@apostolicanswers:

ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers
ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 25 May 2024 16:36:38 GMT
268546
38660
2591
7483

Music

Download

Comments

hasset124
ሀሴት 🦅 :
አኬ🤦‍♀️አሁን ለንደነዚ አይነት ሰዎች መልስ መስጠት አስፈላጊ ነው 🤔 አንተ ዝምብለህ ስራህን ቀጥል ጌታ ደሞ ካንተ ጋር ነው
2024-05-25 16:50:20
245
abushab.gabre
𝙊rTho𝙘hrisƚoʂ :
እኔ እኮ የሚገርመኝ ድንቁርና እግሩን አጣምሮ የሚዝናናብን ህዝቦች መሆናችን ነው። 😥😥😥
2024-05-25 17:01:06
233
haileye2127t
haileye royal :
Ake King of TikTok 🙌
2024-05-25 16:48:17
118
antesh12
አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ :
በመንፈሳዊ ህይወትና ዕውቀት እንዱሁም ጊፍት ተቀንቶ እስከመቼ ይቻላል? ታላላቆቼ 😌 "ቢቻልስ ዶግማን ጠበቅ ቅናትን ቀነስ" 😎
2024-05-25 17:24:49
21
sinte7daniel
Daniel 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🇬🇧 :
ሲጀምር አኬ በፊት ነው ጊፍት አትስጡኝ የሚለው. ወረኛ ህዝብ ወደዱም ጠሉም እኛ አኬን ከመውደድ እና ትምህርቱን ከመስማት ወደኋላ አንልም
2024-05-25 16:53:59
9
yab_zkerstos
የ.አ.ብ.ስ.ራ✨ :
ማርያምን አንተ ትለያለክ🥰 የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ብዝት ያድርግልህ 🙏🙏🙏
2024-05-25 16:48:33
55
user4747315173121
user4747315173121 :
አኬ አንተ ጀግና ነህ ምክንያቱም ስለኦርቶዶክስ ማወቅ የምንፈልግ ፕሮቶስታንቶች እንሰማኸለን ትምህርት እናገኛለን በርታልንነው የምለው
2024-05-25 18:09:29
31
yd_new_fashion
yd.new.f.a.s.h.i.o.nየሐገር አልባሳት :
አረ አኬ በዚ ልክ እራስህን ለምን ዝቅ አታድርግ ለዕነዚ እንዴት መልስ ትሰጣለህ 😏😏
2024-05-25 16:54:59
52
apologetics_answers
ተክሌ (ቲኬ) :
በጣም የሚያሳዝን ነው ማንም ጊፍት ቢሰጥህ እኮ ማንም አስገድዶት አይደለም ወዶና ፈቅዶ ነው ነገር ግን ያው በእውቀት አብሮዋችሁ መቆም ስለማይችሉ ነው አኬዋ እንደዚህ አይነት ነገር ውስጥህ አይቀመጥ
2024-05-25 17:55:01
5
tenamoringa0
Tena Moringa :
አይገርምም አኬ ቲክቶክ ከመጀመሩ በፊት በቴሌግራም እኔም ባለቤቴም ተማሪው ነበረን በሂወታችን ያገኘነውን ለውጥ እግዚአብሔር ያውቀዋል በእውነት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2024-05-25 16:48:46
9
siifan67
ሲf :
በዚህ ከጀመርክ ቦሀላ ትክቶክህን ትዘጋለህ ማለት ነው አንተ 🤔ምን ነካህ እንድትሰናከል ይፈልጋሉ ብዙዎች ንቀህ እለፍ አገልግሎትህን ቀጥል ከወንድሞችህ ጋር በርቱልን❤️❤️
2024-05-25 17:01:40
6
tade.brhane
Tade Br :
ሰው በእውቀት ሲበለጥ ምን ያህል ክፉ ቅናተኛ እንደሆነ ያየሁት በእናተ ላይ የተነሳው ቅናተኛ ነው ቱ ደስ የሚለው ግን ምንም ቢሉ ይቀጥላል እግዚአብሄር ይመስገን አኬ 🥰🥰🥰🥰
2024-05-25 17:12:19
5
aki291137
aki :
ስራችሁ ውጤት እንዳመጣ ማረጋገጫው ይሄ ነው ወንድሞቼ በርቱ ልባችሁን ጠብቁ እግዚአብሔር ያግዛችሁ አትከፉ አትዛሉ ድንግል ታበርታችሁ ምእመናን ሁሌም ወንድሞችን በፀሎት እናስብ ይሄን ሳምንት የምታነቡ እኔንም አስቡኝ
2024-05-25 16:53:55
6
tewahedo...431
አነ ዘ-ክርስቶስ 2ይ ቆሮ 10÷7📖⛪ :
ሰው የፈለገ ይበል አኬ አንተ ዝም ብለህ በያዝከው ቀጥል ብዙ እየተማርን ነው ወጋውን ከጌታህ ታገኘዋለህና አንበሰው ዝሓወይ💙💙🥰🥰
2024-05-25 16:58:46
8
alador4525
alador :
ወንድሜ ለኛ ለሰነፈቹ ኦርቶዶክስ ነን የምንል ስለ ሐማኖት የማናቅ ትልቅ ለውጥ አለን
2024-05-25 17:37:18
20
abelagrochemicals
Abel Agro-Chemicals 🌱 :
አኬያችን ላንተ ብንችል ስንት ነገር ባደረግንልህ...ለወሬ ብለህ አገልግሎትህ እንዲጎዳ አንፈልግም🥰🥰🥰
2024-05-25 16:50:20
18
mitaye06216
የምስራች የ እናቷ ልጅ🦋🦅 :
በጣም ነው የማከብርህ🥰 እግዚአብሔር የ አገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ🙏🥰🥰
2024-05-25 16:41:26
25
lop87tro
lop :
You don't need to explain about this,,,,andwhy are you considering them
2024-05-25 16:50:40
64
yeshua.111
👑يسوع المسيح👑 :
አኬ የምታድነው ህይወት በብር አይተመንም አንተ የምትለፈዋ የጌታን ትክክለኛው መንገድ እንዲያገኚ ስለምትፈልግ ነው በዚህ ደግሞ ተኩላወች በጎቹን ስለምትነጥቋቸው ነው መችም ወደ ኃላ እንዳትል 🙏
2024-05-25 17:07:20
12
sis211619
🔴Sis21🔴 :
አኬ አንቴ ፅኑ ሃያል ሰው እግዚአብሔር ካንቴ ጋር ነው በርታ 🥰🥰🥰🥰🥰
2024-05-25 17:12:33
11
sosianad
sosi :
akiyeee that's why we love you eko keep going brother 🥰🥰🥰
2024-05-25 16:53:58
76
bata39et
tewahido himanite :
አኬ እድሜ ከማያልቀው ፀጋ ጋር የናቱን ፍቅር ከመላዕክቱ ተራዳይነት ካንተ ጋ ይሁን
2024-05-25 16:48:15
10
fraolfira
Fraol Getachew ♏ :
የኔ ጀግና ወንድሜ ዝም በላቸው የሴጣን ወሬ ነው
2024-05-25 17:09:00
14
belchgwme8c
ኤፌሶን ምህረት የበዛላት🧸 :
ንቀህ ድፋው ወንድምዬ🥰🥰
2024-05-25 16:46:00
14
To see more videos from user @apostolicanswers, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About