@ninaabebe7: ከህይወት የተማርኩት ትልቅ ትምህርት÷ እግዚአብሔር በራሱ መንገድ የከፈተልን የትኛውም መልካም በር አይናችንን ከእግዚአብሔር ላይ አስነስቶ የተከፈተው በር ላይ እንዳያስቀረውና እንዳንወሰድ ሁሌም መጠንቀቅ ያስፈልጋል! የእግዚአብሔር የተአምራት በሮች ብዙ ናቸውና በአንድ በር አንወሰን በር አይውረሰን ! በአንዱና በሁሉን ቻዩ እንደፈቃዱ በሚያኖረን በእግዚአብሔር ላይ ብቻ ልባችንን እንጣል!!የእኛ መታመን መደገፍና መመካት የተገባው ታላቁ እግዚአብሔር ብቻ ነው! እርሱ የዘለአለም መታመኛና ዋስትና ነው! ስለዚህ ወገኖቼ ልባችሁንም አይናችሁንም ከጌታ ውጪ ማንም ላይ አትጣሉ እርሱ ከፈቀደ የማይሆን ምንም የለም ካልፈቀደ ደግሞ የሚሆን ምንም የለም! ተባረኩ! 🥰❤✝️🥰 #SAMA28 #aman_shalom #እየሱስ_ያድናል_እየሱስ_አማላጅም_ነው_እየሱስ_ጌታ_ነው_እየሱስ_ይመጣል_መዳን_በእርሱ_ብቻ_ነው_እየሱስ_እዉነተኛ #ኮፒ_ሊንኩን_እየተጫናቹሁ🙏10ጊዜ #pastor_kassahun_lemma_ministries #ኮፒ_ሊንኩን_እየተጫናቹሁ🙏1 @Prophet Eyu Chufa official 1 @Dagi Tilahun

Nina abebe✝️
Nina abebe✝️
Open In TikTok:
Region: ZA
Thursday 30 May 2024 08:55:30 GMT
7522
154
9
8

Music

Download

Comments

bafana9547
Jesus is coming soon :
አንድ ይህን
2024-06-06 22:11:58
0
lyadoda2
Lya Doda :
🥰🥰🥰
2024-05-30 20:46:53
0
userzfr5yu2uellya
ሊያ ✨ኢየሱስ ዋናዬ💫 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-05-30 19:11:59
0
maheder.yegeta2
ማህደር (maheder) የ “ኢየሱስ ልጅ “✝️ :
❤️❤️❤️
2024-05-30 15:47:59
0
yemiwdish
Mexaye🇦🇪😍 :
💕💕
2024-05-30 14:37:38
0
seifu080
seifu jesuse :
tebreky. ggta bariya 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
2024-05-30 13:48:39
0
buka_ma
Buka_Ma :
Manat?
2024-05-30 08:56:26
0
To see more videos from user @ninaabebe7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About