@mihreteshete6: ህጉ ከቤት ገዥዎች ምን ይጠብቃል#ህግ_ነክ_መረጃ #ethiopian_tik_tok #ጠበቃ @ስለ ሕግ በምሕረት

ስለ ሕግ በምሕረት
ስለ ሕግ በምሕረት
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 28 May 2024 16:08:01 GMT
31770
1135
17
195

Music

Download

Comments

user3029731787881
Abayneh Getachew :
ከማነው የሚያጣራው? ውሉን የሚያፀድቀውም የሚያረጋግጠዉም አንድ አካል አይደል እንዴ?
2024-06-05 17:23:30
3
tinsaehabtamu3
commente man🤭 :
አንድ ሰዉ ባለ ይዞታነዉ ስባል ምን ምን ዶክመት ካለዉ ነዉ ??
2024-06-20 10:39:44
2
mihret.werku
ምህረት ደላላ 0914-09 09 09 :
በዉክልና ሰው ብድር ቢይበደር ማን ይጠየቃል
2024-05-28 17:02:52
1
birhun7
melkam :
ስለ ዉል አና ማስረጃ
2024-06-04 03:22:46
0
dink.family
dinku :
🥰🥰🥰🥰
2024-08-02 23:58:52
0
hliena.yeadebet.d
Hliena Yeadebet Dagnanew :
እህት ቤቱ በሚስት ወይ በባል ስም ቢሆንና በስሙ ያለው ሰው ለሌላ ሰው ሙሉ ውክልና ሰቶ ስም ማዞር ወይ መሸጥ ይችላል ያለባልዬው ወይ ያለሚስትዬው እውቅና ህጋዊ ባልና ሚስት ሆነው በጋራ ውክልና ካልሰጡ ይቻላል ንገሪኝ????
2024-06-18 18:18:50
1
tomejimma
tomejimma :
ከህጋዊ ወራሽ ቤቱን ገዝተን ስም አዉረን ከ አመት በሓላ እኛም ወራሽ ነበርን በድብቅ ነዉ የሸጡት ብሎ ከሳሽ ቢመጣስ?
2024-06-07 16:23:47
0
user3477191975773
Feyissa Kebu431 :
እዳ እና እገዳ ማረጋጥ ጉዳይ በተመለከ ማጣራት ያለበት የይዞታ ህጋዊነት የሚያረጋግጥ አካል ነው።የገዥ ክርክር ትክክል ነው
2024-05-29 17:20:03
0
ecoplusofficial
eco+ :
እዳ እገዳ የት ነው ሚጣራው ? ክ/ከተማ ?
2024-06-04 18:58:44
1
tkd541
Nabek Bedane :
ኢሺ በሌላ ሰው ስም የነበረን ንብረት እንዴት ማስመለስ ይቻላል
2024-07-04 18:52:16
0
hailemariamababu
Haile mariam Ababu :
ለማውረድ አይቻልም ለምድን ነው
2024-06-13 12:36:31
0
fantayelegesse0
FantayeLegesse :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏
2024-05-30 03:23:45
0
daanil12
lammii :
yes🥰🥰🥰🥰🥰
2024-05-29 12:10:20
0
user713982741
engeyaa# :
be mayekero finanese bere kotebene benebelase derejetu bikeserese pls
2024-05-28 17:29:40
0
To see more videos from user @mihreteshete6, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About