@melegnaprime: @Melegna መለኛ ቅቅል ልዩ ሽሮ👉 @Melegna መለኛ ዱለት 👉@Melegna መለኛ Ethiopian Lamb Soup የበግ ቅቅል ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ የግብዓት እና የማጣፈጫ ቅመም አይነት እና መጠን - 2 ራስ ትልልቅ ሽንኩርት - 1 ራስ ነጭ ሽንኩርት - 3 የሾርባ ማንኪያ ለጋ ቂቤ - 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት - 1 የሾርባ ማንኪያ እርድ - 3 አይነት የማጣፈጫ ቅመሞች - 1ኪሎ የበግ የተለያዩ የአጥንት አይነቶች አጥንቱ የምናዘጋጀው ቁሌት ውስጥ ድረስ ገብቶ የቁሌቱ ቃና እንዲይዝ በቢላ ዙሪያውን ሰንጠቅ ሰንጠቅ ማድረግ ይኖርብናል የተወሰነ ስጋ ለብቻው ከትፈን እንጨምራለን የማጣፈጫ ቅመሞች ዝርዝር፡ - 1 የሾርባ ማንኪያ ዝንጅብል - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ነጭ ቁንዶ በርበሬ እና ሮዝሜሪ ቅመሞቹን ከጨመርን በሃላ ቢያንስ ለ10 ደቂቃ ቁሌቱን ከስጋው ጋር በድንብ እናሸዋለን ድስቱ እየያዘባችሁ ካስቸገራችሁ ሙቅ ውሃ ጠብ ማድረግ ይኖርባቹሃል - 2 ሊትር የፈላ ውሃ እንከልሳልን - በመካከለኛ ሙቀት ከ45 ደቂቃ እስከ 1ሰዓት ከ30 ደቂቃ እናበስላለን ከላይ የተጠቀሰው ሰዓት እንደምድጃችሁ ጥራት ፣ የሙቀት አመጣጠን እና አይነት ይወስነዋል ስጋው ሳይበስል ውሃ በጣም ከቀነሰ የፈላ ውሃ ጠብ ጠብ እያደረጋችሁ አብሰሉት - 1 የአትክልት መረቅ - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው - ግማሽ የⶄርባ ማንኪያ ሚጥሚጣ - 1 ወፈር ወፈር ብሎ በቁመቱ የተከተፈ ቃሪያ #foryou #habesha #ethiopiantiktok #ethiopiantiktok #viral #amharatiktok #oromotiktok #tigraytiktok

Melegna Prime መለኛ ፕራይም
Melegna Prime መለኛ ፕራይም
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 21 May 2024 06:27:18 GMT
877133
21435
220
3521

Music

Download

Comments

sebli505
Sebli :
ቪዲዮዉን አይቼ ስጨርስ የሆነ ጩኸት ይሰማኝ ጀመር ለካ ሆዴ ነዉ🙆
2024-05-24 15:37:47
56
rahelteshome22
Richoo Teshome :
ወንዶች መስራት ልመዱ ሁሌ ሴት አትጠብቁ
2024-05-21 08:31:10
23
sofia______70
sofia🧕☪️ :
አቤት ሙያ🥰 ከሚያምር ድምፅጋ አቀራረብህ ንፅህናህ ያሠላም
2024-06-21 17:27:07
12
holocaust77
user17401039811783 :
በጉን ስጠን ብሮ እራሳችን በመላ እንቀቅለዋለን ወይም ሽሮን እንዴት ወደ በግ ቅቅል የምንቀይርበት አስማት አሳይን
2024-07-17 15:38:49
21
kidist.afework.ka
kidi Afe :
save arege endsera ebakeh download arglege tanks
2024-06-21 13:17:06
6
madiioro430
yaa hayuu yaa qayumii :
wow
2024-05-26 11:17:53
4
kidest.jk
Kidest Jk :
እኔም ልክ እንደዚ ነው የምቀቅለው በከሰል ደሞ በጣም ይጣፍጣል
2024-05-21 10:44:15
7
user11606314790534
እናቴ ኑሪልኝ :
ጥብስ አሰራር አሳየኝ አንተ ስሰራ ማየት እፈልጋለዉ
2024-09-29 11:09:47
1
abeabay
Chachi Video Editing :
ድንችና ካሮት ቢጨመርበትስ?
2024-06-18 10:53:24
2
user873220416819
user873220416819 :
moyaw Kanti awekugn gen sera yelignim askiteregn
2024-08-15 20:04:44
0
rooberaa
RooberaA :
yamiral!
2024-06-12 15:37:04
4
iekaasela
272115 :
አበድን እኛ በበቆሎና በድንች ቅቅል ተው እንጂ መሌ
2024-07-18 07:27:29
3
27endex21
Endex :
እና ዳውንሎድ እናድርገዋ ፍቀድልን
2024-06-27 08:44:18
3
biniam1517
Biniam m :
waaaaw yamral
2024-05-22 15:53:30
1
esru1230
user26190272908608 :
ጎማን በስጋ አስያኝ
2024-08-13 08:47:58
1
muradin90
sifan :
wow
2024-05-26 15:33:45
1
tadesse.arega.brh
Tadesse arega Brhanu :
wow arif👍👍🥰🥰
2024-07-17 18:04:00
1
kuku.misr
kuku Misr :
wow
2024-05-21 07:11:36
0
tsedisetedi
ፀዲ ሹሩባ እስታይል :
አየተጠብም አጥንቱ🥰🥰
2024-08-24 18:12:09
0
mekdikirst
Maki Maki Lebye :
ሲሰሩ ሴትን ያስንቃሉ የመጀመርያ ወንድሜ የናቴን ሙያ ከንጀራ መጋገር ጀምሮ ዶሮ ምን ልበላችሁ እሱ ነው ሙያ ያስተማረን ያምላክ
2025-05-18 12:44:44
0
user6868588334128
jorj daba :
Nice jobs
2024-09-27 13:40:06
0
user525200150962
meskii meskiye :
thankiyu so mach
2025-11-09 15:11:36
0
user4587520954933
kalkidan :
እግዚአብሔር ይባርክህ
2025-07-25 05:00:32
0
saniya.zayd
9294 :
gerame shef🥰🥰🥰
2025-07-12 04:00:35
0
abi30eth
Bottom Line =🏂 :
Mouth watering .
2024-05-21 07:37:35
0
To see more videos from user @melegnaprime, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About