@a_mer3785: gabut #CapCut #momotoran #vario #speedingticket #cornering #jalanjalan #fyppppppppppppppppppppppp #fypシ゚viral #gabut #nighride #touring

Amer
Amer
Open In TikTok:
Region: ID
Friday 24 May 2024 14:01:45 GMT
207
2
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @a_mer3785, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

✝️ ጊዮርጊስ ኃያል ✝️ በዘማሪት ፋንቱ ወልዴ  የከበረ ስሙን እንድታስከብር ጠላት ዲያብሎስን እንድታሳፍር አንተን የመረጠህ እግዚአብሔር ይክበር                የከሐዲ ትዕቢት ምንም ሳትፈራ የእግዚአብሔር ሰማዕት ተቀበልክ መከራ በመከራው ብዛት ደከመኝ ሳትል ጸንተህ ተጋደልክ ጊዮርጊስ ኃያል            አዝ..... በፈጣሪህ ስም ድካም ያላገኘህ በብርቱ ተጋደልክ ጽናትህን አሳየህ ገድልህን ልናገር ጊዮርጊስ አባቴ ጽናትህ አስቀናኝ ልቁም በሃይማኖቴ           አዝ.....                  የሄድክበት መንገድ ቢሆንም ጠባብ ልቤን ማሳረፊያ ሆኖኛል ወደብ መንፈሳዊ ጀግና ጠላት ያልገዛህ ሰይጣንን ተዋጋህ ጸናህ በእምነትህ           አዝ.....                        ፈጥኖ የሚያልፈው የዚህ ዓለም ክብር ሊለየኝ አይችልም ከጌታዬ ፍቅር ብለህ የዘመትከው የጽድቅ ወታደር የኢየሱስ ክርስቶስ ታማኝ ምስክር           አዝ.....                        በኃያሉ እግዚአብሔር ቀንቼ አምናለሁ ሁሉን ለፈጠረ አምላክ እሰግዳለሁ የሥቃይ መሣሪያ አያስፈራራኝም እኔ ክርስቲያን ነኝ ወደ ኋላ አልልም ብለህ ስትመሰክር ብቻህን ሆነህ በመንፈስ ቅዱስ ፍቅር በረታ ልብህ           አዝ..... ጽናትህን አይቶ ዱዲያኖስ ተቆጣ በትዕቢት ተነሣ ሥጋህን ሊቀጣ የልዳው ሰማዕት ቅዱሱ መምህር ገድልህን ልናገር እንዲሆነኝ ክብር           አዝ..... መከራው ቢጸና ጊዮርጊስ ታግሶ ቀራንዮ ሔደ በልቡ ገስግሶ እረዳቱን አውቆ ታምኖ የተሰማራ ጊዮርጊስ በጸሎቱ ፈጣሪዉን ጠራ           አዝ.....        #mezmur_debter_zetewahedo #fypシ゚viral #viral #fyp #foryou #ethiopian_tik_tok #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #ጊዮርጊስ

About