@yahyaibnunuhe: "ሙስሊም ነበርን" በሚል በፕሮቴስታንቱ አለም የሚገኙ ስመ ሙስሊሞች ምዕመኑን እንዴት እንደሚያታልሉት ከዚህ መመልከት ይቻላል። ትውልደ ሶማሌ የሆነችው ይህች ሴት በGMM ቲቪ የራሷ ፕሮግራም ያላት ሲሆን ሶማሌውን ለማክፈር ሆርን ኦፍ አፊሪካ ከአሜሪካ ከነ ቤተሰቧ አምጥቶ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን እያሰራት ይገኛል። ከስሟ ውጭ ግን ስለ እስልምና ምንም የምታቀው ነገር የላትም። በተለያዩ መድረኮች ግን "ሙስሊም ናት፣ የሸይኽ ቤተሰብ ናት" እየተባለች ተጋብዛ ምዕመኑን በሀሰት ትርክት ታታልለዋለች፥ ያሳዝናል..! #መጽሀፍቅዱስ #መፅሀፍቅዱስ #ክርስትና #ንጽጽር #ንፅፅር #Comparative #ግጭት #ግጭቶች #ባይብል #የሕያኢብኑኑህ #ስቲሮት #ወንጌል #ኦሪት #ክርስቶስ #ሥላሴ #ስቅለት #መዳን #እስልምና #መልሶች #ሹብሀ
የሕያ ኢብኑ ኑህ | Yahya Ibnu Nuhe
Region: ET
Saturday 25 May 2024 18:44:49 GMT
Music
Download
Comments
𝐖𝐡𝐢𝐬𝐩𝐞𝐫 :
Script በትክክል አለመጥናት ችግር😂
2024-05-25 18:53:22
278
Nejashi Ethiopia ☪️ 🇪🇹🇵🇸 :
ጀለብያየን ለብሼ 🤣🤣🤣
2024-05-25 18:58:37
260
Rahema :
why all this Drama?? 🤔😂😂
2024-05-26 05:26:46
186
hakimi :
the ጀለቢያዬን ለብሼ part 😂😂😂😂
2024-05-25 19:09:52
127
አል ፈሩቅ :
አልሃምዱሊላህ እኛም አላወቅንም እንላለን ቁጭ ብሎ የሚያዳምጠው አሻንጉሊት ።😅😅
2024-05-25 19:12:10
65
ALBURHAN :
ያልተጠና እስክሪብት😁😁
2024-05-25 19:11:18
55
Penalty Saver :
ደሞኮ ያጨበጭባል ይህ የጅል መንጋ😂
2024-05-26 05:48:17
10
😈 :
ጀለቢያ በታይት ነው 😂😂😂😂
2024-05-26 02:59:46
22
mame hz :
walahi ልክ አላህ እንደገለፃቸወ እውሮች ናቸው ! ደንቆሮም እንዳላቸው ደንቆሮ ናቸው !
2024-05-25 19:17:19
9
semir :
አዳማጩ ማስረጃ አይጠይቅም መደናቆር ነው ዘንድሮ 😜😜
2024-05-25 20:55:37
56
S :
እንደው በደንብ ጠይቀው አጥንተው ለምን አይሰሩም አውዙቢላህ🤣🤣🤣🤣🤣
2024-05-25 19:05:29
81
afi :
በኢስላም በይበልጥ እንድኮራ አደረገኝ !
2024-05-26 04:01:40
9
king izana :
ጀለቢያዬን ለብሼ አለለችም ቀሽም ትወና
2024-05-25 19:51:50
32
user908198737507 :
መሀል አስገብተው መሥጅድ አላለችም ኢስላም ለዉሸት አይመች
2024-05-25 20:02:48
45
moon🌙 :
የዚህ ዘመን ክርስቲያኖች ግን እኛ ነብዩን ምናመልክ ነው ሚመስላቸው ወቸጉድ
2024-05-26 04:27:20
15
𝐊𝐄𝐃𝐈𝐉𝐀🦋 :
ጀለብያ ለሴት የመጀመርያዋ ሴት😂😂😂😂
2024-05-25 20:06:15
21
shehe yesufe :
በደንብ አላስጠኑሽም አልተሳካልሽም
2024-05-25 20:07:31
13
@ZEYA 2562 :
ወላሂ ቀደዳ ጠላሁኝ
2024-05-25 19:13:55
18
ĤŎ§ :
ወቸው ጉድ ያንቺስ ባሰ😂😂 ጀለቢያ ለብሼ 😋😋😋
2024-05-25 19:19:33
21
Hanu catering :
ለሚቀጥለው በደንብ አንብቢው ላም
2024-05-26 03:55:08
6
Aleme :
አስተማሪዎቻችን እናመሰግናለን ስለ አላህ አንድነት ስለ ኢሳ መላክተኝነት ስለምታስተምሩን
2024-05-26 02:24:07
5
💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
Ayeee🤣🤣🤣🤣🤣
2024-05-26 03:44:00
15
Pᴀɴᴅɪɢᴏ🛸 :
I can't 😂
2024-05-26 01:41:40
10
eee :
ምንድን ነው ህዝቡ እስኪ የራሳቹ እወቁ🤔🤔🤔
2025-04-21 07:40:31
3
Tahir Abdelnur :
ወይ ድድብና እጅግ ዉሸታም ነሽ
ሙስሊም ዓርብ ዓርብ መስጅድ እንጂ
እርድ የለም ቆይ ሙስሊም ስም ሳይጠራ ለላ ነገር የላችሁም ይህ ትንሽነትን ያመላክታል ደግሞም ሙሐመድ አያመለክትም ቆሻሻ ነሽ
2024-05-26 07:22:30
2
To see more videos from user @yahyaibnunuhe, please go to the Tikwm
homepage.