@moke12218: #ዲያቆን_ሄኖክ_ኃይሌ #ኦርቶዶክስ_ተቨዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር✝️❤ #የእናንተገፅ

𝕄𝕠𝕜𝕖 𝕪𝕖 𝔸𝕞𝕒𝕟𝕦𝕖𝕝
𝕄𝕠𝕜𝕖 𝕪𝕖 𝔸𝕞𝕒𝕟𝕦𝕖𝕝
Open In TikTok:
Region: DJ
Saturday 25 May 2024 16:52:25 GMT
70229
9210
312
1311

Music

Download

Comments

zetsi2012
zetsi@2012 :
እልፍ ውሸት ብትደረድር እውነት አይሆንም፤እግዝአብሔር የሰውን ሚስት ሚቀማ አመጸኛ ወንድ አይደለም፤ዮሴፍን"እጮኛህን ለመውሰድ አትፍራ" ካለው በኋላ ዮሴፍ የበኩር ልጇን እስክትወልደው ድረስ ማሪያምን አላወቃትም ነው ያለው(ማቴ.1፡24-25)
2024-06-01 20:09:38
2
obsagirmatolera
Habtamu :
ማቴዎስ 13 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵⁵ ይህ የጸራቢ ልጅ አይደለምን? እናቱስ ማርያም ትባል የለምን? ወንድሞቹስ ያዕቆብና ዮሳ ስምዖንም ይሁዳም አይደሉምን? ⁵⁶ እኅቶቹስ ሁሉ በእኛ ዘንድ ያሉ አይደሉምን? እንኪያስ ይህን ሁሉ ከወዴት አገኘው? ተሰናከሉበትም።
2024-05-27 07:44:54
2
fayamam1
fayamymam :
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
2024-05-26 07:03:41
23
user3401259301710
mesfin alemayehu :
ቃሉ ካለ አለ ነው ምን ትዘባርቃለህ ምንም ተረታ ተረት አያስፈልግም 😏😏😏
2024-06-08 13:07:17
0
yaredmelese3
Yared Melese :
Awo aluate
2024-05-27 07:31:12
0
tewahidohaimanote16
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው :
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏🙏❤❤
2024-05-25 19:06:25
29
eskenderdemeke
Eskender Demeke :
ሼር ኮፒ ሊንክ ይደረግ ለአህዛብ ሁላ በክህደት ለሚኖሩ
2024-06-03 07:45:50
3
jesusisthegospel
jesusisthegospel :
ራስህን አታታልል ኢየሱስ የበኩር ልጇ ነው ከዛ ቀጥሎ ወልዳለች ነገር ግን ድንግልና ብርቅ አይደለም በድንግልና የሞቱ ሚሊዮኖች አሉ
2024-06-05 14:18:17
1
chebude_daddy
ጨቡዴ ዳዲ :
Yaqob ena Yosa ye Christos wendmoch yetebalut ye Keliopa lijoch ye huletegnayetua mariam lijoch nachew ke wengelu lay teregagtual. Mariam zelalemawi dengel nat enatachen❤️
2024-05-29 05:46:47
2
user4277026510999
ሀገር :
እነዝህ መናፍቃን ለራሳቸዉ ሠላምታ ሲጠያየቁ በጌታ ወንድሜ፥ እህቴ ሲባባሉ የአንዱ ወይም የአንዷ አባት ወይም እናት አንደኛዉን ወለደ ማለት ነዉ? በመስቀል ላይ ሆኖ እናቱን እነኍ ልጅሽ፥ ዮሐንስን እነኋ እናትህ ሲል ምን ማለቱ ነዉ?
2024-06-02 06:25:58
1
vandamabchu
ማንጁስ :
እንጭጭ ሁላ😏 አይ የሰው ልጅ🥺 ማንም ቢጠይቅ ደግመህ ይህን የወረደ ንግግር ተገቢ ያልሆነ ቃላቶችን መድገም የለብህም ነበር ። ለጆሮ እንኳን ይከብዳል ። ይህንን ከመስማት አለመፈጠር ይሻላል
2024-05-27 18:53:17
1
zuzu1046
zuzu :
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
2024-05-25 17:38:49
7
abiyu9889
abiyu@98 :
lenem enate nati ❤❤❤❤❤❤
2024-06-03 06:59:11
1
user0gh9khk8o5
@tom _bon :
🥰🥰🥰🥰
2024-05-26 05:52:29
1
leyu2875
Etsub ቦረና :
yas 🥰🥰🥰🥰
2024-06-26 19:05:09
0
latinegese
Lati Negese :
ምን ይቅማል ኖራት አልኖራተ
2024-06-24 04:19:27
0
tadesezeleke
tadesezeleke790 :
ኤሬ ሁሽት ቡዙ ወልዳለች እግዚአብሔርን ፍራ
2024-06-24 20:09:40
0
user505161957814
creator . searching insight :
ቃለ ሂወት ያሰማልን ግን አምልኮ የሚገባዉ ለአንድ ጌታ ብቻ ነዉ
2024-06-08 16:32:07
0
123hiyawfiker
Hiyaw Fiker :
ቴዲዬ ስወድክ እኮ
2024-06-04 08:53:17
0
matiyas.eyasu
Eyasu dargie :
ቃለ ሀወት ያሰማልን
2024-06-05 11:13:48
0
heknowok
Life_is_serious :
:ዘላለማዊ ድንግል አማላጄ እናቴ ማርያም🥰🥰🥰
2024-05-26 15:54:45
13
mylovemama143
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም :
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም🥰🥰🥰🥰
2024-05-27 14:25:43
2
user9306552402539
Jesus is Lord :
Amen amen amen kalehiwet yasemaln 🥰
2024-05-26 18:49:24
1
daveferede
DAVE FEREDE :
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር 🥰🙏🥰
2024-05-26 18:21:31
1
To see more videos from user @moke12218, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About