኑ ባለጌ ናቹህ ማለማመድ ጀማራቹ እግዝአብሔር ስራቹን ያፍርስ
2024-05-19 16:29:07
1
user2861610350410
hhhhhh :
ebs ተበላሸ ምን ለማሥተማረ ነው ግን
2024-05-19 19:33:04
1
kuku040404
ዝም ብላቹ ኑሩ🤐🇪🇹🇯🇴 :
ሲኦል ነው እንዴ የሄዱት😡
2024-05-19 16:37:35
1
user3323491444904
user3323491444904 :
ምነው ebs ሲያሳይ አዲስ ሆነባችው በከተማችን ያለ ነው ለነቀፋ መሮጥ😏😏😏😏😏
2024-05-19 18:21:07
1
abukeyhayklij
𝓵𝓲𝓳 𝓭𝓪𝓷𝓲𝓮 :
ማሥታወቂያ ጀመሮ ሥለጌ ebc🤭🤭🤭🤭
2024-05-20 14:12:18
1
rahelasrat2
Rich z :
እየሱስ ይወዳችኋል 🙏🙏🙏
2024-06-11 10:59:45
1
meski467
meski :
አሁንስ አበዛችሁት እንደ ጭራሽ ግልፅ በግልፅ 😏😏
2024-05-19 13:14:22
1
user7724573251133
user7724573251133 :
sitastelu
2024-05-19 13:38:15
1
To see more videos from user @tiya_ge, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About