@pike.yuiak982.0: “当代年轻人现状,洗澡时选歌比选对象还认真” #戴上耳机 #纯音乐 #感觉至上 #音乐推荐 #fypシ

晚風𝑀𝑢𝑠𝑖𝑐.𝄞
晚風𝑀𝑢𝑠𝑖𝑐.𝄞
Open In TikTok:
Region: TW
Tuesday 21 May 2024 10:57:08 GMT
778280
103614
406
2064

Music

Download

Comments

aphin222
akhiun :
savage love 2018-2020
2024-06-01 12:12:58
131
akuma.akuma4425
Akuma✓ :
Savage love remix slowed
2024-06-22 15:03:26
26
empty_lone1y
V O I D :
More nostalgia than anything ❤️✌️
2024-08-07 04:13:53
0
ta_yout_lay_niko
ᴍɢ-ᴋᴏᴜᴛ☯︎ :
song 1%🗿 memories 999%💔😞
2024-06-23 07:16:59
17
carolpan87
黎明的光 :
Savage Love
2024-07-24 08:05:03
4
killu....a
⃟ :
brings back the old memories Minecraft edit
2024-08-09 22:19:44
3
itz_linger
Er Izumi :
2020 is back 🙁🥀
2024-06-25 07:52:48
3
capcut_232
Łůöřÿz🪷🎭 :
love song ☺️🌷
2024-06-24 04:44:59
7
soknateng
Sokna.❤️ :
😌😌😌😌🥺🥺2018-2024
2024-06-25 11:51:17
0
theasps123
𝕮𝖗𝖎𝖒𝖎𝖓𝖆𝖑 𝖘𝖙|𝕮𝕮🎭 :
×2💀💀💀
2024-06-24 05:49:42
3
lyhourgameing4
fxanmm 🗿🗣 :
8 years
2024-06-28 04:35:56
2
anish6955
Unknown :
savage love remix slowed
2024-07-25 05:39:23
1
ka.leak.ad.trama
小妹妹。🐢 :
name song😔
2024-05-21 11:29:35
3
g_4a_g
GRIG405¤ :
Name Savage Love?
2024-06-24 22:12:52
1
108kst
red red and me :
what kind of this remix is called?
2024-07-20 01:53:08
1
sronmakara6
#SRON#MAKARA#::: :
2018👨‍🦱
2024-06-24 06:00:28
2
mg_shine_27
Shinee👑💗 :
memories
2024-06-28 10:43:50
1
empty_lone1y
V O I D :
More nostalgia than anything ❤️✌️
2024-08-07 04:13:53
0
zhengyiran_12
Zheng Yi Ran :
song 1% memories99.9%😌
2024-06-29 09:58:17
0
iska_yue
ISKA :
the memories:😥
2024-07-30 05:33:59
0
salbob35
SAL ✓ :
2019_2020🥰🥰
2024-08-04 03:33:20
0
user1242549
แชมป์ :
Savage love remix slowed
2024-06-20 11:21:44
0
.ronintzy
Ronin :
Miss Mr bean 😔
2024-06-22 15:35:33
0
soknateng
Sokna.❤️ :
😌😌😌😌🥺🥺2018-2024
2024-06-25 11:51:17
0
finesolotripofficial
FINE SOLOTrip :
name?
