@cttcream: ไร

cttcream
cttcream
Open In TikTok:
Region: TH
Tuesday 28 May 2024 15:15:16 GMT
3389
330
0
10

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @cttcream, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ጥር ፲፪ ቀን ቃና ዘገሊላ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
ጥር ፲፪ ቀን ቃና ዘገሊላ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን "አንቺ ሴት ከአንቺ ጋር ምን አለኝ? ጊዜዬ ገና አልደረሰም "(የዮሐንስ ወንጌል ፪፥፬) 🍇በቃና ዘገሊላ ሠርግ ላይ አምላካችን ለምን ይህንን ለእመቤታችን አላት? "ሴት" ማለት ምን ማለት ነው? " ሴት" ማለት ምትክ፣ አጥንትሽ ከአጥንቴ, ስጋሽ ከስጋዬ, ደምሽ ከደሜ ሲል አዳም ተናገረ(ከወንድ የተገኘሽ) ፣ የአክብሮትም ንግግር ነው!!! Ref.( ዘፍ 2:22-23, 4:25-26, ሉቃ 13:12, ዮሐ 4:21, ዮሐ 8:10 በጥቂቱ) " ጊዜዬ ገና አልደረሰም" ማለቱስ ምንድን ነው? መክ 3:1 እንዲህ ይላል, "ለሁሉ ዘመን አለው ከሰማይም በታች ለሆነ ነገር ሁሉ ጊዜ አለው" ይላል ስለዚህ, 🍇1. ውሃውን የወይን ጠጅ የማረግበት ጊዜ አልደረሰም ማለቱ ነበር 🍇2. የወይኑ ጠጅ ገና አላለቀም ነበርና ይለቅ ሲል ነው 🍇3. ከሀዋርያት አንዱ በ 30 ዲናር የሸጠው ይሁዳ አልነበረም እና እስከሚመጣ ይቆይ እኔ በሌለሁበት ተዓምር ሠራ እንዳይል እንዲያምን ነበር ጌታችን የጠበቀው!!! 🍇4.ሚስጥሩ ግን "የወይን ጠጅ" ያለው በአዳም ኃጢአት ምክንያት ሞትን የምሞትበት ጊዜዬ ገና አልደረሰም ሲል ነው( ማቴ 26:16/28, ዮሐ 7:6/30, ማቴ 20:28 በጥቂቱ) ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና አምልኮ ስግደት ለእርሱ ይሁን አሜን!! የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከት፣ ፍቅር ምልጃዋ አይለዬን አሜን!!🙏💜 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ማርያም_እንወድሻለን #orthodox #maryam #✝️ #unfrezzmyaccount

About