2024-07-19 06:03:37
0
To see more videos from user @pike.yuiak982.0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ፍቅርን ኑርበት እንጅ አታስመስልበት። አንድ ባል እና ሚስት አብረው ሲኖሩ አንድ ልጅ አፍርተዋል። ባል ከጊዜ ወደ ጊዜ ለሚስቴ ያለው ፍቅር እየቀነሰ ይመጣል።ለሷ ያለው ስሜት ካለቀ ቆይቷል ብዙ ጊዜ ሚስቱን ለመፍታት ያስብና ለመናገር መወሰን ያቅተዋል።ነገር ግን ከሌላ ሴት ጋር በድብቅ ግንኙነት ጀምሮ ከሚስቱ ጋር ሚንም አያደርግም ነበር።በመጨረሻ ግን ይወስንና ቤት እንደገባም ወደ ሚስቱ  ሄዶ እንድንፋታ እፈልጋለሁ ይላታል። ሚስትም በቀዘቀዘና ሃዘን በገባው ስሜት ውስጥ ሆና ለምን አለች። ባልም ፍቅራችን አብቅቷል በቃሽኝ አላት። ሚስት እሽ ነገር ግን  ፍቹን ለመፈፀም አንድ ማድረግ ያለብህ ነገር አለ ትለዋለች።ባል በመሰላቸት ስሜት ውስጥ ሆኖ እሽ ምን አላት።በየቀኑ ስራ ከመሄድህ በፊት ለአንድ ወር ከመኝታ ቤት እስከ ሳሎን አቅፈህ ትወስደኛለህ አለችው።ባል የልጅ ጨዎት ቢመስለውም በዚህ ይለቅልኝ በሚል ስሜት ተስማማ።  የመጀመሪያ ቀን ከመኝታ ቤት እስከ ሳሎን እንደዚህ እረዝሞበት አያውቅም ድብር እያለው ከመኝታ ቤት ሳሎን ተሸክሞ አደረሰ።አትከብድም ግን ደስ አላለውም።ልጃቸው አባቢ ማሚን አቀፋት እያለ በደስታ ዘለለ።ሁለተኛ ቀን ጠረኗ የመጀመሪያ አፍላ ፍቅራቸውን አስታወሰውና በውስጡ ጠረኗን እጅግ እወደው ነበር አሁንም አልተለወጠም አለ። ሶስተኛ ቀን የተቀባችው ሊኘስቲክ በፊት ለደቂቃዎች ፈዞ ያየው የነበረበትን ጊዜ አስታወሰው።ቅርበታቸው ከቀን ወደ ቀን እየተሻሻለ ባልም እሷን ማቀፍ ደስ እያለው ልጃቸውም እነሱን ሲያይ ደስ እያለው መጣ። የመጨረሻው ቀን ደረሰና  ከእቅፉ ሊያወርዳት ሲል ሚስት በካንሰር ታማ ነገር ግን ባሏ እንዳይጨነቅ በማሰብ ህመሟን ደብቃው ትሞቻለሽ የተባለችበት  ቀን እንደቀረበ ታውቅ ነበርና አንገቱን አቅፋ በጆሮው ልጅን አደራ ትለዋለች። ባልም የመጨረሻው ቀን ባልሆነ ብሎ በውስጡ ተመኘ። በሚቀጥለው ቀን አዲሱ ፍቅረኛውን ከእሷ ጋር መቀጠል እንደማይችል እና ሚስቱን መፍታት እንደማይፈልግ ነገሯት  ሚስቱን ይቅርታ ሊጠይቅ አበባ ይዞ ሲገባ ሚስት በህይወት የለችም።ካጠገቧ ደብዳቤ ያገኝና እየተንቀጠቀጠ አንስቶ ሲያነበው ለኔ ያለህ ፍቅር አልቆ ከአድሷ ፍቅረኛህ ጋር ፍቅር መጀመርህን ካወኩ ቆየሁ።የካንሰር ህክምናየን ለመከታተል ወደ ሃኪም ቤት ሲሄድ ከጊባችን በር ስትሳሳሙም ተመልክቻለሁ። ያኔ ነው ሁሉን ነገር ያወኩት።30ቀን እንድታቅፈኝ ያደረኩት በልጃችን ልብ ውስጥ ሚስቱን የሚወድ መልካም አባት መሆንህን ለማሳየት ነበር።ጥረቴም ተሳክቷል አመሰግናለሁ የሚል ነበር።በዚህ ጊዜ ባል ቅስሙ ስብርብር አለ። አንዳንደየ ልናስተካክላቸው የምንችላቸው ነገሮች በጣም ከረፈዱ ዋጋቸው  ይገባንና ፀፀት ይሆናል ትርፋችን። በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል እንድሉ።አክብረውን እድል ለሰጡን ሰዎች አክብረን መያዝ እንወቅበት እላለሁ።  እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና-መድሃኒቴ ነው።

About